Latest posts

Moh-Anbessa
25 Sept, 08:17
forwarded from @newyearevent2019
Good morning everyone! you have a message from Yonas moh! 🔥የ 90 ቀናት Freelancing accelerator program ምዝገባችን ዛሬ በይፋ ይዘጋል! በቀጣዮቹ 90 ቀናት freelance የምታደርጉበትን marketable skill ተምራችሁ ፣ client ይዛችሁ ገንዘብ መስራት እስክትጀምሩ ድረስ በየቀኑ ከ 5 - 10 የስራ እድሎችን እየሰጠናችሁ አብረናችሁ የምንሰራበት program ነው! 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/ ወይም በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ!
Moh-Anbessa
25 Sept, 05:57
ሁላችንም ለስኬት አቋራጭ መንገድ እንፈልጋለን። ግን ብዙ ጊዜ አቋራጩን ለማግኘት ራሳችን ሁሉንም ነገር ከመጀመሪያ ለመስራት እንሞክራለን::ይህ ደግሞ ጊዜ፣ ገንዘብ እና energy እንድናባክን ያደርገናል።ነገር ግን ከፊታችሁ የሄደ ሰው ካለ፣ ለምን በተመሳሳይ ስህተቶች ላይ ጊዜያችሁን ታጠፋላችሁ? ሁሉንም ነገር በራሳችሁ ለመፍታት አትሞክሩ! ከእናንተ ቀድመው የሄዱትን አግኙ፣ ተረዱ፣ ከስህተታቸው ተማሩ፣ ከዚያ የራሳችሁን መንገድ አሻሽላችሁ ይዛችሁ ቀጥሉ።


Moh-Anbessa
24 Sept, 05:57
በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ Freelancer ላድርጋችሁ!ያለ ልምድ፣ ያለ ዲግሪ ፤ በ90 ቀናት ውስጥ Freelancer ሆናችሁ የመጀመሪያ ደንበኛችሁን የምታገኙበትን የFreelance Accelerator ፕሮግራም አዘጋጅቼላችኋለሁ። ፕሮግራሙን ስትቀላቀሉ✅ Freelance ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁን skills(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የመረጣችሁንት ትማራላችሁ። ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ ነጻ ሁለት ኮርሶች (Freelancing እና Professional English) ✅ በሁለት ሳምንት አንዴ live session እና በወር አንድ ጊዜ በአካል Yonas Moh የሚገኝበት workshop ✅ Productivity, professionalism እና Job Readiness Live session training ✅ በየቀኑ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንሰጣለን 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር አብረን ስለምንሰራ እና ያሉን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ።ለመመዝገብ 👉 https://accelerator.khilx.academy/


Moh-Anbessa
23 Sept, 05:57
ብዙ ጊዜ የሆነ ነገር ከመስራታችሁ በፊት በጣም ነገሩን Overthink የምታደርጉት ከሆነ Most probably ስራውን አትሰሩትም። ለዚህ ነው እኮ ትንሽ እውቀት ያላቸው ግን ቶሎ Action የሚወስዱ ሰዎች የሚሳካላቸው። ከአንድ ሺ ሀሳብ አንድ ነገር ወደ ተግባር መቀየር ትልቅ ለውጥ ያመጣል። So stop overthinking and just do it!


Moh-Anbessa
22 Sept, 12:57



Moh-Anbessa
22 Sept, 05:57
ስልክ እና PC ካላችሁ Freelancer መሆን ትችላላችሁ።ከ12 ክፍል ተማሪዎች ጀምሮ ቋሚ ስራ ያላቸው ሰዎች Khlix Academy join አርገው Freelance በማድረግ በየወሩ ቋሚ ገቢ እየሰሩ ይገኛሉ። እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው?አዲሱን እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውን የ Freelance Accelerator ፕሮግራም ስትቀላቀሉ ፣ ስልክ እና PC ተጠቅማችሁ ፣ አዲስ ሙያ ተምራችሁ ፣ client እንዴት እንደምታገኙ የምናስተምራችሁ ይሆናል።የ Freelance Accelerator ፕሮግራም ስትቀላቀሉ✅ High income skill(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የፈለጋችሁትን እና የመረጣችሁትን ትማራላችሁ። ✅ በየሳምንቱ የደረሳችሁበትን በቋሚነት እየተከታተልን የመጀመሪያ client እስክታገኙ አብረናችሁ እንሰራለን። ✅ Freelancer እንድትሆኑ የሚያግዛችሁ ፣ በ Yonas Moh የሚሰጥ የ Freelancing ፕሮግራም ታገኛላችሁ። ✅ በprofessional አሰልጣኞች የሚሰጥ የSoft skill training(Productivity እና Professionalism) ✅ የ Professional English class ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ ለ30 ቀናት በተከታታይ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንልካለን።👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/


Moh-Anbessa
21 Sept, 05:57
የዛሬ 5 ዓመት አሳካዋለሁ የምትሉት goal ከዛሬ ነው የሚጀምረው!ሮም በአንድ ቀን አልተገነባችም፤ እናንተም መድረስ የምትፈልጉበት ቦታ ላይ በአንድ ጀንበር አትደርሱም። It’s a process, Step አለው።ሚስጥሩ ያለው ዛሬ ላይ ነው። The only way you get there is through consistently showing up. በየቀኑ የምታደርጓቸው ትናንሽ ጥረቶች ናቸው ጊዜ ሲያልፍ ትልቅ ውጤት የሚያመጡት።


Moh-Anbessa
15 Sept, 17:12
We are liveeee🔥🔥🔥https://www.youtube.com/live/uQDXf128nEc?si=9eNxhi3uJfaoXRReYouTubeአዲስ ዝናር Day 2አዲስ ዝናር የራሳችሁን ተጨማሪ ገቢ Freelance በማድረግ የምትፈጥሩበት የአዲስ ዓመት Online ነጻ Event መስከረም 4, 5 እና 6 ለመመዝገብ 👉 https://newyear.khilx.academy?utm_source=youtubemain_organic የአዲስ ዝናር ነጻ event ላይ ስትመጡ 👉 የራሳችሁን አዲስ ተጨማሪ ገቢ እንዴት እንደምትፈትሩ ከዜሮ step by step አሳያችኋለው 👉 AI በመተቀም…
Moh-Anbessa
14 Sept, 10:44
🔥 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የአዲስ ዝናር Event በመጨረሻ ደርሷል! 🔥እኔ በጣም Excited ነኝ! 😍ይሄ event ለብዙዎቻችሁ አዲስ ጅማሬ እንደሚሆን አምናለሁ። ዛሬ በዚህ ዓመት ገቢያችሁን እንዴት ማሳደግ እንደምትችሉ Step by Step አብረን እናያለን። 🚀ይሄን Event በፍጹም MISS እንዳታደርጉት!⏰ 2 ሰዓት ላይ እንጀምራለን!በዚህ የአዲስ ዝናር event በመቀላቀል በfreelancing ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ እንደምታረጉ እና እንዴት እንደምትጀምሩ መማር ትችላላችሁ።ለመመዝገብ ከታች ያለውን link ተጫኑ!https://newyear.khilx.academy?utm_source=telegram


Moh-Anbessa
12 Sept, 13:12edited
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ! አዲሱ አመት ያሰባችሁትን የምታሳኩበት አመት ይሁንላችሁ!


Moh-Anbessa
11 Sept, 14:04
የ2019 እቅዳችሁ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ከሆነ ይሄ ለእናንተ ነው! 👇https://youtu.be/HxnSczlgxWA?si=bwggwTd1JrVGLKk3


Moh-Anbessa
9 Sept, 16:31
በ2019 የምትሰሯቸው 7 አትራፊ ስራዎች | High Demand Skills👇https://youtu.be/xvV1kWUThNQ?si=5IcaY8XwjGzOKr1S


Moh-Anbessa
7 Sept, 15:57
በስራ ላይ ሁለት አይነት ሰዎች አሉ።ብዙ ጊዜ Khilx ላይ የሚገጥመኝን አንድ ነገር ልንገራችሁ... ስልክና ፒሲ ተጠቅማችሁ money make ማድረግ ትችላላችሁ ስንል ብዙ ሰዎች ይመጣሉ።የመጀመሪያዎቹ (እና ብዙ ሰው ያለበት ግሩፕ) ስልኩን ወይም ፒሲውን ስለከፈቱ ብቻ money make የሚያደርጉ ይመስላቸዋል። So next ያለውን process አይፈልጉትም፤ ወዲያው ይተውታል።ሁለተኞቹ ሰዎች ደግሞ "Okay ይሄ ነገር ቀላል አይደለም" ይሉና... አቋርጠው አይተውትም! አዲስ ነገር ይማራሉ፤ ደጋግመው ይሞክራሉ፤ then achieve ያደርጋሉ።በየትኛውም ስራም እንደዛው ነው። "ይሄ ስራ ያበላል" ብለው ብዙ ሰዎች ይገባሉ፤ የሚሳካላቸውና ትርፋማ የሚሆኑት ግን ጥቂት ሰዎች ናቸው።ምክንያቱም success የሚመጣው ምኞት በማብዛት ሳይሆን, ያንን ከባድ process አልፎ በመስራት ነው። ወርቅ በእሳት እንደሚፈተነው ሁሉ፣ ትልቅ ደረጃ ለመድረስም ፈተናዎችን ማለፍ ግድ ይላል።እናንተስ ከየትኞቹ ናችሁ? ፈተና ሲመጣ ከሚሸሹት ወይስ ደጋግመው ሞክረው ከሚያሸንፉት? If you want to be in the 1%, you have to be willing to do what the 99% won’t do.
Moh-Anbessa
6 Sept, 15:02
2019ን የህይወታችሁ ምርጥ ዓመት ለማድረግ ይሄን ተመልከቱ!👇https://youtu.be/p_j1AzziONUYouTube2019ን የህይወታችሁ ምርጥ ዓመት ለማድረግ ይሄን ተመልከቱ!አዲስ ዝናር የራሳችሁን ተጨማሪ ገቢ የምትፈጥሩበት የአዲስ ዓመት Online ነጻ Event መስከረም 4, 5 እና 6 ለመመዝገብ 👉 https://newyear.khilx.academy?utm_source=youtubemain_organic የአዲስ ዝናር ነጻ event ላይ ስትመጡ 👉 የራሳችሁን አዲስ ተጨማሪ ገቢ እንዴት እንደምትፈትሩ ከዜሮ step by step አሳያችኋለው 👉 AI በመተቀም እንዴት የFreelance…
Moh-Anbessa
4 Sept, 16:12
በኪራይ ቤት እና መኪና አትሸወዱ!👇https://youtu.be/nJyNvtibGKQYouTubeበኪራይ ቤት እና መኪና አትሸወዱ!አዲስ ዝናር የራሳችሁን ተጨማሪ ገቢ የምትፈጥሩበት የአዲስ ዓመት Online ነጻ Event መስከረም 4, 5 እና 6 ለመመዝገብ 👉 https://newyear.khilx.academy?utm_source=youtubemain_organic የአዲስ ዝናር ነጻ event ላይ ስትመጡ 👉 የራሳችሁን አዲስ ተጨማሪ ገቢ እንዴት እንደምትፈትሩ ከዜሮ step by step አሳያችኋለው 👉 AI በመተቀም እንዴት የFreelance…
Moh-Anbessa
4 Sept, 09:30



Moh-Anbessa
3 Sept, 14:39
ብዙዎቻችሁ ያሰባችሁትን ቢዝነስ ያልጀመራችሁት፣ መስራት ስለማትፈልጉ አይደለም።በቂ information ለማግኘት ብላችሁ መረጃ ለመሰብሰብ አንድ ቪዲዮ ታያላቹ ፣ ሌላ አዲስ ነገር ትማራላቹ፣ ሰዎች ስትጠይቁ፣ እንደገና ሌላ መረጃ ስትፈልጉ ከመስራት ትርቃላቹ ።እውነቱ ግን፣ ሁሉንም ነገር አውቃችሁ ቢዝነስ አትጀምሩም። መጀመሪያ ትጀምራላችሁ፤ ከዚያ ትማራላችሁ፣ ትሞክራላችሁ፣ ስህተት ትሰራላችሁ፣ ታስተካክላላችሁ።ምክንያቱም ብዙ ነገሮችን ከመስራት በፊት ማወቅ አትችሉም፤ በመስራት ውስጥ ነው የምትማሩት።ስለዚህ ተጨማሪ information ከመፈለግ በፊት፣ የመጀመሪያውን step ውሰዱ። የምታስቡት ነገር ወደ Action ቀይሩት።Perfect Time አይመጣም:: Perfect Information አታገኙም!


Moh-Anbessa
2 Sept, 16:10
ብዙን ሰው ከህልሙ ያስቀረው ነገር ፍርሃት ነው። 10 ደቂቃ ስጡኝ… ፍርሃታችሁን ላስወግድላችሁ!👇https://youtu.be/Hgl1bN3kfIM?si=Y-zW4pmvdebTx1FU


Moh-Anbessa
2 Sept, 15:03edited
ብዙ ሰው የምር ሕይወቱን ለመቀየር እና ገንዘብ ለመስራት ረጅም ጊዜ አይወስድበትም! ረጅም ጊዜ የሚወስድበት መጀመሩ ነው! ከጀመራችሁ በኋላ ያን ያህል ጊዜ አይወስድም!⚡️ 2019ን የመጀመር ዓመት አድርጉት! በአዲሱ ዓመት አዲስ የገቢ ምንጭ የምታገኙበትን መንገድ በአዲስ ዝናር ኤቨንታችን ላይ ላሳያችሁ ተዘጋጅቻለው !ከናንተ የሚጠበቀው መመዝገብ እና ኤቨንቱ ቀን ላይ መገኘት ብቻ ነው!ይሄም አመት ተመሳሳይ ሆኖ እንዳያልፍ ከፈለጋችሁ አዲስ ዝናር ኤቨንት ላይ እንገናኝ!ሰው ሳትቀጥሩ ፣ ቢሮ ሳትከራዩ፣ ያላችሁን ስራ ሳታጡ ገቢያችሁን የምትጨምሩበትን መንገድ እና ለስራው የሚያግዛችሁን የ 15ሺ ብር ስጦታም አዘጋጅቼላችኋለሁ!ለመመዝገብ 👉https://newyear.khilx.academy


Moh-Anbessa
1 Sept, 06:05


Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
