Latest posts

menhaj_aselefiya
22 Sept, 16:42
🌸እህቶቼ፣ ከቤት ስንወጣ ሽቶችን እንጠንቀቅ!ሙስሊሟ ሴት ሽቶና ጌጥ መጠቀም ስትፈልግ የሚገባውንና የማይገባውን ቦታ መለየት አለባት በተለይም የሽቶዋ ሽታ እንዲሰማ በማድረግ ከወንዶች መካከል መውጣት እንዳይሆን መጠንቀቅ አለባት።رسول الله ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «أَيُّمَا امْرَأَةٍ اسْتَعْطَرَتْ فَمَرَّتْ عَلَى قَوْمٍ لِيَجِدُوا رِيحَهَا فَهِيَ زَانِيَةٌ»🌷እህቶቼ የምንለብሰውን የምንጠቀመውንና ከቤት የምንወጣበትን ሁኔታ በሸሪዓ መመዘን የአላህን ትዕዛዝ መጠበቅ ነው።አላህ የሚወደውን እንድንሰራ እና ከሚያስቆጣውም እንድንርቅ ይርዳን።•━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya


menhaj_aselefiya
22 Sept, 11:06



menhaj_aselefiya
22 Sept, 09:40
📌አዲስ ሙሓደራ🔹የሙሓደራዉ ርዕስ (( የነብዩ ምክር ለሴቶች እና ሴቶች በእስልምና መከበራቸው ))የተዳሰሱት ነጥቦች ፦- የሴች ክብር በቁርዓን - የሴች ክብር በሀዲስ - ከነቢዩ ምክር ለሴቶች - በአምልኮ እና በበጎ ስራ ላይ (ምክሮች)፦ የዲን ማዕዘናትን አጥብቆ መያዝ - በትዳር ሕይወት እና በመልካም አብሮነት (ግንኙነት) ውስጥ - የቤት እንክብካቤ እና ኃላፊነት -በመልካም ስነ-ምግባር እና ምላስን መጠበቅ እና ከመራገም መራቅ🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ)🔸በአዳማ ከተማ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የተደረገ ሳምንታዊ የሴቶች ሙሓደራjoin #telegram ቻናል
menhaj_aselefiya
22 Sept, 03:14
እህቴ ከምትቀመጪባቸው ሰዎች በጥንቃቄ ምረጪ አንዳንድ ጓደኝነት ወደ ኸይር ይመራል ሌላው ደግሞ ከአላህ ያርቃል።قال الله تعالى: ﴿وَاصْبِرْ نَفْسَكَ مَعَ الَّذِينَ يَدْعُونَ رَبَّهُم بِالْغَدَاةِ وَالْعَشِيِّ يُرِيدُونَ وَجْهَهُ﴾ “ጌታቸውን በጧትና በማታ የሚጠሩትን የእርሱን ፊት ብቻ የሚፈልጉትን ሰዎች ጋር ነፍስህን አስታግስ።” 📖 አል-ከህፍ፦ 28የምትመርጪው ጓደኛ በአላህ ላይ ያለሽን ቅርበት ያሳድግ እንጂ አያዳክምመልካም ጓደኛ የዱንያ ደስታ ብቻ ሳይሆን ወደ አኺራም የሚያግዝ ሰው ነው።•━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya


menhaj_aselefiya
21 Sept, 17:50
forwarded from @abu_muqbil_poetry
💎💎አድስና ትኩስ ግጥም ✅ርእስ፡ ከጎጃም ሰማይ ስር (ከውቧ ባህር ዳር)እጅግ አጓጊውንና ተጠባቂውን የሰለፊዮችን ግንኙነት እና የውቧ ባህርዳር የቢላል መስጂድን የገቢ ማሰባሰቢያ አስመልክቶ የእንዳትቀሩ መልእክት አዘል የሆነች እንዲሁም የግብዣ ጽሁፍ ነች ።ዝግጂት ወንድማችሁ አቡ ሙቅቢል (አል ወለዊ)https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry👇👇👇👇👇👇👇 🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🎧 ይህየቴሌ ግራም ግሩፕ ነው https://t.me/bilalmesji https://t.me/bilalmesji 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👇👇👇👇👇👇👇 ይህ የአባይ ማዶ የቢላል መስጂድ መገንቢያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው ።
menhaj_aselefiya
21 Sept, 13:42
በየቦታው ግሩፕና ቻናል እየከፈታችሁ ያልተገባና አላስፈላጊ ነገር እየፈጠራችሁ ማን አለብኝ በማለት ራሳችሁን ከማስቀደም በፊት ተጠንቀቁ።ይች እጃችሁ የምታደርገው ነገር ከአላህ ዘንድ ታስጠይቃችኋለች።የዲን ጉዳይ በስሜትና በግምት የሚያዝ ነገር አይደለም ሰዎችን መሰብሰብና ቻናል መክፈት ብቻ ኢልም አያደርገውም።እልቅ ተማሩ ከኡለማዎች ስር ጠጋ ብላችሁ ተማሩ ጅህላችሁን አራግፉ።የማታውቁትን ከመናገርና ከማስተላለፍ በፊት ጠይቁ አረጋግጡ እውቀት ካላችሁ ብቻ ተናገሩ።ማን አለብኝ ብሎ ራስን ማስቀደም ሳይሆን ምን አውቃለሁ ከማን ተማርኩ ይህን ነገር ለማስተላለፍ ማስረጃየ ምንድነው ብሎ ራስን መጠየቅ ይገባል።አላህን ፍሩ ዲን አማና ነው ሳትማሩ አትመሩ ሳታውቁ አትናገሩ።
menhaj_aselefiya
21 Sept, 11:17

menhaj_aselefiya
21 Sept, 10:20edited
🔊#ሰበር #አኽባር🔊 ዓለም አቀፍ የዳዕዋ ፕሮግራም በታላቅ ጉጉት እየጠበቅንዉ ያለንዉ ፕሮግራም ላይ የሚጋበዙ #መሻይኾች እና #ኡስታዞች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️ 💺ተጋባዥ መሻይኾቻችን 1.የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ..ከሪያድ/ሳውዲ 2.ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ..ከባህር ዳር 3.ሸይኽ አብዱልሀሚድ.. ከስልጤ/ለተሞ 4.ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5.ሸይኽ
menhaj_aselefiya
21 Sept, 10:11
forwarded from @sheikmohmmedhyathara
🔊#ሰበር #አኽባር🔊ዓለም አቀፍ የዳዕዋ ፕሮግራምበታላቅ ጉጉት እየጠበቅንዉ ያለንዉ ፕሮግራም ላይ የሚጋበዙ #መሻይኾች እና #ኡስታዞች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️💺ተጋባዥ መሻይኾቻችን1.የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ..ከሪያድ/ሳውዲ 2.ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ..ከባህር ዳር 3.ሸይኽ አብዱልሀሚድ.. ከስልጤ/ለተሞ 4.ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5.ሸይኽ ጡሃ ኸድር.. ከአዲስ አበባ 6.ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.. ከኮምቦልቻ 7.ሸይኽ አቡዘር ሐሰን.. ከኮምቦልቻ 8.ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት.. ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10.ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.. ከባህር ዳር 11.ሸይኽ መህቡብ..ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ.. ከምስራቅ ስልጤ


menhaj_aselefiya
21 Sept, 04:09
forwarded from @sheikmohmmedhyathara



menhaj_aselefiya
21 Sept, 02:44
ጧት ስትነሱ የመጀመሪያው ሀሳባችሁ “ዛሬ ለአላህ ምን አደርጋለሁ?” የሚል ይሁን።ብዙ ሥራ ሳይሆን በኢኽላስ የተሠራ ሥራ ብዙ ንግግር ሳይሆን መልካም ቃል ብዙ እውቀት ሳይሆን በተማርነው መሥራት እነዚህ የቀኑን ዋጋ ያሳድጋሉ። 🌸 قال الله تعالى: ﴿فَاسْتَبِقُوا الْخَيْرَاتِ﴾ “ወደ መልካም ሥራዎች ተወዳደሩ።”🌷ቁርአን አንብቡ ዝክርን አብዙ ለአላህም ልባችሁን አሳምሩ።አላህ ልባችንን በኢማን ያበራ እግራችንን በሀቅ ላይ ያፅና ሥራችንንም ሁሉ ለእርሱ ብቻ የተደረገ ያድርግልን።🌷•━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya
menhaj_aselefiya
20 Sept, 22:47
አንዳንድ ሰዎች ደግሞ እንዲህ ይሉናልእኛን የተቃወመን ሰውም ሆነ የተዉን ሰው አይጎዳንም ኢንሻአላህ እኛ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ያለን ሰለፊዮች ነን» ይላሉ።ነገር ግን ሰለፊ መሆን በአንደበት እኛ ሰለፊዮች ነን በማለት ብቻ አይረጋገጥም ሰው ራሱን በሚጠራበት ስም ሳይሆን በእውቀቱ በአደቡ በአቋሙና በተግባሩ ይታወቃል።በሚዲያ ላይ ብዙ በማራገብ የሌሎችን እንከን በመቁጠር እንዲህ ናቸው እንዲያ ናቸው በማለት ብቻ ሰለፊ አትሆንም።ከዚህም የበለጠ የሚያሳዝነው አንዳንድ ሰዎች ኡስታዝ ኡስታዝ እያሉ አንድን ሰው እጅግ እያሞገሱ እሱን እንደ ታላቅ አዋቂ አድርገው ከእሱ ጋር በመቀመጥና በመተባበር የሚያራግቡ ይታያሉ።ወንድሞቼ ሰውን በማሞገስ ወይም በኡስታዝ ስም በመጥራት እውቀት አይጨመርም እውቀት በደሊል በትምህርትና በኡለማዎች እውቀት ይመዘናል።ስለዚህ እውቀት ሳይኖር ሰዎችን ለመመዘን ለመፍረድና በሚዲያ ላይ ለማራገብ አትቸኩሉ።ጊዜያችሁን በክርክር ከማባከን ይልቅ ተማሩ እውቀት ፈልጉ ከኡለማዎች ተማሩ።ሰለፊያ በስም የምትጠራ መለያ ብቻ አይደለችም በእውቀት በሱና በአደብና በተግባር የምትታይ መንገድ ናት።•━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya
menhaj_aselefiya
20 Sept, 17:51
forwarded from @hussenabass123
አዲስ በደብ ለደመጥ የሚገባ በያን መልስ፦ ==============================🎙በተወዳጁ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀራ «አሏህ ይጠብቃቸው»✔️ ርእስ:- የሙሀመድ ሰልማን ፊትና ሀራ ላይ🫵 በመልሱ ውስጥ ከተወሱ ነጥቦች መካከል፦— ሙሀመድ ሰልማን በሸይኽ ሁሰይን ከረም መልስ እሰጣለህው ብሉ የራሱን ሸይኽ ክብር ዝቅ እንዳረገ እና ንዳብጠለጠለ !— የሎ መሻይኾች የሱን قضية አይተው ጨርሰው እንዳል ተቀበለ !— ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሸይኽ ሁሰይን ከረም መንገሱን የአንተ ሀሪማ መድረሳ ማለት ነው እንድነግስ አይወድም ብሎ ለሸይኽ ሁሰይን ከረም በውሸት በቀጥፈት እንደነገረ መሻይኾችን ለመማጋጨት ባይሳካም እንኳ !— የሙሀመድ ሰልማን ፊትና በሀራ ብቻ እንዳልቆመ ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ችግር አለባቸው ብሎ በቅጥፈት ለሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ነገር እንዳመጣ፦— ሙሀመድ ሰልማን እንደ ሌሎች ደረሳዎች እራሱን ዝቅ እንደማያረግ እና በማይመለከተው ነጥብ ገብቶ መፈትፈት እንደሚፈልግ !— ሙሀመድ ሰልማን ኻኢን እንደሆ ምክኒያቱም በድብቅ መሻይኾችን ሰያሳውቅ ሹራ ላይ ለረድ ይሆነኛል ያለውን ስለሚቀዳ !
menhaj_aselefiya
20 Sept, 16:30
🌸 እህቴ ሆይ! ልጅሽ አደራ ነው 🌸ልጅ የቤት ጌጥ ብቻ አይደለም የአላህ አደራ ነው እናትም ልጇን በምግብና በልብስ ብቻ ሳይሆን በአቂዳ በአደብ በሶላት በኢልምና በመልካም አካሄድ ማሳደግ አለባት።አላህ سبحانه وتعالى እንዲህ ይላል፦ ﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا﴾ “እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እራሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ከእሳት ጠብቁ።” [አት-ተሕሪም፡ 6]እናት ሆይ ልጅሽ ከአንቺ ብዙ ነገር ይማራል አንቺ ስትሆኚ እሱ ይመለከታል አንቺ ስትናገሪ ይሰማል አንቺ ስትሠሪ ይከተላል ስለዚህ ልጅሽን ለማስተካከል ከመፈለግሽ በፊት ራስሽን አስተካክይ🌷ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «كُلُّكُمْ رَاعٍ وَكُلُّكُمْ مَسْؤُولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ» “እያንዳንዳችሁ ጠባቂ ናችሁ፤ እያንዳንዳችሁም ስለሚጠብቀው ኃላፊ ነው።”እናት ሆይ ልጅሽ ዛሬ ትንሽ ቢሆንም ነገ ትልቅ ሰው ይሆናል ዛሬ የምትዘሪበት ነገ የምታጭጂው ፍሬ ነው።🌱አላህ ልጆቻችንን መልካም የዓይን ደስታዎችና ለዲናቸው የሚጠቅሙ


menhaj_aselefiya
20 Sept, 10:27
▫️የሰለፊያ ሴቶች የደርስ ግሩፕ! አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ የሰለፊያ እህቶቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! እነሆ የሁል ግዜ ምኞታችሁ የሆነውን የሰለፊዮችን የቂርኣት መርከዝ ዝግጅቱን አጠናቀን ብቅ ብለናል!። - ስለሆነም ከዚህ በኋላ ሰለፊዮችን የት ማግኘት እችላለሁ የሚለው ጭንቀት ቀርቷል! -ኢንሻአሏህ- መርከዛችንም ሸሪዓዊ ትምህርቶችን በሰፊው አካቷል! - ለጀማሪዎች
menhaj_aselefiya
20 Sept, 10:04
forwarded from @manarul_alhudammzgebiya
▫️የሰለፊያ ሴቶች የደርስ ግሩፕ!አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ የሰለፊያ እህቶቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! እነሆ የሁል ግዜ ምኞታችሁ የሆነውን የሰለፊዮችን የቂርኣት መርከዝ ዝግጅቱን አጠናቀን ብቅ ብለናል!።- ስለሆነም ከዚህ በኋላ ሰለፊዮችን የት ማግኘት እችላለሁ የሚለው ጭንቀት ቀርቷል! -ኢንሻአሏህ- መርከዛችንም ሸሪዓዊ ትምህርቶችን በሰፊው አካቷል!- ለጀማሪዎች የቃዒዳና የቁርኣን ትምህርት፤ አቅሪ ሰለፊያ እህቶቻችን! የዐቂዳና፣ የመንሀጅ፣ የተጅዊድ፣ ትምህርቶች በሰለፊያ ኡስታዞችና ወንድሞች ይቀርባል! ሌሎችንም ሸሪዓዊ ትምህርቶች እንደ ሁኔታው ይጀመራል!።|~ከናንተ የሚጠበቀው የግሩፑን ስነስርዓታዊ መስፈርቶችን መጠብቅ ብቻና ብቻ ነው!።👉 ክፍያ የለውም!💡ኑ! ዲናችንን በሰለፊዮች ምንጭ እንቅዳ።ማሳሰቢያ!❶ - መቅራት የምትፈልጉ በግዜው ገብታችሁ እንድትመዘገቡ ለማሳሳብ እንወዳለን!❷ - ለወንዶች ለአሁኑ መርከዝ ስላላዘጋጅን ስናዘጋጅ በግዜው እናሳውቃችኋለን አሁን ግን ወደ ግሩፑ እንድትገቡ አልተፈቅድም።
menhaj_aselefiya
20 Sept, 09:47edited
🌷 لا تجعل همك رضا الناس، واجعل همك رضا الله. ሁልጊዜ ሰዎች ስለእኛ ምን ይላሉ ? ምን ያስባሉ ? ብለን እንዳንጨነቅ ሰዎችን ሁሉ ማስደሰት አንችልም ዋናው ጉዳይ አላህ በእኛ መውደዱና መደሰቱ ነው ሰዎች ቢወዱንም ቢጠሉንም ቢያመሰግኑንም ቢነቅፉንም የምንሠራው ሥራ ለአላህ ከሆነ በዚያ እንፅና።አላህ ሆይ! ሥራችንን ለአንተ ብቻ የተጠራ አድርገው የሰዎችን ውዴታ ከመፈለግ ልባችንን ጠብቀን።•━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya


menhaj_aselefiya
20 Sept, 08:04
forwarded from @ibnu_idris_p
🚫 የስልክ ንግግርን ደብቆ መቅዳትእንከን የለሹ ኢስላም ለሙስሊሞች የዘረጋላቸው የህይወት መስመር እንከን የማይወጣለት ነው ። በየትኛውም እንቅስቃሴያቸው አላህን እንዲፈሩና ራሳቸውን ሒሳብ እንዲያደርጉ ያሳስባል ። የእስልምና ሸሪዓ ይህንም ጭምር አውስቶታል ወይ በሚያስብል ልክ ለሁሉም መመሪያና ህግ አስቀምጧል ። ከእነዚህ አስገራሚ መመሪያዎች ውስጥ ሰዎች በመተማመን የሚለዋወጡዋቸውን ሐሳቦች ያለ ባለቤቱ ፈቃድ ወደ ሌላ አካል ማስተላለፍን አጥብቆ ይከለክላል ። ሐሳቡ በሁለት ሰዎችም መካከል ይሁን ከዛ በላይ ባሉ ሆኖ ከእነርሱ ውጪ እንዳይወጣ በማይፈልጉበት ጉዳይ ላይ የተነሳን ሓሳብ ከመካከል አንዱ ተነጥሎ ለሌሎች እንዲደርስ ማድረግ አማናን እንደመብላት ይቆጠራል ። ከዚህ ውስጥ ሁለት ሰዎች በስልክ ያወሩትን ጉዳይ አንደኛው ሳያውቅ ቀድቶ ለሌሎች ማስተላለፍ ወሬ ማሳበቅና አማና መብላት ውስጥ ይገባል ። ከሁለቱ አንዱ የተነጋገሩበትን ነገር ወደ ሌላ መውሰዱ ሌላውን የሚገዳና አዛ የሚያደርገው ከሆነ የድርጊቱ ክልክልነት ደረጃ በዛው ልክ ይጨምራል ። የኢስላም ሊቃውንቶች ሸሪዓዊ ለሆኑ አገልግሎቶች ከአህሉል ቢዳዓ እንደማስጠንቀቅና ቃዲ ፊት ለመረጃ ማጠናከሪያነት ማቅረብን ለመሳሰሉት ካልሆነ የሚመለከተው አካል ሳይፈቅድ ወደ ሌላ አካል ማድረስ ክልክል መሆኑን ያስረዳሉ ። በዚህ ዙሪያ ከመጡ መረጃዎች ውስጥ በቀጥታ ተያያዥነት ያላቸውን የተወሰኑትን እጠቅሳለሁ ። عن جابر بن عبد الله – رضي الله عنه – قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم –" إذا حدث الرجل الحديثTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
menhaj_aselefiya
20 Sept, 07:45
forwarded from @ustazabuzarhassenabutolha
🔴 አሁን ወሳኝ የመንሀጅ ደርስ !📚 አል-መውሪዱል ዐዝቡ'ዙላል !🎙️በሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን -አቡ ጦልሓ- -ሀፊዞሁ'ሏህ-😀 ኪታቡን 𝐏𝐃𝐅 ለማግኘት፦👇https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/13850🔴 | Live ሼር አድርጉ! 👇https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha?livestream=612db9ee9ff1466c36
menhaj_aselefiya
20 Sept, 06:33
forwarded from @abuimranaselefy
✅ረድ በሙሀመድ ሀሚዲን ላይ👉 በትኩረት እናዳምጠው በደንብ ወሳኝ ወሳኝ ነጥብ ዳሰዋል🎙 الشيخ أبو منصور محمد حياة الولويالمدرس في مدينة هرا - حفظه الله تعالى-🎙በሸይኻችንአቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይአላህ ይጠብቃቸው💬●◉●◉●◉●◉●◉💬 👇👇👇https://t.me/AbuImranAselefy/12308
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
