Latest posts

Minber TV
14 Nov, 10:41
አዲስ አበባ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ዕድገት የሚያፋጥኑ ቁልፍ ዘርፎችን በዘመናዊና ከወለድ ነፃ በሆነ የፋይናንስ አገልግሎት በመደገፍ ግንባር ቀደም የሆነው ዘምዘም ባንክ፣ የማኅበረሰቡን የጤና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት ይበልጥ የሚያሳልጥ አዲስ ስኬት አስመዝግቧል። ባንኩ አንጋፋ ለሆነው ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ሠራተኞች የተቀላጠፈና ምቹ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ስድስት ዘመናዊ አውቶቡሶችን በፋይናንስ አቅርቦት ገዝቶ አስረክቧል።በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ በደመቀ ሁኔታ በተካሄደው የርክክብ ሥነ ሥርዓት ላይ፣ የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የማኔጅመንት አባላትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ይህ የፋይናንስ አጋርነት የሆስፒታሉ ባለሙያዎች በተረጋጋና በተቀላጠፈ መንገድ ወደ ሥራ ገበታቸው እንዲደርሱ በማስቻል፣ ሆስፒታሉ ለማኅበረሰቡ የሚሰጠውን ሕይወት አድን የሕክምና አገልግሎት በላቀ ጥራት እንዲቀጥል ከፍተኛ ዕገዛ ያደርጋል። ከዚህም ባለፈ በሁለቱ ታላላቅ ተቋማት መካከል ዘላቂና ስትራቴጂካዊ ትብብርን የሚያጸና ወሳኝ ምዕራፍ ነው።በሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የዘምዘም ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ፣ ባንኩ የሀገርን ኢኮኖሚ በሚያንቀሳቅሱ ወሳኝ ዘርፎች ላይ ያለውን ተሳትፎ አጠናክሮ መቀጠሉን ገልጸዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ አክለውም፣ ባንኩ ከዚህ ቀደም ከአሚዮ ኢንጂነሪንግ ጋር በመተባበር የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት የሚያሳድጉ ዘመናዊ ትራክተሮችን በፋይናንስ ድጋፍ ማቅረቡን በማስታወስ፣ ዘምዘም ባንክ ቃሉን በተግባር በመተርጎም ለሀገራዊ ልማት የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ በቀጣይም በስፋት እንደሚገፋበት አረጋግጠዋል።ዘምዘም ባንክ በተለያዩ የልማት መስኮች ለሚሰማሩ ተቋማት ሁነኛ የፋይናንስ አጋር ለመሆን የያዛቸውን ሰፋፊ ውጥኖች በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ተጨባጭ ውጤት በመቀየር ተአማኒነቱን በተግባር እያስመሰከረ ይገኛል።በመጨረሻም፣ ባንኩ እንደ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ካሉ የሕዝብን ሕይወት በቀጥታ ከሚነኩ የማኅበራዊ አገልግሎት ተቋማት ጎን በመቆም፣ የጋራ ዕድገትንና ብልጽግናን የሚያረጋግጡ የፋይናንስ መፍትሔዎችን ማቅረቡን አጠናክሮ እንደሚቀጥል በመድረኩ ላይ በድጋሚ ተረጋግጧል።ስለ ዘምዘም ባንክ፦ዘምዘም ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ሲሆን፣ ዘመናዊ የፋይናንስ አማራጮችን ለማኅበረሰቡና ለቢዝነስ ተቋማት በማቅረብ ሁሉን አቀፍ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል።
Minber TV
14 Nov, 10:41
ADVERTORIAL፡ ዘምዘም ባንክ የጤናውን ዘርፍ ለማዘመን ያለውን ቁርጠኝነት በተግባር አሳየ፤ ለኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ሠራተኞች የሚያገለግሉ ስድስት ዘመናዊ አውቶቡሶችን በፋይናንስ ድጋፍ አስረከበ
Minber TV
14 Nov, 10:29
እንግዳችን ዶ/ር ሰኢድ ሙሄ ይባላል። የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪውን በኮምፒውተር ሳይንስ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ PHDውን ደግሞ ጀርመን ሀገር ከሚገኘው ዩኒቨሬሲቲ ኦፍ ሀንበርግ የወሰደ ነው። በተጨማሪም PHDው ላይ የሰራው ምርምር (Best PDH Award) ማሸነፍ ችሏል። እንዲሁም ከ 100 በላይ የሚሆኑ ፅሁፎችን በAI እና ሶፍትዌር ጋር በተያያዘ ያዘጋጀ ሰው ነው። በአሁኑ ሰዓት የEthio NLP co-founder እና የ Hub of computing and data science technical lead በመሆን እየሰራ ያለ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው።በዚህ ዝግጅታችን ስለ AI አሰራር እና አጠቃቀም ጠለቅ ያለ ውይይት አድርገናል።ቅዳሜ ማታ 02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ እና በቢልኮር ዪትዩብ ቻናል ይጠብቁን!#ቢልኮር_ፖድካስት #Bilcor_Podcast ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Minber TV
14 Nov, 09:30
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ቅዳሜ ኅዳር 05 2019 -ሂላል ለልጆች - ከቀኑ 03፡00 ጀምሮ!ሙኽተሰር አል-ቁዱሪይ - ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!ሲራ - ክፍል 31 - ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!ቢልኮር ፖድካስት - ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!የኔ መንገድ - ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ!★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Minber TV
14 Nov, 08:18edited
#ኸበር፡ የሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያን ጨምሮ ለ32 ግለሰቦች የባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት ሹመት ተሰጠለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5682
Minber TV
14 Nov, 07:37
ውሃ እና ምግብን መተካት የሚችለው መጠጥ…ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/0hhyidkfRQw 🔗#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Minber TV
13 Nov, 14:15
በ77 ድርቅ ጊዜ ከአውሮፓ ወደ ኢትዮጵያ መጥቼ የገጠመኝ…ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/wfyJ8wb3vV4 🔗#ኸሚስ_ምሽት #ሸይኽ_ሙሐመድ_ዩሱፍ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Minber TV
13 Nov, 12:58
ገበያ እንዴት ዋለ?ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5681
Minber TV
22 Sept, 16:14
የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኞቹን በሙሉ ያሳለፈው ትምህርት ቤት…ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/m4_OkpodyRU 🔗#መወዳ_መዝናኛ #ዓፋር #ራሕማ_ትምህርት_ቤት★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Minber TV
22 Sept, 08:49
“የግብጽ የውሃ ሐብት እና መስኖ ሚኒስትር ንግግር የሀገሪቱን ቆሞ ቀር የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ዳግም የሚያንጸባርቅ ነው” - የኢፌዴሪ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴርለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5284
Minber TV
22 Sept, 07:32
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ማክሰኞ መስከረም 12 2019 -ብሩህ ልጆች - ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ - ክፍል 16 - ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!ሚንበር ኸበር - ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!የኢማን ኮሌጅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት - ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!ለጎጆዬ - ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ!★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000
Minber TV
22 Sept, 07:16
ሀያ ሀገራት የሰው ሠራሽ አስተውሎት አደጋዎችን የሚቆጣጠር ዓለም አቀፍ ተቋም እንዲቋቋም ጥሪ አቀረቡለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheber/5282
Minber TV
21 Sept, 16:15
ለእውቀት መስጠት ያለብን ቦታ…ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/G2kD5P1DvSs 🔗#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Minber TV
21 Sept, 12:32
#ማስታወቅያ🕋 አሚን ትራቭል የ2019 ዓ.ል የመጀመሪያ የግሩፕ ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባ ተጀመረ! 🕋✨ አሚን ትራቭል የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የግሩፕ ዑምራ ፓኬጅን በታላቅ ደስታ ያበስራል።🤲 እርስዎም አዲሱን ዓመትዎን በተሞላ ኢባዳ ለመጀመር፣ ጉዞዎን ወደ ተወዳጁ የአላህ ቤት — በይቱላሂል ሐራም — ከተወዳጁ ኡስታዝ ፉአድ አደም ጋር ያድርጉ።📅 የጉዞ ቀን፦ ጥቅምት 3 – ጥቅምት 13 (OCT 13-OCT 23)👉 ፓኬጁ የሚያካትተው፦🕋 የዑምራ ቪዛ✈️ የበረራ ደርሶ መልስ ትኬት🏨 የሆቴል አገልግሎት🚌 ትራንስፖርት
Minber TV
21 Sept, 07:19
የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻገሩለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5280
Minber TV
21 Sept, 07:15
“ካዕባ ላይ ይህ ከተፈጠረ ቂያማ ደርሷል!”ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/ctgUHdDSreg 🔗#ኸሚስ_ምሽት #ዶር_ሰምሐር_ተክሌ #መካ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Minber TV
21 Sept, 07:03
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ሰኞ መስከረም 11 2019 -ሐቂቀቱ ተውሒድ - ክፍል 14 - ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!ሚንበር ኸበር - ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!የጁማዓ ኹጥባ - ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!የኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት - ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Minber TV
20 Sept, 13:44
“እስልምና በኢትዮጵያ ከቅድመ ክርስቶስ እስከ ዛሬ” የመጽሐፍ ውይይት ሁለተኛ መድረክ ተካሄደለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5279?single
Minber TV
20 Sept, 11:42
በሸገር ከተማ ሰላሁዲን መስጂድ ለሦስት ዓመት የቁርኣን ሒፍዝ ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ተመረቁለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5269?single
Minber TV
19 Sept, 17:30
ሳምንቱን በተለያዩ የዱኒያ መልኮች አሳልፋችሁ ከቤተሰብ ጋር አረፍ በምትሉበት እሁድ ከሰዓት ወደ እናንተ የሚደርሰው መወዳ መዝናኛችን ሳምንቱን ሙሉ ለእናንተ የሚሆኑ መሰኗዶዎችን ሰንዶ እንሆ ይላችኋል።ተዝናኖትና ቁምነገር በመልክ በመልክ የተሰደረበትን ፕሮግራማችንን ዕለተ እሁድ ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!#መወዳ_መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ★ ★ ★ Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
