gram news
Mizan Institute of Technology - MiT channel avatar

Mizan Institute of Technology - MiT

@mizaninstituteoftechnology

A multinational technology company headquartered in Addis Ababa, Ethiopia, dedicated to empowering the next generation of innovators. MiT operates through two major divisions: Mizan Academy (MA) and Mizan Tech Services. https://www.mizantechinstitute.com

ProjectsENTech

11,700subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Mizan Institute of Technology - MiT

    14 Sept, 15:21

    የሚዛን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (Mizan Institute of Technology) የትምህርት ቤቶችን ተጨባጭ የአሰራር ሂደት መሰረት ያደረገ፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ሁሉን-አቀፍ እና የኢ.አር.ፒ (ERP) ደረጃ የትምህርት ቤት ማኔጅመንት ሥርዓት የሆነውን VISCOን ይፋ ማድረጉን በታላቅ ደስታ ያበስራል።ከተማሪዎች ቅበላና ምዝገባ፣ የዕለት ተዕለት የክትትል ቁጥጥር (Attendance) ጀምሮ እስከ መማር-ማስተማር ሂደት፣ የክፍያ አሰባሰብ፣ የወላጆች ግንኙነት፣ አጠቃላይ የአስተዳደር ስራዎች እና የሪፖርት ማዘጋጃ ድረስ – ሁሉንም በአንድ ወጥ እና አስተማማኝ ፕላትፎርም ያካተተ ነው።የዚህ ሥርዓት ዋነኛ ምሰሶ የሆነው MeriAI፦ የትምህርት ቤት አመራሮች እና ሠራተኞች የዕለት ተዕለት መረጃዎችን ወደ ግልጽ ግንዛቤ፣ የቅድመ-ማስጠንቀቂያ ምልክቶች እና ተግባራዊ የውሳኔ እርምጃዎች እንዲቀይሩ የሚያግዝ አስተማማኝ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ረዳት ተካቶበታል።የትምህርት ቤት ባለቤቶች ዛሬውኑ በመመዝገብ፣ እንደ ተቋማቸው አቅም የተዘጋጁትን የደረጃ አማራጮች (Bronze → Silver → Gold → Platinum) መሰረት ያደረገ የ1 ሳምንት ነጻ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።የትምህርት ተቋም የሚያስተዳድሩ እና ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እንዲሁም በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የታገዘ የአሰራር ሥርዓት የሚሹ ከሆነ—ይህ መፍትሔ ለእርስዎ የተዘጋጀ ነው።ይመዝገቡ፣ የነጻ የሙከራ ሳምንትዎን አሁኑኑ ይጀምሩ፦🌐 school.mizantechinstitute.c
    Image from a post by Mizan Institute of Technology - MiTImage from a post by Mizan Institute of Technology - MiT
    2,00021441Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    13 Sept, 14:12

    🙁😖th 🤩🔡🔡🔡🔡🌌🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡😫🌌🌌🌌🌌🌌
    2,4001698Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    20 Aug, 15:49

    ተቋማችን ከድጅታል ስልጠናወች በተጨማሪ ድጅታል ሰርቪሶችን የመስጠት አድማሱን ዘመኑ በዋጁ አድቫንስድ AI powered አገልግሎቶችና ሞደሎች aggressively አጠናክሮ ቀጥሏል።ባለፈ ሳምንት ንግድ ባንክ ጋብዞን መሪ AI ስራችንን ካቀብን ቡሃላ፣ ቀጥሎ Meri AI ለቴሌኮም ዘርፍ ያዘጋጀነውን ኢትዮ ቴሌኮም ጋብዞን አቅርበናል።በትላንትናው እለት ደሞ ከጠዋት ከእናት ባንክ ስራ አስፈፃሚ አካላት ጋር በዘርፉ የሰራነውን ስራ አቅርበናል፣ ከሰዓትም ለብሔራዊ ባንክ አቅርበናል።ተቋማችን በአሁኑ ሰአት በአለማችን ላይ መነጋገሪያ የሆነውን የኤአይ ዘርፍ ቆሞ ከመመልከት ይልቅ ከየትኛውም ተቋም በላይ ግምባር ቀደም ሆኖ በሁሉም ዘርፍ አስደናቂ ሞደሎችንና ስራዎችን ማቅረቡን አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7496229414834343937
    LinkedInYesterday was a great day. In the morning, we demonstrated Meri AI for Banking to C-level staff at Enat Bank HQ after their invitation.…Yesterday was a great day. In the morning, we demonstrated Meri AI for Banking to C-level staff at Enat Bank HQ after their invitation. In the afternoon, we had an amazing demo with NBE. Last week, we also had an amazing demo of Meri AI for the telecom sector…
    4,9801810443Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    20 Aug, 13:42

    🤖 CBE Is Deploying AI to Stop Fraud Before It HappensThe Commercial Bank of Ethiopia is deploying AI to assess transaction risk in real time, moving fraud prevention from post-incident investigation toward proactive intervention.🔐 How it works: 🔹 AI learns customers' normal transaction behaviour 🔹 Suspicious transactions receive risk scores 🔹 High-risk activity can be held, blocked, or sent for verification 🔹 Models are continuously retrained as fraud patterns evolveAs Ethiopia's banking system becomes increasingly digital, cybersecurity is becoming just as important as the payment infrastructure itself.🔎 Read the full story on Banks Ethiopia. https://banksethiopia.com/news/cbe-fraud-detection-ai-intervention/
    Image from a post by Mizan Institute of Technology - MiTImage from a post by Mizan Institute of Technology - MiT
    4,5509421Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    22 Jul, 15:08

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባቀረበልን ግብዣ መሰረት: በዛሬው እለት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ቲማችን ተገኝቶ ለባንኮች የሰራነውን MeriAI የተሰኘውን እና በበርካታ የባንክ ስርአት ዘርፍ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን መተግበር ላይ የሰራነውን ሞደልና ፕላትፎርም አቅርበናል።ንግድ ባንክን ለነበረን ቆይታ እጅግ እናመሰግናለን።https://www.linkedin.com/posts/proud-to-share-that-commercial-bank-of-ethiopia-share-7485711038517170176-iMUD/?highlightedUpdateUrn=urn%3Ali%3Aactivity%3A7485711039938899968&highlightedUpdateType=SOCIAL_SHARE&origin=SOCIAL_SHARE&utm_source=share&utm_medium=member_android&rcm=ACoAACaUP2oB3u_jeD6TvqRssom8jDTi6earRyc
    LinkedInProud to share that Commercial Bank of Ethiopia invited us today to present MeriAI for Banking.Proud to share that Commercial Bank of Ethiopia invited us today to present MeriAI for Banking. We walked through advanced AI applications across the banking sector, built for real institutional use. Grateful for the opportunity, and for CBE’s engagement…
    6,820171284Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    20 Jul, 11:37

    የምዝገባ ጊዜያችን ሊጠናቀቅ ዛሬ እና ነገ ብቻ ቀሩት! ⏳️ መልካም እሁድ! የክረምት ስልጠናችንን ለመቀላቀል እያሰባችሁ እስካሁን ላልተመዘገባችሁ በሙሉ፤ ምዝገባችን ዛሬ እሁድ እና ነገ ሰኞ ማታ ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅ እናሳውቃለን። የጠዋት ፈረቃችን፣ የኦንላይን ልዩ ቅናሾች እና ውስን ቦታ ያላቸውን ኮርሶቻችንን ለመቀላቀል ይህ የመጨረሻዎ እድል ነው። ቦታዎች ሳይሞሉ ዛሬውኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!
    6,08052Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    19 Jul, 12:54

    📣 አስቸኳይ ማሳሰቢያ እና ታላቅ የምስራች ከተመዝጋቢዎቻችን ለቀረበልን ጥያቄ! በሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የPython እና የBasic Computer Skills ሰልጣኞቻችን ቁጥር ከመጠን በላይ በመጨመሩ ምክንያት ትምህርቱን በ2 ፈረቃ ማድረጋችን ይታወቃል። አንደኛው ፈረቃ ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ [ፓይተን ከቀኑ 7፡30 – 9፡30 እንዲሁም ቤዚክ
    5,85052Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    16 Jul, 09:26

    📣 አስቸኳይ ማሳሰቢያ እና ታላቅ የምስራች ከተመዝጋቢዎቻችን ለቀረበልን ጥያቄ!በሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የPython እና የBasic Computer Skills ሰልጣኞቻችን ቁጥር ከመጠን በላይ በመጨመሩ ምክንያት ትምህርቱን በ2 ፈረቃ ማድረጋችን ይታወቃል።አንደኛው ፈረቃ ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ [ፓይተን ከቀኑ 7፡30 – 9፡30 እንዲሁም ቤዚክ ኮምፒዩተር ከሰዓት 11፡00 – 1፡00] እየተሰጠ ይገኛል።ሆኖም ሁለቱም ፈረቃዎች ሙሉ በሙሉ በመሙላታቸው እና አሁንም በርካታ ተማሪዎችን እያስመለስን በመሆኑ፣ የእናንተን ፍላጎት ለማሳካት ስንል አዲስ 3ኛ የጠዋት ፈረቃ አዘጋጅተናል!🌅 የአዲሱ (3ኛ) ፈረቃ ፕሮግራም፦- ቀናት፡ ማክሰኞ እና ሐሙስ (በቀን ለ3 ተከታታይ ሰዓታት) - ሰዓት፡ ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 - የኮርሱ ቆይታ፡ 2 ወር ከ20 ቀን⚠️ ማሳሰቢያ ወላጆች፦ ልጆቻችሁን በዚህ የጠዋት ፕሮግራም ማስመዝገብ የምትፈልጉ ወላጆች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኞ ማታ ድረስ በአስቸኳይ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን። ይህ ፈረቃ ከሞላ በኋላ ሌላ እድል አናመቻችም፤ ያመለጠው ሰው ጥቅምት ላይ በሚካሄደው የ14ኛ ዙር ምዝገባ ላይ የሚጠብቅ ይሆናል።🔐 ለሳይበር ሴኪዩሪቲ (Cyber Security) ፈላጊዎች፦ ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 11፡00 – 1፡00 በሚሰጠው ክፍለ ጊዜ ለ7 ተማሪዎች ብቻ ክፍት ቦታ አለን።(ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ፓይተን /Python/ ፕሮግራሚንግን አስቀድመው የሚያውቁ
    6,5302921Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    13 Jul, 11:32

    Happening Now: Python 😌 Shift 😂 @ Lab 3
    Image from a post by Mizan Institute of Technology - MiTImage from a post by Mizan Institute of Technology - MiTImage from a post by Mizan Institute of Technology - MiT
    5,4101132Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    10 Jul, 09:38edited

    ለኦንላይን ተማሪዎች የተለየ ዲስካውንት-ከቤተሰብዎ አባል (ወንድም፣ እህት፣ የትዳር አጋር ወይም ልጅ) ጋር አብረው ሲመዘገቡ፣አንዱ በነፃ(ለፉልስታክ ኮርስ)- ሁለት እና ከዚያ በላይ ኮርስ ለሚወስዱ 10 ፐርሰንት ቅናሽ-ሁለት እና ከዚያ በላይ ሆነው ለሚመዘገቡ ጓደኛሞች 20 ፐርሰንት ቅናሽለመመዝገብ http://www.mizantechinstitute.com/admissionsለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል contact@mizantechinstitute.com ወይም 0987143030 ላይ አግኙን።
    6,4801032Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    9 Jul, 15:24

    ከሌሎች ገፆች አንፃር በ1,8738% እጅግ ከፍተኛ ፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የተቋማችንን የሊንክዲን ገፅ ከዛሬ ጀምሮ Follow ያድርጉ➖➖➖➖➖➖https://www.linkedin.com/posts/mizan-institute-of-technology_mizaninstituteoftechnology-mit-digitalskills-activity-7481003798329532416-w4cB?utm_source=share&utm_medium=member_desktop&rcm=ACoAACaUP2oB3u_jeD6TvqRssom8jDTi6earRyc
    LinkedIn#mizaninstituteoftechnology #mit #digitalskills #ai #technologyeducation #youthemployability #ethiopia #africadigitalfuture #linkedingrowth…We are growing → and this is just the beginning. 🚀 In the last 30 days, Mizan Institute of Technology – MiT gained many new followers on LinkedIn. 1,873.8% ↑ Vs competitors. This growth means more than numbers for us. It shows that more students, professionals…
    6,050522Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    7 Jul, 15:43

    Happening Now:Basic Computer Skills 😌 Shift 1️⃣@ Lab 3
    Image from a post by Mizan Institute of Technology - MiTImage from a post by Mizan Institute of Technology - MiT
    5,5001122Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    7 Jul, 12:12

    Happening Now:Video Editing Regular 😌 Shift@ Lab 🙁
    Image from a post by Mizan Institute of Technology - MiTImage from a post by Mizan Institute of Technology - MiT
    5,840811Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    7 Jul, 12:09edited

    Happening Now:Python 😌 Shift 😂@ Lab 3
    Image from a post by Mizan Institute of Technology - MiTImage from a post by Mizan Institute of Technology - MiT
    5,160821Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    5 Jul, 18:17edited

    የ13ኛ ዙር ስልጠናችን የመጀመሪያ ቀን ክላስ በነገው እለት ሰኞ ጁላይ 06 (ሰኔ 29) ይጀመራል።በነገው እለት:✅ ፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት፣ ✅ ማሽን ለርኒንግ፣ ✅ ፓይተን ( ፈረቃ 1)፣ ✅ ቤዚክ ኮምፒዩተር ስኪል (ፈረቃ 1)፣ ✅ ግራፊክ ዲዛይን።ዘመኑን በዋጁ ዘመናዊ ኮርሶቻችን ለመሰልጠን ስለተመዘገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ::ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል contact@mizantechinstitute.com ወይም 0987143030 ላይ አግኙን።http://www.mizantechinstitute.com/
    Image from a post by Mizan Institute of Technology - MiTImage from a post by Mizan Institute of Technology - MiTImage from a post by Mizan Institute of Technology - MiT
    6,04074221Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    5 Jul, 09:26

    በማሽን ለርኒንግ Inperson 5 ተማሪወችን፣ በሞባይል አፕ Online 6 ተማሪወችን እንቀበላለን:: ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 6 ሰኣታት ብቻ ይቀሩታል: : በኦንላይን ለሚመዘገቡ: http://www.mizantechinstitute.com/admissions ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል contact@mizantechinstitute.com
    Image from a post by Mizan Institute of Technology - MiTImage from a post by Mizan Institute of Technology - MiTImage from a post by Mizan Institute of Technology - MiT
    4,840971Open in Telegram
  • Live stream scheduled for Jul 4 at 20:59

    4 Jul, 20:59

  • Mizan Institute of Technology - MiT

    4 Jul, 15:38

    የመጨረሻ የሰጠነው እድል ምዝገባችን ዛሬ እንደሚጠባቀቅ ያውቃሉ🤩 በአካል ለምትመዘገቡ እስከ ምሽት 1:00 ድረስ ቢሯችን ክፍት ነው: ብቅ ይበሉ፣ ልጆችወንና ራስወን ዘመኑን በዋጁ ኮርሶቻችን ያስመዝግቡ፣ ይሰልጥኑ፣ ከቴክኖሎጂው ጋር እኩል ይራመዱ። በኦንላይን ለሚመዘገቡ: http://www.mizantechinstitute.com/admissions ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/Miz
    5,080311Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    4 Jul, 08:45edited

    ከላይ ካስቀመጥናቸው ኮርሶች መካከል የብዙወቹ ፈረቃወቹ ስለሞሉ ከመመዝገብወ በስተፊት ማጣራትወን አይርሱ: : ይህ ተጨማሪ እድል የሚቆየው እስከ ነገ ቅዳሜ ብቻ ነው: : የተመዘገባቹህ በሙሉ ኦረንቴሽን እሁድ ከጠዋት 3:30 በተቋማችን ኦድተሪየም አዳራሽ ይሰጣል:: ክላስ በስኬጁላቹ መሰረት ሰኞ ይጀመራል:: ባሉ ክፍት ቦታወች ለምትመዘገቡ ይህን ማስፈንጠሪያ ተጠቀሙ: www.mizantechi
    3,9504222Open in Telegram
  • Mizan Institute of Technology - MiT

    3 Jul, 13:55

    ተጨማሪ የምዝገባ ክፍት ቦታዎችን እናሳውቃችሁ። ብዙዎቻችሁ እስከ ዛሬ ሲሰጥ የነበረው የ1 ወር የመመዝገቢያ ቀነ ገደብ በዚህ ዙር በአንድ ሳምንት ውስጥ ስለተጠናቀቀ መመዝገብ አለመቻላችሁን አሳውቃችሁናል። ከፊል የኮርስ ቦታዎች ቀድመው የሞሉ ቢሆንም የቅበላ አቅማችንን በማስፋት ያሉ ውስን ክፍት የመመዝገቢያ አማራጮችን እናሳውቃችሁ። በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ በሁሉም ኮርሶች ያልተገደበ ክፍት ቦታ አለን።
    4,180711Open in Telegram