Latest posts

Sαlαh Responds ࿈
22 Sept, 18:57edited
መነኮሳት እና ቄሶች ሆይ ! እረፉ ተብላችኋል። በስተርጅና ጥሩ አይደለም🙂! (2022)☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Sαlαh Responds ࿈
22 Sept, 18:33
ከተቻለ በዚህ መልኩ፣ ሴቶችን እንታደግ✌️☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Sαlαh Responds ࿈
22 Sept, 02:50
ሞታ የበከተችውን ሴት ከሙታን ያስነሳ ነቢይ። ☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Sαlαh Responds ࿈
22 Sept, 02:50
ሞታ የበከተችውን ሴት ከሙታን ያስነሳ ነቢይ።☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Sαlαh Responds ࿈
21 Sept, 16:13edited
Who remembers this legend😎? (ስሙን በኮሜንት ጻፉ)Probably the first muslim በንፅፅር ጉዞዬ ውስጥ ያገኘሁት። ያኔ ከባድ ናቸው ብዬ የማስባቸውን ክርስቲያን አፖሎጂስቶች በሙሉ Destroy ያደረገ ድንቅ ሰው ነው። ሁሉንም ነገር ከA-Z ያስተማረኝ መምህር ነው። የዛሬውን ሳላህ በትክክል የቀረፀው እርሱ ነው። Guess what ? ያኔ እንደ ደርስ የጻፍኳቸው ጽሑፎች እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ነበሩ። የተጠበቀ Manuscript በሉት😁!... ብቻ አላህ መልካም ስራውን ይቀበለው።☑️Sαlαh Responds😘
Sαlαh Responds ࿈
21 Sept, 16:13

Sαlαh Responds ࿈
17 Sept, 17:02
‟እኛ ቸኩለን ነው እንጂ፣ አላህ ዘግይቶ አይደለም።”☑️Sαlαh Responds😘
Sαlαh Responds ࿈
16 Sept, 17:30
አንዳንድ እድሎች ለኸይር ነው የሚያመልጡህ።☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Sαlαh Responds ࿈
16 Sept, 13:48edited
From my old library (ድሮ ተርጓሚ ነበርኩ መሰል😌)
Sαlαh Responds ࿈
16 Sept, 10:38edited
ጣ ! ያንጣጣህ አቦ😁!
Sαlαh Responds ࿈
16 Sept, 10:38

Sαlαh Responds ࿈
15 Sept, 11:58edited
በእንተ ሙርተድ ❲ከእስልምና የወጣ?❳«ሙርተድ» الْمُرْتَد ወይም "Apostasy" ማለት ሃይማኖትን የካደ ❲ከቀድሞ ሃይማኖቱ የወጣ❳ ማለት ነው። ይህ ክህደት የሞት ቅጣትን የሚያስከትል ታላቅ ወንጀል ነው። በእስልምና ሙርተድ ይገደላል። قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم مَنْ بَدَّلَ دِينَهُ فَاقْتُلُوهُ «አንድ ሰው ሃይማኖቱን ከቀየረ (ከእስልምና ከወጣ) ግደሉት።» (📚አል-ቡኻሪ 3017 መጽሐፍ 56, ሐዲስ 226)፩- እስልምና የነፃነት እና የፍትሕ ሚዛን ነው። «በሃይማኖት ማስገደድ የለም» ❲2፥256❳ ሲል፣ የማንንም እጅ ጠምዝዞ ወደ እምነቱ ማስገባት እንደማይቻል እየገለፀ ነው። የእምነቱ በር ለነፃ ፈቃዳችን የተተወ ቢሆንም በእምነቱ ላይ ድንበር የሚያልፍ አካል ግን አይቀጣም ማለት አይደለም። በምድራዊ ሥርዓት፣ የአንድን ሀገር ሕገ-መንግሥት መጣስና በሀገር ላይ ማመጽ «የሀገር ክህደት» ተብሎ የሞት ቅጣትን እንደሚያስከትል ሁሉ፤ የዓለማቱን ጌታ መዳፈርና ሥርዓቱን መካድ ደግሞ ከምድራዊ ክህደት የከበደና የገዘፈ እንደመሆኑ፣ የራሱ የሆነ ቅጣት ሊኖረው ግድ ይላል።፪- በሙርተድ (ከእስልምና በወጣ ግለሰብ) ላይ የሚወሰነው እርምጃ ያለ አስፈላጊ ቅድመ-ሁኔታዎች የሚታወጅ ፍርድ አይደለም። ግለሰቡን ለክህደት የዳረገው ያልተመለሰ ጥያቄና ብዥታ ከሆነ፣ በሊቃውንት በኩል ተገቢው ማብራሪያ ተሰጥቶት ግርታው እንዲጠራ ይደረጋል። ምናልባት የገጠመው የሕይወት ፈተና ከሆነም በሙስሊሙ ማኅበረሰብ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረግለታል። ሆኖም፣ ያለ አንዳች ምክንያት
Sαlαh Responds ࿈
14 Sept, 15:11
📿አዲስ ቪዲዮ....👑☑️Sαlαh Responds😘
Sαlαh Responds ࿈
13 Sept, 20:24
ከካሜራ ጀርባ የሚያጋጥመን ችግር😂!☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Sαlαh Responds ࿈
13 Sept, 14:48edited
📚 አዲስ ነገር... በቅርብ ቀን።☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Sαlαh Responds ࿈
12 Sept, 10:36edited
Final view😌👑ሼፍ ሳላህ ወኢምራን😎.
Sαlαh Responds ࿈
12 Sept, 10:35
ከኢምራን ጋር ቁርስ በመስራት ላይ...🍲
Sαlαh Responds ࿈
11 Sept, 09:38
እዚህ ታሪካዊ መጽሐፍ ላይ ተሳትፎ በማድረጌ ከፍተኛ ክብር ይሰማኛል😎!☑️Sαlαh Responds😘
Sαlαh Responds ࿈
11 Sept, 05:50edited
የማታውን ዲቤት በተመለከተ... (Reflection).አንድ ዲቤት ስኬታማ ነው፣ ይህ ወገን አሸንፏል (Dominate አድርጓል) የሚባለው፣ በዋነኝነት በሁለት መንገድ ነው። የመጀመሪያው ሙግቶች በምን መልኩ ተደራጁ፣ ምን ያኽል ጠንካራ ነበሩ ? የሚለው ሲሆን ተከራካሪው አካል የሚያቀርበው መረጃ ተዓማኒነት ይታያል። በዚህም የተሻለ ሆኖ ከተገኘ ወይም ከቀረበ በትክክል ያሸንፋል። ሌላኛው ደግሞ ተሟጋቹ የሚናገርበት መንገድ፣ በራስ መተማመኑ፣ የመድረክ አቆጣጠር እና የንግግር ችሎታው ነው። ይህ ከታች የሚያዳምጠው Audience ላይ በጣም ተፅዕኖ ይፈጥራል።ታድያስ፥ በማታው ዲቤት ላይ እነዚህን ሁለት መለኪያዎች ሳቀርብ፣ የሙስሊሙ ወገን በአንደኛው ብቻ ሳይሆን በሁለቱም በኩል ፍጹም የበላይነትን አግኝቷል። የመረጃ አቀራረባቸው፣ የሙግት አደረጃጀታቸው፣ ምሁራዊ ሙግቶች በተለይም ደግሞ በራስ መተማመናቸውና የውይይት ስልታቸው... Damn! It was absolute bakery wellah. በእርግጥ ውጤቱን ከውይይቱ በፊትም ቀደም ብዬ ባወቅም በዚህ ደረጃ Dominate ያደርጋሉ ብዬ አልጠበኩም። ብቻ በጣም ፀዴ ውይይት ነበር።☑️Sαlαh Responds😘
Sαlαh Responds ࿈
10 Sept, 18:51edited
📚ሰማዕቱ ብራና😎 ... ከመጽሐፍ ቅዱስ ይልቅ ተፅዕኖ እየፈጠረ ነው። እንችላለን ነው የምልህ👑.
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
