Latest posts

Anbesa Bank
13 Nov, 08:59
#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #exchangerate
Anbesa Bank
12 Nov, 06:40
#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #exchangerate
Anbesa Bank
11 Nov, 07:32
አምቦ እና ዲማ ጋምቤላ ቅርንጫፎቻችን አገልግሎት መስጠት ጀመሩ =========================== ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ ለማጠናከር በኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ 401ኛ፣ እንዲሁም ጋምቤላ ክልል ዲማ ከተማ 402ኛ ቅርንጫፎቹን ከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስንገልጽ በደስታ ነው።አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #branchopening
Anbesa Bank
11 Nov, 07:32
#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #exchangerate
Anbesa Bank
10 Nov, 12:56
የተሰጠንበትን እንጀምረው!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Anbesa Bank
9 Nov, 10:34edited
#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #exchangerate
Anbesa Bank
7 Nov, 07:42
#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #exchangerate2,360Open in Telegram
Anbesa Bank
6 Nov, 07:15
በእያንዳንዱ ምንዛሪ ተጨማሪ 10% ጉርሻ! ===================== ከባህር ማዶ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉም ሆነ በእጅዎ ያለውን ሲመነዝሩ በመነዘሩት ዶላር መጠን ተጨማሪ የ10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው አገልግሎታችንን እየተጠቀሙ ጉርሻችንን ይጋበዙ፡፡አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #bonus
Anbesa Bank
16 Sept, 15:23
አንበሳ ባንክ ዲያስፖራውን ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል የአገልግሎት ጥቅል ይፋ አደረገ =============== (መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም.) አንበሳ ባንክ ወደ ሥራ ባስገባው የሶሰት ዓመት ዕቅዱ መሰረት ልዩ ልዩ ጥቅሞችን ያካተቱ የባንክ አገልግሎቶችን ለዲያስፖራው ማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ የቀረጸውን ጥቅል አገልግሎት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል ተከስተ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተዘጋጀ መርሃ ግብር ላይ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል፡፡ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዲያስፖራ ጥቅል አገልግሎት ባንኩ በቅርቡ ወደ ትግበራ ከቀየረው ፍኖተ ካርታ አንጻር ልየ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራበት የሚገኝ ሲሆን ጥቅሉ በሶስት ዋና ዋና ምዕራፎች ተከፋፍሎ የተዘጋጀ መሆኑ በመርሃ ግብሩ ላይ ተገልጿል፡፡ከዚህም ጋር በተያያዘ በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው ይህ የጥቅል አገልግሎት የመጀመሪያ ምዕራፍ ሲሆን በቀጣይ የዲያስፖራውን ፍላጎቶች የሚያሟሉ እና ሰፊውን የዲያስፖራ ማህበረሰብ ተደራሽ የሚያደርጉ፣ የዲጂታል አማራጮችን ያካተቱ፣ እንዲሁም በርካታ አገልግሎቶችን ያዘሉ ጥቅሎች ይፋ የሚደረጉ ይሆናል፡፡ባንኩ ይህን መሰል ጥቅል የባንክ አገልግሎት ከዲያስፖራው ማህበረሰብ ባለፈ ለሰፊው ህብረተሰብ ለማቅረብ የሚያስችለውን ስራ በትጋት እያከናወነ ይገኛል፡፡አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #ዲያስፖራጥቅል
Anbesa Bank
11 Sept, 04:22
አዲሱን ዓመት አብረን እንጀምረው! =========== መልካም አዲስ ዓመትአንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Anbesa Bank
10 Sept, 14:17
አዲሱን ዓመት አብረን እንጀምረው! ===========አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Anbesa Bank
10 Sept, 08:04
ጳጉሜ አራት ቀን እንገናኝ እንዳልነው እንዲህ ተገናኝተናልበአዲስ አበባ - ኮዬ ፈጬ፣ በመቐለ፣ በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በድሬ ዳዋ እና በሐዋሳ ጥሩ የበዓል ዋዜማ አሳልፈናል!ከተሸላሚዎቻችን ጋር ቆይታ አድርገናል ይከታተሉን....... ================ ዛሬም ይቀጥላል!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Anbesa Bank
9 Sept, 13:55
ነገ ሽሮ ሜዳ አዲስ አበባ 10:00 ሰዓት እንገናኝ! ========= ጳጉሜን እንገናኝ!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Anbesa Bank
9 Sept, 10:32edited
ጳጉሜ ሶስት ቀን እንገናኝ እንዳልነው እንዲህ ተገናኝተናልበአዲስ አበባ - ጀሞ፣ በመቐለ፣ በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በድሬ ዳዋ እና በሀዋሳ ጥሩ የበዓል ዋዜማ አሳልፈናል!ከተሸላሚዎቻችን ጋር ቆይታ አድርገናል ይከታተሉን....... ================ ዛሬም ይቀጥላል!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረ #letsgoforit
Anbesa Bank
8 Sept, 12:23
ነገ ኮዬ ፈጬ 10:00 ሰዓት እንገናኝ! ========= ጳጉሜን እንገናኝ!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Anbesa Bank
8 Sept, 07:53edited
ጳጉሜ ሁለት ቀን እንገናኝ እንዳልነው እንዲህ ተገናኝተናልበአዲስ አበባ - ሜክሲኮ፣ በመቐለ፣ በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በድሬ ዳዋ እና በሀዋሳ ጥሩ የበዓል ዋዜማ አሳልፈናል!ከተሸላሚዎቻችን ጋር ቆይታ አድርገናል ይከታተሉን....... ================ ዛሬም ይቀጥላል!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Anbesa Bank
7 Sept, 15:10
ነገ አዲስ አበባ 10:00 ሰዓት ጀሞ እንገናኝ! ========= ጳጉሜን እንገናኝ!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Anbesa Bank
7 Sept, 12:18
ባለእጣዎቻችን ስሜታቸውን አጋርተውናል ይከታተሉን....... ============= አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Anbesa Bank
7 Sept, 08:34
ጳጉሜ አንድ ቀን እንገናኝ እንዳልነው እንዲህ ተገናኝተናል በአዲስ አበባ - መገናኛ፣ በመቐለ፣ በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በድሬ ዳዋ እና በሀዋሳ ጥሩ የበዓል ዋዜማ አሳልፈናል! ================ ዛሬም ይቀጥላል!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Anbesa Bank
6 Sept, 14:29edited
ነገ አዲስ አበባ 10:00 ሰዓት ሜክሲኮ እንገናኝ! ========= ጳጉሜን እንገናኝ!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
