Latest posts

MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
21 Sept, 06:08
𝗖𝗮𝗹𝗹𝗶𝗻𝗴 𝗮𝗹𝗹 𝗔𝗴𝗿𝗶𝗯𝘂𝘀𝗶𝗻𝗲𝘀𝘀 𝘀𝘁𝘂𝗱𝗲𝗻𝘁𝘀 𝗮𝗻𝗱 𝘆𝗼𝘂𝘁𝗵!Are you a university student or young person passionate about sustainable farming, green innovation, agribusiness or digital agriculture? Applications are now open for the AGRIMOCKS E-Internship – Fall 2026!This is a 6-week virtual exchange programme for students in Africa and Europe.Here’s what you’ll do: ✅ Work in cross-continental teams ✅ Learn green + digital skills ✅ Develop a real community project ✅ Pitch your idea in a competition ✅ Earn a certificate📅 Deadline: 26 September 2026🔗 Apply here: https://forms.gle/895SUCAA7yZzmUFP8#AGRIMOCKS #ErasmusPlus #Agriculture #Internship #VirtualExchange #GreenTransition #DigitalAgri #YouthInAgri #AfricaEurope


MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
20 Sept, 17:35edited
እስልምና እውን ከእየሱስ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ነበርን?በዛሬው ዕለት በተካሄደው የመፅሐፍ ዳሳሰ እስልምና ከቅድመ ክርስቶስ እስከዛሬ በተሰኘው የደራሲ እና ታሪክ ተመራማሪ ዐብዱልጀሊል ሼይኽ ዐሊ ካሳ መፅሐፍ ላይ ጥልቅ ውይይት ተካሄደ።ፀሀፊው በክፍል ሁለት በተካሄደው ዳሰሳ ላይ ከምእራፍ 4 ጀምሮ ያለውን በተለይም የመፅሐፉን አንኳር ይዘው ሰፊ ሙግት ለታዳሚው ያቀረቡ ሲሆን ከታዳሚ እና ተሳታፊዎችም ጥያቄ እና ውይይቶች ተካሂደዋል።እውን ከክርስቶስ በፊት እስልምና ኢትዮጵያ ውስጥ ነበርን የሚለውን ጥያቄ ለመሞገት መፅሐፉን ታነቡት ዘንድ ጋበዝን።ሙሉ መሰናዶውን በቅርብ ቀን በሚንበር ቲቪ እና የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የዩቱብ ገፅ ላይ መከታተል የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።የክፍል አንድ መሰናዶንም በተመሳሳይ በሊጋችን የዩቱብ ገፅ ላይ ያገኙታል።




MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
20 Sept, 17:35





MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
20 Sept, 17:35





MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
20 Sept, 07:51
27ኛው ዙር መፅሐፍ ዳሰሳ በመካሄድ ላይ ይገኛልሙስሊም ተማሪዎች ሊግ በየወሩ የሚከውነው የመፅሐፍ ዳሰሳ መሰናዶ 27ኛ ዙር ክፍል ሁለት በዋልያ መፅሐፍ መደብር እየተከወነ ይገኛል።ተረኛ የሚዳሰሰው መፅሐፍ በደራሲ ዐብዱልጀሊል ሼይኽ ዐሊ ካሳ የተዘጋጀው እስልምና ከቅድመ ክርስቶስ እስከ ዛሬ የተሰኘው መፅሀፍ ነው።#በንባብ_ወደ_ከፍታ #ቅኝተ_መፅሐፍት




MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
19 Sept, 16:10
ነገ ጠዋት 3:00 በዋልያ መፅሐፍት መደብር እንገናኝ


MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
18 Sept, 08:30edited
ከጁምዓ እስከ ጁምዓ "الصَّلَوَاتُ الْخَمْسُ، وَالْجُمُعَةُ إِلَى الْجُمُعَةِ، وَرَمَضَانُ إِلَى رَمَضَانَ، مُكَفِّرَاتٌ مَا بَيْنَهُنَّ إِذَا اجْتَنَبَ الْكَبَائِرَ "በኢስላም ታላቅ ክብር ከተሰጣቸው ዕለታት ውስጥ በቀዳሚነት የሚመደበው የጁምዓ ቀን ሳምንታዊ የመንፈስ እረፍት የምናገኝበት፣ በመልካም ስብስቦች ታጅበን ነፍሳችንን የምናጸዳበት የተባረከ ዕለት ሲሆን፤ ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ላይ ውዱ ነብያችን (ሰላት እና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁን) ከጁምዓ እስከ ቀጣዩ ጁምዓ ከታላላቅ ወንጀሎች በቀር አላህ የባሮቹ ሀጢያት እንደሚያብስ እና ይቅር እንደሚል ነግረውናል። በዓለማዊ ኑሮ ለተወጠረ አማኝ ይህቺ ቀን ወደ አላህ የምታቀርብ የምሕረት ድልድይ ናት።የጁምዓን ግዴታዎች እና ሱና ድርጊቶች በመተግበር ኢማናችንን አድሰን፣ በንጹህ ልብ ሳምንታችንን ጨርሰን፣ በአላህ ችሮታ ከወንጀላችን ጸድተን አዲሱን ሳምንት የምንቀበል ያድርግልን ።አሚን


MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
16 Sept, 10:51
ታሪክ የአንድ ትውልድ ትዝታ ብቻ ሳይሆን፣ የዘመናት ሁሉ ድምር ውጤት እንዲሁም የማንነታችን መስታወት ነው። ባለፈው በክፍል 1 የመጽሃፍ ዳሰሳችን በአንባብያን እና በ ደራሲው ዘንድ ጥልቅ ውይይቶችን ያነሳንበት የ27ተኛው ዙር የመጽሐፍ ዳሰሳ ሁለተኛ ክፍል ይዘን ተመልሰናል!በታሪክ ተመራማሪው እና ጸሐፊ አብዱልጀሊል አሊ ካሳ የተጻፈው «እስልምና በኢትዮጵያ ከቅድመ ክርስቶስ እስከ ዛሬ» መጽሐፍ ሁለተኛ ምዕራፍ ዳሰሳ እና ሰፊ ውይይት ይደረግበታል። ከቅድመ ክርስቶስ ጀምሮ እስከ አሁን ያለውን የሕዝባችንን ረጅም የታሪክ ጉዞ በአዲስ ዓይን ለመቃኘት ሁላችሁም በክብር ተጠርታችኋል!🗓 መስከረም 10 (September 20) 🪧 ዋልያ መፅሐፍት መደብር ( 4 ኪሎ ኢኽላስ ህንፃ)#ኑ_እንወያይ #በንባብ_ወደ_ከፍታ #ቅኝተ_መፅሐፍት


MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
13 Sept, 17:23





MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
13 Sept, 17:22
11ኛው ዙር የኢብኑ ኸልዱን ስታርስ አዋርድ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ!የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች የሚሸለሙበት የሽልማት ፕሮግራም ታላላቅ እንግዶች፣ ኮከብ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በተገኙበት በውቡ አራዳ ፓርክ ተካሂዷል።ተማሪዎቹ ከእውቅና ሰርተፍኬት ጀምሮ የነሀስ፣ የብር እና የወርቅ ሜዳልያ፤ የክሪስታል ዋንጫ፣ ስማርት ዎች፣ ዘመናዊ ታብሌቶች እና ላብቶፖች፤ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ 3 ተማሪዎች የኡምራ ሽልማት በመድረኩ ላይ ተበርክቷል።በዚህ የሙስሊም ተማሪዎችን የአካዳሚ ተሳትፎ ለማጠናከር ታልሞ በተዘጋጀ ፕሮግራም ላይ ለዚሁ አላማ ከፍተኛ መስዋዕትነት በመክፈል የህዝበ ሙስሊሙን የትምህርት ተሳትፎ በማሻሻል ታላቅ ሀገራዊ አበርክቶ ያላቸውን ሁለት ግለሰቦች በመድረካችን እውቅና ተችሯቸዋል።በዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ የተለያዩ ማራኪ ፕሮግራሞች የቀረቡ ሲሆን ለ2ኛ ዙር የተከናወነው አንደሉስ ፌስቲቫል ለመድረኩ ተጨማሪ ድምቀትን አላብሶታል።




MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
6 Sept, 12:03
ቁድወቱና ፊ ተዋዱዕ وَعَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «مَا نقصت صَدَقَة من مَال شَيْئا وَمَا زَادَ اللَّهُ عَبْدًا بِعَفْوٍ إِلَّا عِزًّا وَمَا تَوَاضَعَ أَحَدٌ لِلَّهِ إِلَّا رَفَعَهُ اللَّه رَوَاهُ مُسلم ለረሱል ታዛዥና አገልጋይ የነበረ አንድ
MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
6 Sept, 06:28
🌟 ይሸለሙ! | Ibn Khaldun Stars Award – 11ኛ ዙር 🌟 በተማሪዎች ላይ ሁለንተናዊ ለውጥ ለመፍጠር በትጋት የሚሰራው ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ (MSL)፣ በትምህርት ዘርፍ ከሚያከናውናቸው ታላላቅ ፕሮጀክቶች መካከል የሆነውን Ibn Khaldun Stars Award (IKSA) 11ኛ ዙር ለማከናወን ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ይገኛል። 🏆 Ibn Khaldun Stars Award በብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በየዓመቱ በመሸለም፣ የተማሪዎችን1,090Open in Telegram
MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
5 Sept, 15:19
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 27ተኛው ዙር የመፅሀፍ ዳሰሳ ፕሮግራማችን ላይ የፀሐፊ አብዱልጀሊል አሊ ካሳ መፅሀፍ የሆነውን "የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ ከቅድመ ክርስቶስ እስከ ዛሬ" የተሰኘ መፅሀፍ ነበር የዳሰስነው በመሆኑም የመፅሀፉ ሁለተኛ ክፍል ዳሰሳን መስከረም 10/2019 የምናደርግ ሲሆን መፅሀፉን እያነበብን ለዳሰሳ ቀኑ ቀጠሯችንን እንያዝ!1,200Open in Telegram
MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
5 Sept, 07:47
ዘመናዊው ዐለም አሁን ለደረሰበት የቴክኖሎጂ ምጥቀት አይነተኛውን ሚና የተጫወቱት ሙስሊሞች ናቸው ይህ የሆነው ደግሞ ኢስላም ለ እውቀት በሰጠው ትልቅ ቦታ እንጂ ከመሬት ተነስቶ እንዳልሆነ እሙን ነው። ታዲያ የኛ ልጆች ይህንን እውቀት ፍለጋ ሲጓዙ በአቅም ማነስ ምክንያት የሚስተጓጎሉ ልጆችን ማን ይድረስላቸው? ኢህሳን ለ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት መርጃ መሳሪያ ማሰባሰብ ዘመቻ እንደቀጠለ ነው የአቅምዎን በማዋጣት በዚህ ሰደቃ ላይ ይሳተፉ። 10005940624271,330Open in Telegram
MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
4 Sept, 16:00
11 ዓመታት... ከ2000 በላይተሸላሚዎች... ከ30 በላይ ነፃ የትምህርት እድሎች! በአዲሱ አራዳ ፓርክ የሚካሄደው የኢብኑ ኸልዱን ስታርስ አዋርድ ደርሷል። የ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች... ዝግጁ ናችሁ? እሁድ መስከረም 3 እዚያው እንገናኝ! ለመመዝገብ @iksa_registration_bot1,420Open in Telegram
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
