Latest posts

MERKATO FX
22 Sept, 18:09
ምንም ይሁን ምን በተፃፈልህና በታቀደልህ እጣፈንታ ባለህና በሰጠህ ፀጋ ሁሉ ተደሰት ፈጣሪህን ከልብህ አመስግን ከምንም በላይ ደስታህ በእጅህ ላይ ሳለች በሰው እጅ እንደሆነች አድርገህ አታስብ!መልካም አዳር ተመኘው 🙌
MERKATO FX
21 Sept, 04:47edited
it’s a new week again. let the market reward your discipline.
MERKATO FX
18 Sept, 18:03edited
ምዝገባ እስከመች ይቆያል እና ትምህርት ይጀመራል ላላችሁኝ ምዝገባ ተጠናቆ ወደ ትምህርት የሚገባው ከ 2 ሳምንት ቡሃላ ነው። መልካም ምሽት ይሁንላችሁ።


MERKATO FX
17 Sept, 16:30edited
2nd round registration has started ማሳሰቢያ ከዚህ በታች ያለውን ሙዋሙዋላት ማትችሉ ባትቀላቀሉ መልካም ነው :- • ትምህርቱ በ live ላይ ስለሆነ live መግባት ማይወድ ሰው ይሄንን Bootcamp እንዳይቀላቀል። • ምትኩራሩ ልጆች ባትገቡ መልካም ነው ከ FU ጋር ፀብ ፈጥሮ ከመውጣት 🤭 • የቤት ስራዎች, ፕሮጀክቶች መስራት ማትወዱ ልጆች ባትገብ መልካም ነው ። • Live ላይ
MERKATO FX
17 Sept, 04:17
ትናንት በተካሄደው የ FED ስብሰባ ላይ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች1. Fed የወለድ ጨምሩዋል በ 25 bps ይሄ የሆነው ከ 3 በሇላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።2. Fed የዋጋ ግሽበትን ወደ 2% ለማድረስ ይረዳናል ብሏል።3. የባንኩ ኃላፊዎች ያስቀመጡት አማካኝ ግምት በ 2026 ላይ ሊላ 25 bps እንደሚጨመር ነው።
MERKATO FX
16 Sept, 09:25edited
ለሰው የገባውን ቃል የሚያከብር ታማኝ ይባላል፣ ለራሱ የገባውን ቃል የሚያከብር ግን ጀግና ይባላል እውነተኛው ነጋዴ የራሱ ቃል እና ህግ እስረኛ ነው!
MERKATO FX
15 Sept, 09:05edited
2nd round registration has startedማሳሰቢያ ከዚህ በታች ያለውን ሙዋሙዋላት ማትችሉ ባትቀላቀሉ መልካም ነው :-• ትምህርቱ በ live ላይ ስለሆነ live መግባት ማይወድ ሰው ይሄንን Bootcamp እንዳይቀላቀል። • ምትኩራሩ ልጆች ባትገቡ መልካም ነው ከ FU ጋር ፀብ ፈጥሮ ከመውጣት 🤭 • የቤት ስራዎች, ፕሮጀክቶች መስራት ማትወዱ ልጆች ባትገብ መልካም ነው ። • Live ላይ ማውራት ምትፈሩ ልጆች እናንተም ባትገብ መልካም ነው ።ማጠቃለያ: ትምህርቱ የሚቆየው ከ 6 ወር እስከ 1 አመት ሊሆን ስለሚችል ይሄንን በማገናዘብ ተመዝገቡ!ለመመዝገብ : - @merkatofx_support


MERKATO FX
12 Sept, 12:56

MERKATO FX
11 Sept, 12:39
ራስህ ለሰጠሀው ስያሜ በአዲስ አመት አዲስ ማንነት እያልክ በየ አመቱ ተደጋጋሚ ነገር አታርግ ዛሬም ነገም ትናንትም ቀኖች ናቸው መጀመር ያለብህን ዛሬውኑ ጀምር አመት እያማረጥክ አትኑር!ለሁላችሁም ለዚህ ቀን እንካን ፈጣሪ አበቃችሁ ፣ ሰላማችሁን ምታገኙበት ፣ ደስተኛ ምቶኑበት አመት ያርግላችሁ 🙌
MERKATO FX
8 Sept, 11:14
forwarded from @financialjuice
UK's Chancellor Healey: UK growth still fragile, borrowing still too high.|FJ
MERKATO FX
8 Sept, 11:01edited
Hello Y'All
MERKATO FX
7 Sept, 06:51
ሰላም ውድና የተከበራቹህ የ መርካቶ ፎሬክስ ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ USDT መግዛት እንደጀመርን ላሳውቃችሁ ወዳለው ፣ ከ 1 USDT አንስቶ እስከ ∞ መሸጥ ትችላላችሁ ። Rate ከ 184 ብር ጀመሮ DM :- @Merkatofx_support
MERKATO FX
6 Sept, 04:01
Trump Market Loop


MERKATO FX
5 Sept, 05:43
be dangerously good at what you do. excellence isn’t the expectation, It’s the standard.the weekend is here. take some time to review last week’s performance and prepare for the week ahead.Enjoy your weekend, traders.
MERKATO FX
4 Sept, 12:35
forwarded from @financialjuice
‼ BREAKING: US NONFARM PAYROLLS ACTUAL 162K (FORECAST 55K, PREVIOUS -23K) $MACRO|FJ
MERKATO FX
2 Sept, 17:24
Now that we have the Strait under US control, should we change the name of the Hormuz Strait to the Trump Strait?
MERKATO FX
2 Sept, 03:27
ሰላም ውድና የተከበራቹህ የ መርካቶ ፎሬክስ ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ USDT መግዛት እንደጀመርን ላሳውቃችሁ ወዳለው ፣ ከ 1 USDT አንስቶ እስከ ∞ መሸጥ ትችላላችሁ ። DM :- @Merkatofx_support
MERKATO FX
30 Aug, 18:40
it’s a new week again.let the market reward your discipline.
MERKATO FX
26 Aug, 18:20

MERKATO FX
26 Aug, 18:19
After trading for 2 weeks, this was my first loss. Alhamdulillah

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
