gram news
Meseret Media channel avatar

Meseret Media

@meseretmedia

Facts matter! www.meseretmedia.org

ProjectsENPoliticsVerified by Telegram

75,582subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Meseret Media

    21 Sept, 21:05

    #ዜናመሠረት አዲሱ "የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና" በሚስጥር ተጠብቆ የተመሰረተበት ዝርዝር መረጃ"ጥቃቱ የተፈጸመው የፋኖ እና የህወሓት ከፍተኛ ተወካዮች ምስጢራዊ ስብሰባ ላይ እንደነበሩ መረጃ ደርሶ አጠቃላይ አመራሩን የመምታት ዓላማን አንግቦ ቢሆንም ጥቃቱ የታለመበትን ግብ ሳይመታ በመቅረቱ አመራሮቹ ከጥቃቱ ማምለጥ መቻላቸው ታውቋል"መሠረት ሚድያ: https://www.meseretmedia.org/p/612
    www.meseretmedia.orgአዲሱ "የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና" በሚስጥር ተጠብቆ የተመሰረተበት ሂደት ሲዳደስ(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ልዩ ልዩ የታጠቁና የፖለቲካ ድርጅቶች በሀገሪቱ ላይ የተደቀነውን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የደኅንነት ውድቀት ለመመከት በሚል "የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና" የተሰኘ አዲስ የጋራ የወታደራዊና ፖለቲካዊ ጥምረት መሥረታቸውን ይፋ አድርገዋል።
    18,700963227553Open in Telegram
  • Meseret Media

    21 Sept, 20:33

    #አስተያየት | የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ራሱን ይፈትሽ!"በአገር ውስጥ ያለው የማያባራ ጦርነት ከፈጠረብን የኑሮ ምስቅቅል ሳያንሰን በተመታ ኢኮኖሚ በኋላ ማርሽ ወደፊት እያየን እየነዳን እያለን ሽንሽን ሱቃችን በዚህ መልኩ ሲወድም ይግባኝ የት ሄደን እንበል? ይሄ ቻይ የሆነ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን የሌላ ሀገር ዜጋ ይመስላቸዋል?"ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/a4a
    18,7007226861Open in Telegram
  • Meseret Media

    20 Sept, 15:21

    #ዜናመሠረት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እና ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን ጨምሮ ሰባት ሀይሎች አዲስ ጥምረት መመስረታቸውን አስታወቁእነዚህ ኃይሎች በመካከላቸው ያሉትን ልዩነቶች በሕዝቦች ነጻ ፍላጎት፣ በመርህና በሕጋዊ ሥርዓት ተመስርተው በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መስማማታቸው በመግለጫው ተጠቅሷልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/07f
    24,4003021328121129Open in Telegram
  • Meseret Media

    20 Sept, 13:27edited

    #ዜናመሠረት የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በሠራተኞች ቅጥር ዙሪያ መሠረት ሚድያ ያወጣውን መረጃ አስተባበለየጤና ቢሮው ይህን ማስተባበያ ቢያወጣም በሶስት ክፍለ ከተሞች የሚገኙ 'የሚድያ ሰራዊት' በፍጥነት ምላሽ እንዲሰጡ ተደርገው የተቋሙን የፌስቡክ ገፅ በመውረር ተመሳሳይ መልዕክት በመፃፍ ላይ እንደሚገኙ ተመልክተናልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/04b
    www.meseretmedia.orgየአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በሠራተኞች ቅጥር ዙሪያ መሠረት ሚድያ ያወጣውን መረጃ አስተባበለ(መሠረት ሚድያ)- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአዳዲስ ሆስፒታሎች የሠራተኞች ቅጥርን በተመለከተ በመሠረት ሚድያ ከአምስት ቀን በፊት የወጣውን የሙስና፣ የአድልዎ እና የሐሰተኛ ሰነድ አጠቃቀም ውንጀላዎችን 'መሠረተ-ቢስ እና ሐሰተኛ' ሲል አስተብሏል።
    24,500992411851Open in Telegram
  • Meseret Media

    19 Sept, 17:36

    #ዜናመሠረት በክልሉ በዛሬው እለት በታጣ ቂዎች በተፈጸመ የደፈጣ ጥቃት የ12 ዜጎች ሕይወት አለፈየክልሉ የጸጥታ ሁኔታ አሁን ላይ እጅግ አሳሳቢና ተለዋዋጭ በመሆኑ የፌደራል አስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ቡድን በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገባ ጥሪ ቀርቧል። ይህ አዲስ ጥቃት በክልሉ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ መደፍረስና አጠቃላይ አለመረጋጋት የሚያሳይ ነው ተብሏልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/12-e9d
    24,90071366421Open in Telegram
  • Meseret Media

    19 Sept, 16:23

    #አስተያየት የኤምኤምኤ (MMA) ስፖርትን ታከው ከሪንግ ውጭ የሚደረጉ ድብድቦች እና አምባጓሮዎች ለምን?በጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት ለመሠረት ሚድያ"ይህ ዓይነቱ ባህሪ በስፖርቱ አለም ብቻ ሳይሆን እንደ ማህበረሰብም ዓመፅን የማስዋብ እና የማስለመድ (normalizing violence) አደገኛ የሞራል ውዝግብ ውስጥ መግባታችንን ያሳያል"ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/mma
    www.meseretmedia.orgከኤምኤምኤ (MMA) ስፖርት ጋር ተያይዞ ከሪንግ ውጭ የሚደረጉ ድብድቦች እና አምባጓሮዎች ለምን?በጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት ለመሠረት ሚድያ
    25,00083346431Open in Telegram
  • Meseret Media

    19 Sept, 12:04

    ግራንድ አፍሪካን ራን 2026!​ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ የሚያደርጉበት፣ አዲስ የ 2026 ቶዮታ ኮሮላ መኪና ማሸነፍ የሚችሉበት እና ማህበረሰባችን የሚሰበሰብበት ዝግጅት! 🌍​📅 ቀን: ኦክቶበር 10፣ 2026 📍 ቦታ: አሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያ ​👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ: www.africanrun.com​#GrandAfricanRun #AlexandriaVA #RunForACause #RegisterNow #5KDMV
    24,600video2072Open in Telegram
  • Meseret Media

    18 Sept, 18:21

    #YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ ይከታተሉhttps://youtu.be/fek9Fc4FmKc?is=wbM-tSP0pqTj9TZv
    YouTubeፆታዊ ትንኮሳ ሲፈፅሙ እጅ ከፍንጅ የተያዙት ርዕሰ መምህር | መንግስት ያሳገደው 860 ሚልዮን ብር | የጤና ባለሙያዎችን በጉቦ እና በትውውቅ የሚቀጥረው ተቋምEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
    26,10032114Open in Telegram
  • Meseret Media

    18 Sept, 11:26

    #ዜናመሠረት የ2026 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች ይፋ ሆኑከዘንድሮ ተሸላሚዎቹ መሀል ሉሲ” ወይም “ድንቅነሽ”ን በማግኘታቸው በዓለም የሚታወቁት ታዋቂው የሰው ዘር አመጣጥ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዶናልድ ጆሃንሰን እና በአሜሪካ ሀገር በውጤታማ የንግድ ሥራቸው ዝነኛ የሆኑት አቶ እዮብ “ጆ” ማሞ ይገኙበታልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/2026-5a7
    30,800797Open in Telegram
  • Meseret Media

    17 Sept, 17:09

    #ዜናመሠረት አዲስ አበባ ውስጥ ባለ አንድ ት/ቤት ውስጥ ሴት ተማሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ፆታዊ ጥቃት ሲፈፅሙ የነበሩ ርዕሰ መምህር በፖሊስ ተያዙርዕሰ መምህሩ ከዚህ በፊት አቤቱታ ያቀረቡ ተማሪዎችን የመቅጣት እና ወላጆችን የማስፈራራት ድርጊት ሲፈጽሙ መቆየታቸውን ምንጮች ጠቁመዋልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/18f
    28,800121444118153Open in Telegram
  • Meseret Media

    17 Sept, 02:01

    #ዜናመሠረት የኢትዮጵያ መንግስት የአንድ የግል ድርጅትን ከ860 ሚልዮን ብር በላይ እንዲታገድ አስደረገበኢትዮጵያ የፍትሕና የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ ከፍተኛ የገንዘብ መጠን የሚገኝባቸው የንግድና የፍትሐብሔር ክርክሮች የብዙዎችን ትኩረት መሳባቸውን ቀጥለዋልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/860
    34,30064337331Open in Telegram
  • Meseret Media

    16 Sept, 12:11

    ግራንድ አፍሪካን ራን 2026!​ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ የሚያደርጉበት፣ አዲስ የ 2026 ቶዮታ ኮሮላ መኪና ማሸነፍ የሚችሉበት እና ማህበረሰባችን የሚሰበሰብበት ዝግጅት! 🌍​📅 ቀን: ኦክቶበር 10፣ 2026 📍 ቦታ: አሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያ ​👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ: www.africanrun.com​#GrandAfricanRun #AlexandriaVA #RunForACause #RegisterNow #5KDMV
    32,100video35Open in Telegram
  • Meseret Media

    15 Sept, 11:13

    #የምርመራዘገባ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የሰራተኞች ቅጥር በባለስልጣናት በሚፃፍ የድጋፍ ደብዳቤ እና ከ50 ሺህ ብር ጀምሮ በሚሰጥ ጉቦ መሆኑ ስጋት ፈጠረ"ከሁሉም በላይ አስገራሚው እና አሳዛኙ ድርጊት የተፈጸመው በ NICU/PICU (የጨቅላ ህጻናት እና የህጻናት ጽኑ ህክምና ክፍል) የቅጥር ሂደት ላይ ነው... የጽሁፍ ፈተና እንኳን ሳይወስዱ ለቃል ፈተና ተመርጠዋል ተብሎ በጤና ቢሮው የተወጣው የስም ዝርዝር በአብዛኛው በእውነተኛው አለም የሌሉ፣ በሀሰት የተፈጠሩ የሰዎች ስሞች ናቸው"ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/50-331
    www.meseretmedia.orgየጤና ሰራተኞች ቅጥር በባለስልጣናት በሚፃፍ የድጋፍ ደብዳቤ እና ከ50 ሺህ ብር ጀምሮ በሚሰጥ ጉቦ የሚፈፀምበት ተቋም(መሠረት ሚድያ)- የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የሰራተኞች ቅጥር ላይ ከፍተኛ የሙስና፣ የአድልዎ እና ሌሎች ውንጀላዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ጭምር በስፋት እየተሰራጩ ይገኛሉ።
    50,60017036251672Open in Telegram
  • Meseret Media

    12 Sept, 21:49

    ግራንድ አፍሪካን ራን 2026!​ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ የሚያደርጉበት፣ አዲስ የ 2026 ቶዮታ ኮሮላ መኪና ማሸነፍ የሚችሉበት እና ማህበረሰባችን የሚሰበሰብበት ዝግጅት! 🌍​📅 ቀን: ኦክቶበር 10፣ 2026 📍 ቦታ: አሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያ ​👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ: www.africanrun.com​#GrandAfricanRun #AlexandriaVA #RunForACause #RegisterNow #5KDMV
    46,700video29121Open in Telegram
  • Meseret Media

    12 Sept, 19:12

    #YouTube | በሳምንት አንድ ቀን በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ ይከታተሉhttps://youtu.be/mH9rRN5wjfk?is=RfD_Ieffi3z6FM9o
    42,3002912Open in Telegram
  • Meseret Media

    11 Sept, 11:25

    መሠረት ሚድያ ለተከታታዮቹ በሙሉ መልካም አዲስ ዓመት ይመኛል።መልካም በዓል!
    52,50027616858127Open in Telegram
  • Meseret Media

    9 Sept, 20:34

    #የምርመራዘገባ ድሬዳዋ ውስጥ የተንሰራፋው የሙስና መዋቅር፣ የመሬት ዘረፋ እና ዜጎች ላይ እየደረሰ የሚገኝ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሲዳሰስለብዙ ክፍለ ዘመናት ያህል የወዳጅነት እና የብዙ ብሄር ብሔረሰቦች መኖሪያ በመሆን የምትታወቀው የድሬዳዋ ከተማ በቅርብ ዓመታት ውስጥ በከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች፣ በደላሎች፣ በፖሊስ አባላት እና ባለሀብት በተባሉ አካላት መካከል በተፈጠረ የተቀናጀ የጥቅም ትስስር ምክንያት የበርካታ ድሃ ነዋሪዎችን፣ በተለይ የትግራይ ተወላጆችን መኖሪያ ቤቶች የማፍረስና የመውረስ ድርጊት እያስተናገደች ነውተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/825
    49,500209571841Open in Telegram
  • Meseret Media

    9 Sept, 20:08

    #ዜናመሠረት አንዳንድ ግለሰቦች የቴኦሎጂ (የሃይማኖት ትምህርት) ማስረጃቸው በሲቪል ሰርቪስ ፀድቆላቸው ምደባ መፈፀሙ ተቃውሞን አስነሳይህ አሰራር የመንግስት የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣንን እንዲሁም የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንን ገለልተኝነት እና ህጋዊ አሰራር ጥያቄ ውስጥ የከተተ ነው ሲሉ ሰራተኞች ስጋታቸውን ገልፀዋልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/981
    44,100773613753Open in Telegram
  • Meseret Media

    9 Sept, 17:55

    #ዜናመሠረት አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ 300 የፖለቲካ እስረኞች የተሀድሶ ስልጠና አጠናቀው ዛሬ ምሽት ወይም ነገ ከእስር እንደሚፈቱ ታወቀከፖለቲካ እስረኞቹ ጋር በኦሮሚያ ክልል በ2013 ዓ.ም በጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቃንቃና ከዚያ ወዲህ በክልሉ ውስጥ በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ጥቃት ፈጽመዋል የተባሉ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (ኦነግ ሸኔ) ታጣቂዎችም በጋራ ስልጠናውን መካፈላቸውን የፍትሕ ሚኒስቴር ምንጮች አረጋግጠዋልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/300-328
    44,900106902217127Open in Telegram
  • Meseret Media

    9 Sept, 13:15

    ግራንድ አፍሪካን ራን 2026!​ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ የሚያደርጉበት፣ አዲስ የ 2026 ቶዮታ ኮሮላ መኪና ማሸነፍ የሚችሉበት እና ማህበረሰባችን የሚሰበሰብበት ዝግጅት! 🌍​📅 ቀን: ኦክቶበር 10፣ 2026 📍 ቦታ: አሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያ ​👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ: www.africanrun.com​#GrandAfricanRun #AlexandriaVA #RunForACause #RegisterNow #5KDMV
    42,000video25201Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot