Latest posts

Manchester United Fans
22 Sept, 19:53edited
የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ልዩ እና አዲስ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እያደረጉ ሲሆን የዚህ ተቃውሞ ዓላማም ለክለቡ ስፖንሰርሺፕ ለሚሰጡ ኩባንያዎችና ብራንዶች በሙሉ ኢሜይል በመላክ ከክለቡ ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዲያቋርጡ ማድረግ ነው።ደጋፊዎቹ እንደሚያስቡት ግሌዘሮች እና INEOS ለክለቡ ምንም ዓይነት ቅን ፍላጎት የሌላቸውና ክለቡን ለንግድ ማካሄጃ ብቻ እየተጠቀሙበት እንደሆነ ይሰማቸዋል።አሁን ላይ የክለቡ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻቸው በሁሉም የክለቡ ስፖንሰሮች ላይ ኢሜይል በመላክ ከክለቡ ጋር ያለቸውን ውል እንዲያቋርጡ ጥረት በማድረግ ላይ ናቸው።@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 19:38
Glazers & RATcliffe Out! 🟢🟡@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 19:21edited
የማንቸስተር ዩናይትድ ስፖንሰሮች ገንዘባቸው ምንን እየደገፈ እንደሆነ በትክክል መረዳት አለባቸው። ደጋፊዎች ላለፉት ዓመታት ግልጽ መልእክት ሲያስተላልፉ ቆይተዋል የክለቡ አመራሮችና ውሳኔ ሰጪዎች ከአንድ ትልቅ ተቋም የሚጠበቀውን መስፈርት ማሟላት ተስኗቸዋል።ስፖንሰሮች በክለቡ ባህል፣ ታላቅ አላማ እና ከደጋፊው ጋር ባለው ቁርኝት ላይ እየደረሰ ያለውን ውድመት ችላ በማለት በ ዩናይትድ ባጅ ብቻ ጥቅም እየሰበሰቡ መቀጠል አይችሉም።የክለቡ ደጋፊዎች ለክለቡ ቅርብ በሆኑ ምንጮች ላይ የክለቡ ስፖንሰር የሆኑ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን እንዳይገዙ እያስጠነቀቁ ይገኛሉ።"በክለባችን ስም አትነግዱ የእኛ ታሪክ የግሌዘር እና INEOS ኪስ መሙያ አይደለም ክለባችንን መልሱልን" በማለት በሁሉም የማንቸስተር ዩናይትድ ትዊተር ፔጆች ላይ የክለቡ ባለቤቶች ክለቡን እንዲለቁ እና አጋር ድርጅቶች ከክለቡ ጋር ያላቸው ውል እንዲቋረጥ ዘመቻ ተጀምሯል።ዘመቻው አንድ ወይም ሁለት ቀን ብቻ የሚደረግ ሳይሆን ቀጣይነት አለው!@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 18:53edited
ሶሻል ሚዲያው INEOS & Glazers out ዘመቻ ተጥለቅልቋል! 🔥@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 18:46
ማዝ prime ካፉን ሊያሳየን ወደ ሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ተጉዟል !@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 18:22
ገባ ገባ በሉ ገንዘብ እየዘነበ ነው ጨዋታው ጦፋል 🔥 ደራሹ አብድዋል🔥🎁 ዲፖዚት ሲያረጉ 10% ቦነስ ያገኛሉ🎁 🎁 ጓደኛ ጋብዘው 10 ብር ያግኙ 🎁በ አንድ ጨዋታ የሚፈልጉት ያህል Cartrla መያዝ የርሶ መብት ነው⚠️ ማንኛዉም ጥያቄ ወይንም አስተያየት 👇👇👇👇 በ @nasabingo_supporthttps://t.me/nasa_bingo_bot
Manchester United Fans
22 Sept, 18:15
forwarded from @kehaligames
🎅🔥 ድልን የተራበ ሰው የሚጫወተው ጨዋታ 🔥🎅🔥 HITSLOT ጨዋታን በምርጡ የካሲኖ ጨዋታ መድረክ kehali.games ላይ በመጫወት ሀብታም ይሁኑ!PLAY NOW | BOT
Manchester United Fans
22 Sept, 17:56
ሰላም ዉድ የቻነላችን ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ አንድ ደስ ያሰኘንን ነገር ልናካፍላችሁ ዘንድ ወደድን! ከዚህ በፊት በጣም ብዙ የለፋንበት እና እናንተንም ያፈራንበት ከ 340K በላይ ተከታይ የነበረው ቻነላችን በራሽያን ሃከሮች መዘረፉ የሚታወስ ነው!ያ ሁሉ አልፎ እንደገና አዲስ ከፍተን እዚህ ደርሰናል! ሆኖም በዛሬው እለት እንዳወቅነው የቀድሞው ቻነላችን ተመልሶልናል ይህም የሆነው ሃከሮቹ ቴሌግራም አካውንታቸው Delete መሆኑ እና ቴሌግራም ለቀድሞው የቻነሉ ባለቤት ባለቤትነቱን በመመለሱ ምክንያት እንደሆነ ይሰማናል በወቅቱ ለቴሌግራም የላክናቸው ማመልከቻዎች እንዳሉ ሆነው ማለት ነው!የሆነው ሆኖ የቀድሞ ቻነላችንን መልሰን አግኝተናል ለናንተም እናሳውቅ በማለት ነው መልካም ምሽት ይመቻችሁ!🙌❤️@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 17:35
ራሽፎርድ በዩናይትድ ውስጥ ሊኖር አይገባም ነበር!!🗣ሳም አላርዳይስ፦ ማርከስ ራሽፎርድ እዚህ ዩናይትድ መሆን አልነበረበትም ለእሱ ምን ያህል ዋጋ እንደቀረበላቸው አላውቅም ነገር ግን ዩናይትዶች የቀረበላቸው ዋጋ በቂ እንዳልሆነ እና የበለጠ እናገኛለን ብለው እንዳሰቡ ግልጽ ነው።ነገር ግን በባርሴሎና ሙሉ የውድድር ዘመን ካሳለፈ በኋላ ሳያስፈርሙት የውሰት ጊዜውን በጥሩ ሁኔታ እንዳሳለፈ ተናግረው ጎርደንን ከኒውካስል ለዛውም ዩናይትድ ለራሽፎርድ ከጠየቀው በበለጠ ከፍተኛ ዋጋ መግዛታቸው ስለ ራሽፎርድ የሆነ ነገር ይነግርሃል ብዬ አስባለሁ።@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 17:04
"አሰልጣኞች ዝም ብሎ ማባረር ትርጉም የለውም ጥፋቱ የአመራሮቹ ነው!" ፖል ስኮልስ🗣️ፖል ስኮልስ በክለቡ ደካማ የውድድር ዘመን ጅማሮ ምክንያት በአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ላይ የሚሰነዘረው ትችት አግባብ እንዳልሆነ በመግለፅ ለካሪክ ድጋፉን ገልፆለታል።ስኮልስ የክለቡ አመራሮች በክረምቱ የዝውውር መስኮት የፈለጋቸውን ተጫዋቾች አሟልተው ባለመስጠታቸውና በበቂ ሁኔታ ባለመደገፋቸው ምክንያት ካሪክን ለብቻው ተጠያቂ ማድረግ ፍጹም አግባብ እንዳልሆነ ተናግሯል።"የማንቸስተር ዩናይትድን አሰልጣኞች ዝም ብለህ ደጋግመህ ማባረር አትችልም ምክንያቱም መጨረሻችን ያው ተመሳሳይ ችግር ውስጥ መውደቅ ነው የሚሆነው።የክለቡ አመራሮች ለማይክል ካሪክ በቂ ድጋፍ ሳያደርጉለት ተስፋ አስቆርጠውታል" ሲል ተናግሯል።@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 16:57
forwarded from @ethiopokerofficial
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️የ500,000 ብር የስፖርት ውድድር ➖ ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15 500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች 🥇 1ኛ ደረጃ፡ 45,000 ብር 🥈 2ኛ ደረጃ፡ 32,000ብር 🥉 3ኛ ደረጃ፡ 23,000ብር ...... እስከ 100ኛ ድረስ ለእያንዳንዱ ለውርርድ የሚያውሉት 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኝልዎታል። ቢያሸንፉም ሆነ ቢሸነፉ፣ ውርርዱ ለውድድሩ ይቆጠራል።⚠️ውርርድ የሚቆጠረው የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ ነው፡ 👉 መደብ 20 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 አጠቃላይ (odds) 1.30 ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 ከላይ ከተጠቀሱት ውድድሮች ቢያንስ አንድ ምርጫ ሲካተትበት።በአጠቃላይ 200 ብር የሚደርስ መጫወት ያስፈልግዎታል። ሽልማቶች በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ (balance) በጥሬ
Manchester United Fans
22 Sept, 16:40edited
የሊድስ ተከላካይ ያካ ቢዮል ቤንያሚን ሼሽኮን በመደገፍ የስኮልስ እና የኒኪ በትን አስተያየትም ተችቷል፡🗣️ፖል ስኮልስ፦ "የሼሽኮ አጥንት ካልተሰበረ በቀር መከላከያህን (መጋጫህን) አድርገህ መጫወት አለብህ።"🗣️ኒኪ በት አክሎ፦ "ተጫዋች ነህ ወይም አጥንትህ ይሰበራል ወይም ደግሞ ትጫወታለህ።"🗣️ ያካ ቢዮል፦ "ቤንያሚን ሼሽኮ ከዚህ ዓይነት ጫና ራሱን እንዴት ማራቅ እንዳለበት እንደሚያውቅ ተስፋ እደርጋለሁ አምናለሁም።በሜዳ ላይ ነገሮች እንዳሰብከው ሳይሄዱ ሲቀሩ እና የተወሰኑ ጥርጣሬዎች ሲገቡህ እንዲህ ያሉ ነገሮችን ማንበብ በራስ መተማመንህን የበለጠ ሊጎዳው ይችላል።ሁላችንም ያለውን ጥራት ስለምናውቅ ለነዚህ ነገሮች ብዙ ትኩረት መስጠት የለበትም። እሱ ራሱ ምን ዓይነት ተጫዋች እንደሆነ ያውቃል በሜዳ ላይ በሚያደርጋቸው ድንቅ ነገሮችም ሁልጊዜ እንደሚያሳይ አስባለሁ።"@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 16:16edited
በክለንሺት 5ክለቦች 3 ጨዋታዎች ላይ ግብ ሳይቆጠርባቸው ወተዋል ከነዚህ መሃል 1ዱ ብራይተን ነው Xg 11.5 በመፍጠር 1ኛ Xg conceded 8.7 14 ኛ እኛ በ 6.8 6ኛ Xg diff 2.8= 5ኛ እኛ በ3.1 4ኛ Shot on target 5.8 1ኛ ሙከራዎቻቸውን ወደግብነት በመቀየር በ16.8% 3ኛ ትልቅ የግብ እድል በመፍጠር 22=1ኛ ትልቅ የግብ እድል በመሳት 13 =2ኛ በየ ጨዋታዎቹ
Manchester United Fans
22 Sept, 16:12
ይህ ሰው ፋቢያን ኸርዝለር ነው የብራይተኑ አሰልጣኝ ክለቡ ብራይተን በሊጉ 3 ኛ ደረጃ ላይ ሲሆን በመለክያዎች የክለቡን ደረጃ እንይ ግብ በማስቆጠር 16=1 ኛ - ግብ በየ90 ደቂቃው 3.2 =1ኛ የተቆጠረበት ግብ 5- በየ 90ደቂቃው 1. 0= 7 ኛ ይህ ራሱ ጠለቅ ብለን ስናየው ሊድስ እና አቨርተን 0.6 በየጨዋታው ይቆጠርባቸዋል አርሰናልን ጨምሮ 4ክለቦች 0. 8 ይቆጠርባቸዋል ከዚያን ብራይተን
Manchester United Fans
22 Sept, 16:08
እውነት ለመናገር ባሌባ መጥቶ እንደ መሲህ ካላዳነው የ 3 ጨዋታ ጊዜም ያለው አይመስለኝም ግን ያኔ ልናነሳው ይገባል ብዬ የማስበው 1 ሰው አለ ፕሮጀክታቸውን ውድቅ እንደሚያደርገው ብጠብቅም ቅሉ! ይህን ያልኩት "በቅሎ ግዙ ግዙ 1 አሞሌ ጨው ላያግዙ" እንደሚባለው ልሆን አይደለም ስለዚህ ስለ ሰው እና ስለ 1ቡድን እናውራ ምናልባትም የዚህ ዓመት የ ፕሪምየር ሊግ surprizing team: @Manc
Manchester United Fans
22 Sept, 16:06
በካሪክ እምነት እያጣ የመጣው የዩናይትድ ደጋፊ!! ባለፈው የውድድር ዘመን ሚካኤል ካሪክ በማንችስተር ዩናይትድ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆኖ በነበረበት ወቅት የታየው ተስፋ ሰጪ ጅምር በደጋፊዎች ዘንድ ትልቅ እምነት እና ተስፋን ፈጥሮ ነበር። ነገር ግን በአምስት የሊግ ጨዋታዎች አንድ ድል ብቻ መመዝገቡ በደጋፊው ዘንድ የነበረውን እምነት እንዲሸረሸር አድርጎታል፤ በጅማሮው ወቅት ይታይ የነበረው ያ ድንቅ ስሜትና
Manchester United Fans
22 Sept, 15:48
እስካሁን ባለው በዚህኛው የውድድር ዓመት ብዙ የተሳኩ ኳሶች ወደ መጨረሻው የማጥቃት ክፍል ያቀበሉ ተጫዋቾች ◎122 - Bruno Fernandes ◎ 110 - Youri Tielemans ◎ 96 - Declan Rice ◎ 86 - Martin Ødegaard ◎ 83 - Elliot Anderson via Whoscored@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 15:35
በዚህ የውድድር ዘመን ብዙ ኳሶችን ያዳኑ ግብ ጠባቂዎች ።Senne 16 🔥@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 15:28edited
🚨📊 ከክፍት ጨዋታ 13 የግብ እድሎችን ፈጥሯል። 🪄በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ እንደ ማርከስ ራሽፎርድ ከክፍት ጨዋታ ብዙ የግብ እድሎችን የፈጠረ ተጫዋች የለም 🔥Still he should be bench![footballontnt]@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Manchester United Fans
22 Sept, 15:21
በሊጉ ከተመለከታቸው የደስታ አገላለጾች መካከል ምርጡ የቱ ነው ?🗣️ጆሽ ኪንግ :- suuuuui የሚለው የክሪስቲያኖ ሮናልዶ እና የዋይን ሮኒ የቦክስ ደስታ አገላለጽ ምርጡ ነው ።@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
