Latest posts

ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
22 Sept, 17:12
ጨርሰናል በዱዓህ አትርሱኝ ወሠላሙ ዐለይኩም😊
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
22 Sept, 05:44edited
🎙🤌❤️
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
21 Sept, 15:21edited
2023 ላይ በተደረገው ጥናት መሰረት በአለም ላይ "47 ሺህ" የክርስትና አይነቶች ነበሩ2025 ደግሞ ወደ 49 ሺህ ካፍ ያለ ሲሆን2050 ደግሞ ወደ 64 ሺህ ከፍ እንደሚል ይጠበቃል።ይህን ጉድ ይዛችሁ ነው ስለ ሙሥሊሞች ክፍፍል የምትናገሩት?ምንጭ 📎Christian Denominations - Lausanne Movement https://share.google/k4OGmm6PFg94qUADMLausanne MovementChristian Denominations - Lausanne Movement% Change Of Christianity Over Time 47,000 And Growing According to the Center for Study of Global Christianity, in mid-2023 there are 47,300 Christian denominations/rites. By 2025, it is predicted that there will be 49,000; and in 2050, 64,000. The percentage…
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
21 Sept, 13:31
አንዲት ሴት ቲክቶክ ላይ ወጥታ ስለተናገረች ብቻ ጋጠወጥ ዱርዬ አድርጎ ማሰብ አግባብ አይደለም። በአካል አንገታቸውን ቀና አድርገው የሰው ፊት ማየት እንኳን የማይችሉ እጅግ ሐያዕ ያላቸው ሴቶች ሊሆኑ ይችላሉ። ሚዲያ ላይ ወጥተውም ማውራቱን ወደው ሳይሆን በኢሥላም ላይ የሚቀጠፈው ቅጥፈት ሰላም ነስቷቸው ሳይወዱ በግዳቸው ወደ ንጽጽር የገቡ ብዙዎች ናቸው። በግሌ በዘርፉ በቂ ወንዶች እስካሉ ድረስ ሴቶች
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
21 Sept, 11:35edited
አንዲት ሴት ቲክቶክ ላይ ወጥታ ስለተናገረች ብቻ ጋጠወጥ ዱርዬ አድርጎ ማሰብ አግባብ አይደለም።በአካል አንገታቸውን ቀና አድርገው የሰው ፊት ማየት እንኳን የማይችሉ እጅግ ሐያዕ ያላቸው ሴቶች ሊሆኑ ይችላሉ።ሚዲያ ላይ ወጥተውም ማውራቱን ወደው ሳይሆን በኢሥላም ላይ የሚቀጠፈው ቅጥፈት ሰላም ነስቷቸው ሳይወዱ በግዳቸው ወደ ንጽጽር የገቡ ብዙዎች ናቸው።በግሌ በዘርፉ በቂ ወንዶች እስካሉ ድረስ ሴቶች ወጥተው ባያወሩ ጥሩ ነው ብየ የማምን ሰው ነኝ።ነገር ግን አንዲት ሴት ሚዲያ ላይ ወጥታ ንጽጽር ስለሰራች ብቻ ሐያዕ የሌላት ጋጠወጥ አድርጎ ማሰብ እጅግ የተሳሳተ ግምት ነው።✍ ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ https://t.me/mukamil12
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
21 Sept, 07:42edited
:-አንዳንድ ሰዎች አሉ ትንሽ እውቀት ኖሯቸው" ነገር ግን "ያችን ትንሽ" እውቀት "በእኽላስ አሳምረው" "በጥበብ አስውበው" "በሥነምግባር አጅበው" ለሰዎች ያደርሳሉ ለብዙዎች የሒዳያ "ሰበብም" ይሆናሉ።:-እኽላስና ጥበብ ከሌላው ሰፊ እውቀት እኽላስና ጥበብ ያለው ጥቂት እውቀት በላጭ ነው።:-አላህም በተከበረው ቃሉ "እውቀትን የተሰጠ" ሰው ብዙ መልካም ነገር ተሰጠ "ሳይሆን"ያለው "ጥበብን" የተሰጠ ሰው "ብዙ መልካም" ነገር "ተሰጠ" ነው ያለው።يُؤْتِي الْحِكْمَةَ مَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ الْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِيَ خَيْرًا كَثِيرًا ۗ وَمَا يَذَّكَّرُ إِلَّا أُولُو الْأَلْبَابِ[📗 አል-በቀራህ - 269 ] ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል፤ "ጥበብንም የሚሰጥ ሰው "ብዙን መልካም" ነገር በእርግጥ ተሰጠ፡፡ የአእምሮዎች ባለቤቶች እንጂ (ሌላው) አይገሰጽም፡፡:-አምላካችን አላህ እውቀትን ከእኽላስ ከጥበብና ከሥነምግባር ጋር ይስጠን።✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ https://t.me/mukamil12
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
20 Sept, 20:02
ጉድ ጉድ ኢየሱስ ባሌ ነው እያሉ ነው ክርስትያኖች👇 https://vt.tiktok.com/ZSq3Y2dP3/
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
20 Sept, 18:00
እንደ ማታገባት ውስጥህ እያወቀ እንጋባለን እያልክ በህይወቷ አትጫወት የሴት ልጅ እድሜ እንደ ወንድ ልጅ አይደለም።እንደማይሆን ካወክ በግልጽ ንገራት በጊዜው ሪዝቋት ትፈልግ።
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
20 Sept, 13:33edited
"የማያቁትን" ነገር "አላውቅም" ማለት "አዋቂነት" ነው።
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
20 Sept, 04:25edited
በአለም ላይ የአምላኩን ሥጋ ቁርጥም አድርጎ የሚበሉ ፍጥረት ቢኖሩ ክርስትያኖች ናቸው።የአምላካቸውን ሥጋ እንክት አድርገው ይበሉታል ደሙንም ይጠጡታል።ጥያቄ የበላችሁትን የአምላካችሁን ሥጋና የጠጣችሁትን የአምላካችሁን ደም ትጸዳዱታላችሁ?✍ ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ https://t.me/mukamil12


ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
19 Sept, 19:06
አንዱ ቄስ ዝሙት ሲሰራ በካሜራ ተቀርጾ ነው አሉ እሆው ማህበራዊ ሚዲያ በሙሉ በእርሱ ፎቶና ቪዲዮ ተሞልቷል።እኔ የገረመኝ ግን አድራጊው ቄስ ከሆነ የብልግና ቪዲዮ ማየት ይፈቀዳል እንዴ?🤔 ተጃጃላችሁ እኮ ደግሞ ሴት ሆናችሁ ይህን የብልግና ቪዲዮ ሼር የምታደርጉ አጂብ አጂብ🙄😳
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
19 Sept, 14:09
ጥያቄ ተሳተፉ‼ከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።⁉የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ➢@mustefa_Apologetics
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
16 Sept, 04:22edited
:- ፌሚኒዝምና አስቂኝ ሙግታቸው!:-የትምህርት "ምኒስትሩ "ሁሉም ተማሪዎች ዩኒፎርም" መልበስ አለባቸው" ሲል ያለ ምንም "ማመንታት "እሺ ብለው ይለብሳሉ።:-የአለማቱ ጌታ" ሁሉም "አማኝ ሴቶች ሂጃብ" ወይም ኒቃብ" መልበስ አለባቸው" ሲል ግን "የመብት "ጥሰት ነው ብለው ይሟገታሉ።:-ኧረ ጎበዝ አዕምሯችሁን አሰሩት እንጂ!😁✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ https://t.me/mukamil12
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
15 Sept, 04:59edited
عقبة بن عامر رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ: “لَا تَكْرَهُوا الْبَنَاتِ، فَإِنَّهُنَّ الْغَالِيَاتُዑቅባህ ኢብኑ ዓምር (ረ.ዐ) እንደተረከው! የአሏህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብሏል ሴቶችን አትጥሉ እነርሱ "ውድ" ናቸውና።(📗السلسلة الصحية 3206)✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ። https://t.me/mukamil12
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
14 Sept, 13:54

ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
14 Sept, 08:55edited
"ትዳርና ወጣቱ"በዚህ ጊዜ አብዛኛው ወጣት ሴቱም ወንዱም ለትዳር ያለው ፍላጎት በጣም እያሽቆለቆለ መጥቷል!ለዚህ ዋነኛ ምክንያት ባለ ትዳሮች መካካል ያለው አለመግባባት አለመተሳሰብ አለመዋደድ አለመተዛዘን አለመተማመን ክፍተቶችን በውይይት ከመፍታት ይልቅ ጭቅጭቅና ንትርክ ውስጥ መግባት መሰል ነገራቶች ናቸው።በባለትዳሮች መካከል እነዚህ ነገራቶች ሲመለከት ወጣቶች አሃ ትዳር እንደዚህ ነው እንዴ? ትዳር እንደዚህ ከሆነማ ከአፍንጫዬ ይውጣ ብቸኝነት ይሻለኛል ብሎ ራሱን ከትዳር ያቅባል።በመሰረቱ ትዳር ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ የሚሆንበት ተቋም አይደለም! በየትኛውም ትዳር ውስጥ ይብዛም ይነስም ክፍተቶች ይኖራሉ አለመግባባቶች ይፈጠራሉ።በሳል ባለ ትዳሮች በመካከላቸው ክፍተት ሲፈጠር በተረጋጋ መንፈስ ጉዳዩን በውይይት ለመፍታት ጥረት ያደርጋሉ ምክንያቱም ትዳር ማለት ምንም ስህተት የማይገኝበት "ፍጹም" ነው ብለው አያምኑም።አብዛኛው ሰው ወደ ትዳር ሳይገባ በፊት አስቀድሞ ስለ ትዳር የተሳሳተ ግንዛቤ ይዞ ነው ወደ ትዳር የሚያመራው።ትዳር ሲባል በቃ ምንም መጋጨት መጣላት የሐሳብ ልዩነት የማይገኝበት ፍጹም እንደሆነ አስበው ይገቡና ትንሽ ኮሽ ባለ ቁጥር መጀመሪያ ያሰቡትን የተሳሳተ ግምት በመያዝ ቶሎ ብለው ወደ ጭቅጭቅና ንትርክ ከዛም አልፎ ወደ ድብድብ ወደ ፍቺ ያመራሉ።እንኳን በባለ ትዳሮች መካካል የአንደ ሰው ሁለት እግሮች እንኳን እርስ በርስ ይጋጫሉ ታዲያ እግሮቼ ለምን ተጋጩ ብለህ አንዱን ቆርጠህ አትጥለውም አይደል?ልክ እንደዚሁ በባለ ትዳሮችም መካከል መሰል ግጭቶች ሲኖሩ ወደ
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
13 Sept, 19:10
ለትውስታ ያክል :ነገ (ሰኞ) ነውየቻለ (ይጹም) ያልቻለ አሏህ እንዲያስችለው (ዱአ) ያድርግ።
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
13 Sept, 18:18edited
:-እንደው በአላህ "እንደ ኒቃብ" ሴቶችን ግርማ" ሞገስ "የሚያጎናጽፍ" ነገር አለ?https://t.me/mukamil12


ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
13 Sept, 08:56edited
ደርስ የምትሰጡ ኡስታዞች በተቻለ መጠን የደርሱ (የኦድዮ) መጠን አጭር ቢሆን ቢያንስ 25-30 ደቂቃ ቢሆን ተመራጭ ነው ተማሪዎች ሳይሰላቹ ያዳምጡታል። ሙራጀዓ ለማድረግም ቀለል ይላል።1:00 (60) ደቂቃ እና ከዛ በላይ የሆኑ ደርሶች አብዛኞቹ በትክክል አይሰሙትም።በሳምንት አንድ ጊዜ 1:00(60) ደቂቃ ደርስ ከምትለቁ በየ ሁለት ቀኑ የ20 ደቂቃ ደርስ በትለቁ በደንብ ያዳምጡታል።فضلن وليس امرن😊
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ
12 Sept, 20:25edited
ያ ሠላምም😌 የምሽት ስንቅ ይሁናችሁ
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
