Latest posts

Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
20 Oct, 07:47edited
ፎርማኑ የ2.5 ሚሊየን ብር ቼኩን ተረከበ! የአርሲ ነገሌ ነዋሪው ወጣት እዮብ ይርጋ በቆረጠው 51ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2.5 ሚሊየን ብር እድለኛ በመሆን ሽልማቱን ተረከበ፡፡ ወጣት እዮብ በግል ኮንስትራክሽ በፎርማንነት ሙያ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ሙያውን ለማጠናከር እና ከሥራው ጋር ተጓዳኝ የሆነ ሥራ ለመስራት እንዳሰበ በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
19 Oct, 11:27edited
የሱሉልታው ነዋሪ ወጣት 1ሚሊየን ብር ተረከበ! የሱሉልታ ነዋሪው ወጣት ናኦድ መስፍን በቆረጠው 51ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ1ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነ፡፡ ወጣት ናኦድ የኮሌጅ ተማሪ ሲሆን ቤተሰብ ለትራንስፖርት ከሚሰጠው ገንዘብ አልፎ አልፎ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ እንደሚሞክር ገልጾ፤ በ51ኛው ዙር ግን እድል ፊቷን ወደ እርሱ መልሳ በ3ኛ ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ከትምህርቱ ጎን ለጎን የግል ሥራ ለመስራት እንዳሰበ በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
19 Oct, 11:26edited
የሱሉልታው ነዋሪ 1ሚሊየን ብር ተረከበ! የሱሉልታ ነዋሪው ወጣት ናኦድ መስፍን በቆረጠው 51ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ3ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነ፡፡ ወጣት ናኦድ የኮሌጅ ተማሪ ሲሆን ቤተሰብ ለትራንስፖርት ከሚሰጠው ገንዘብ አልፎ አልፎ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ እንደሚሞክር ገልጾ፤ በ51ኛው ዙር ግን እድል ፊቷን ወደ እርሱ መልሳ በ3ኛ ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ከትምህርቱ ጎን ለጎን የግል ሥራ ለመስራት እንዳሰበ በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
14 Oct, 11:17
5ሚሊየን ብር እንጅባራ ገባ በአማራ ክልል የእንጅባራ ከተማ ነዋሪ ወጣት አለሚቱ አየነው በቆረጠችው 51ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የ5ሚሊየን ብር እድለኛ ሆናለች፡፡ ወጣት አለሚቱ በእንጅባራ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪ ስትሆን አልፎ አልፎ አድማስ ዲጂታል እንደምትሞክር ገልጻ በ51ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ግን ከዕድል ጋር በመገጣጠም የ5ሚሊየን ብር እድለኛ ለመሆን በቅታለች፡፡ የደረሳትን ገንዘብ ከቤተሰብ ጋር በመምከር ተጨማሪ ሥራ ለመስራት እንዳሰበች ገልጻለች ፡፡
Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
14 Oct, 06:20edited
የጤና ቢሮ ሠራተኛው የ1ሚሊየን ብር ቼካቸውን ተረከቡ! የጅማ ነዋሪው አቶ ይርጋ ንጉሴ በቆረጡት እንቁጣጣሽ ሎተሪ በ5ኛ ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ይርጋ በሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ በጤና ባለሙያነት የሚያገለግሉ ሲሆን አልፎ አልፎ ከስራቸው በተጓዳኝ ሎተሪ የመግዛት የቆየ ልማድ እንዳላቸው ገልጸው፤ በዘንድሮው እንቁጣጣሽ ሎተሪ ግን ከእድል ጋር በመገጣጠሙ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ለመሆን ችለዋል፡፡ የደረሳቸውን ገንዘብ በጅምር ላይ የነበረውን ቤታቸውን አጠናቅቅበታለሁ፡፡ በማለት በደስታ ስሜት ውስጥ ሆነው ገልጸውልናል፡፡
Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
12 Oct, 11:17
አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም በ20 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ5️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
12 Oct, 07:45edited
የቀድሞ የሠራዊት አባል አቶ ሰለሞን አበራ የ750ሺህ ብር ቼክ ተረከቡ የአዳማ ነዋሪው እና የቀድሞ የሰራዊት አባል አቶ ሰለሞን አበራ በቆረጡት በመደበኛ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ750ሺህ እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ሰለሞን በጥበቃ ሥራ የሚተዳደሩ ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ አነስተኛ ንግድ ለመነገድ እንዳሰቡ በቢሮአችን ቆይታ ወቅት ገልጸውልናል፡፡
Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
9 Oct, 12:35
በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሲሳይ ስሜ በቆረጡት እንቁጣጣሽ ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ሲሳይ በህንፃ መሳሪያዎች ንግድ ሥራ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ስራቸውን እንደሚያጠናክሩበት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ገልጸውልናል፡፡
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
