gram news
Murad Tadesse (Official Channel) channel avatar

Murad Tadesse (Official Channel)

@muradtadesse

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @MuradTadesseBot ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

ProjectsARReligion

118,000subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Murad Tadesse (Official Channel)

    23 Sept, 20:46

    forwarded from @mizantvofficial

    የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️[Part: ③③④④]👌#ቁርኣን
    806video8Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    23 Sept, 19:26edited

    «ክርስቲያን ሴቶች ወደ ቤተ ክርስቲያን ስትሄዱ፤ የብረት ሱሪ ልበሱ‼»ብጹእ ወ ቅዱስ አገልጋይ ዲያቆንና መምህር ዘመድኩን በቀለ ከአክሱም ብጹእ ወ ቅዱስ አቡነ አረጋዊ የአክሱም ዝሙት በኋላ ከተናገረው ንግግር የተወሰደ
    Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)
    5,590122331322Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    23 Sept, 11:22edited

    መጅሊስ እነዚህን ቅንጡ መኪኖች ለክልል መጅሊሶች መስጠቱ ተገቢ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ⁉️ትራንስፖርት እንዳይቸገሩ ቪትዝ ወይ ትንሿን ቢዋይዲ ከሰጠ አይበቃውም ነበር?ግን ግን… ከመኪና ይልቅ ሌላ የተሻለ ቅድሚያ መሠራት ያለባቸው ሥራዎች የሉም⁉️ወይ ያልገባን ነገር ካለ አሳውቁን፤ አስረዱን።
    Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)
    17,600294732914117Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    23 Sept, 10:55

    በትግራይ፣ በአፋር፣ በአማራና በሌሎችም አካባቢዎች የምትኖሩ እህትና ወንድሞቻችን፤ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በመልካም ጥበቃው ስር ያውላችሁ።
    18,300347843342Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    23 Sept, 08:15

    ይህን ጉድ ሰማችሁ¿ይሄ አክሱምን መስጅድና ሒጃብ ቅድስናዋን ያረክሳታል ብሎ የሚያስብ ቄስ፤ በዝሙት ሳይቀድሳት በፊት፣ ወደ ሆቴሉ በማቅናት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያስተናግዱት፣ በኋላ በዝሙት ያጠመዳት ሴትና የሆቴሉ ሠራተኞች፣ አቡነ ዝሙት ከበሉና ከጠጡ በኋላ የተረፋቸውን ተረፈ ምግብ ለቡራኬያቸውና ለቅድስናቸው ብለው ተመገቡት፣ ጠጡት። ያውም ተሻምተውበት።ትንሽ ቆይተው ደግመው በዝሙት በረከታቸውን አሳደሩባቸው ነው የምትሉኝ¿አዑዙ ቢላህ!ድንቄም አባት! ድንቄም አቡነ! ድንቄም ቅድስና¡ ድንቄም ቡራኬ¡በዳይ ሁሉ በወዳጁና በተከታዩ ፊት በአደባባይ ይዋረዳል፣ ማንንም ሳያነካካ ራሱን ችሎ! ወንጀሉ በራሱ አስክሮ ይገፋፋዋል!
    Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)
    19,5002398632962Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    23 Sept, 08:02

    በጠዋት ተነስቶ ለቤተሰቡ ሪዝቅ ፍለጋ በሚወጣ ጀግና ወንድ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን።
    17,60064310374944Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    23 Sept, 06:08

    forwarded from @mizantvofficial

    የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️[Part: ③③④③]👌#ቁርኣን
    18,100video556Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 20:45

    forwarded from @mizantvofficial

    የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️[Part: ③③④②]👌#ቁርኣን
    18,700video387Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 19:47edited

    የትግራይ ሲኖዶስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ የሲኖዶሱ ጸሐፊና ወሳኝ ቁልፍ ሰው መስጅድና ሙስሊም ያረክሳታል ያሏትን አክሱም ከተማ በብልግናና በዝሙት የቀደሷትን ቄስ አዋርዶናል ብለው አውግዘውታል።አክሱም ተቀደሰች! በዝሙት፣ በአስካሪ መጠጥ፣ በናይት ክለብ…አክሱምን የሚያረክሳት ሙስሊም ከሰገደ፣ መስጂድ ከተሠራ፣ ሲሞቱ ከተቀበሩ፣ ሒጃብ ከለበሱ ብቻ ነው!በቤተ ክርስቲያኗ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሳይቀር ዝሙት ቢፈፀምም አያረክሳትም¡♠ ከታች ምልክት የተደረገበት ብጹዕ ወ ቅዱስ አቡነ አረጋዊ፤ በዝሙት ቀዳሹ ነው¡ያለ አግባብ ንጹሐንን የጨቆኑና የበደሉ ሁሉ፤ አላህ በአደባባይ በሚያምናቸው ህዝብ ፊት ያዋርዳቸው።
    Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)
    2,2306027771Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 19:13

    forwarded from @zadtravelagency

    FYI (ለመረጃ ያክል):እስከዛሬ የአመታዊውን ቪዛ ካወጣችሁ ድጋሜ ለመሄድ ስትፈልጉ መጀመሪያ ወዳወጣላችሁ ኤጀንሲ ሄዳችሁ Activate ማስደረግ ያስፈልግ ነበር።አሁን ግን የግድ የመጀመሪያው ኤጀንሲ መሆን አይጠበቅበትም። የፈለጋችሁት ህጋዊ ኤጀንሲ ጋ በመሄድ አክቲቭ ማስደረግ ትችላላችሁ። አክቲቭ ለማስደረግ የሚለፈለው ክፍያም አዲስ ከሚወጣበት የቪዛ ዋጋ ከግማሽ በታች ነው።ምናልባት በማወቅም ይሁን ባለማወቅ አንዳንድ ኤጀንሲዎች «መጀመሪያ ከኛ ስላወጣችሁ ሌላ ቦታ የትም ሄዳችሁ ማንም አክቲቭ አያደርግላችሁም!» ብለው የፈለጉትን ያክል ያልተገባ ዋጋ በመጥራት ካስገደዷችሁ፤ እንዳትሸወዱ ለማለት ነው።እንደዚያ የሚላችሁ ካለ ወደኛ ጎራ በሉና በተመጣጣኝ ዋጋ እናስተካክልላችኋለን።አዲስ ለምትፈልጉም ከሁሉም ኤጀንሲ በታች በሆነ ዋጋ ቪዛ እየሰጠን ነው።ለኤጀንሲዎች ደግሞ በተለይ ብዙ ሰው ካላችሁ፤ የሳዑዲ አጋራችሁ ከሚሰጣችሁ ዋጋ በታች እንሰጣለን። ከቪዛ ባሻገር ሆቴልና ትራንስፖርትም የሳዑዲ አጋራችሁ ከሚሰጣችሁ በታች መካና መዲና እንሰጣለን። ከፈለጋችሁ ማወዳደር ትችላላችሁ።በኢሜይል: umrah@zadtravelagency.com ላይ አናግሩን። ስልካችን: 0986111333 / 0985222666ኤጀንሲዎች ለቪዛ ከሆነ ቅድሚያ መዋዋል አለብን። ለምታመጡት ሰው በሙሉ 100% ኃላፊነት መውሰድ ስላለባችሁ!
    4,720203Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 18:23

    Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)
    8,5401023811933Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 13:38edited

    ከቢን ሰልማን ነፃ ሊያወጡልን ነው ይላሉ ደግሞ! አውጥተው ላንተ ሊሰጡህ¿እነርሱ እንደሆኑ መተው አይዘይሩም!
    Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)
    15,300100411051Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 11:39

    ሳዑዲ መኪና ማምረት ጀምራለች!The Crown Prince launches the first cars produced by Ceer, marking an important step in strengthening Saudi Arabia’s position in the global automotive industry. 🇸🇦❤️
    Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)
    17,20023985361463Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 11:12

    እኔ ይህን የሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲንን ሃሳብ እደግፋለሁ።ምንም ነው ደስ የማይለኝ! ሲቀጥል ስንትና ስንት አማራጭ እያለ፣ በተለይ የኛ ሃገሮቹ እየታወቁ፣ እነርሱ ጋ የምትገቡት? ባይሆን የኛዎቹ ጥራትም ጨምሩ፣ ዋጋም ያለ አግባብ አትጨምሩ። ደንበኛ አታባርሩ።ቢላዋ እና ዲስት እንኳ ከተዋዋስን፤ ስጋ አስነክተውት ከሆ በሚል ጥርጣሬ 7 ጊዜ በአመድ እያጠብን ላሳደገኝ ወሎ‼✊ገና ሲያርዱ በሩቅ ሳይ ነው የሚያጥወለውለኝ¡ አንተ ቆይ! እዛ ግብዳ መስቀል ተደቅኖ እያየህ፣ ኢስላማዊ ፋና ኖሮህ፣ ጺምህን አንዠርግገህ፣ ቆብህን ደፍተህ፣ ጀለቢያህን ለብሰህ ስትገባ ትንብ እንኳ አይደብርህም? አንቺስ ሒጃብ ለብሰሽ ከጓደኛ ጋ ምናምን ብለሽ ስትገቡ ትንሽ አይሰቀጥጥሽም?እነርሱ ዘንድ ገብታችሁ ስትበሉ የሚተረጉሙት፤ በእምነታችሁ እንደማትኮሩና ጣጣ የሌላችሁ አድርገው ነውና ይቅርባችሁ።|| t.me/MuradTadesse
    17,200video214671010Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 10:14

    ﴿رَبَّنَا اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ يَوْمَ يَقُومُ الْحِسَابُ﴾
    16,30071428Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 09:35edited

    The funeral prayer earlier of the Muadhin of Masjid Al Haram Sheikh Ibrahim Madani was performed- توفي مؤذن الحرم المكي "ابراهيم المدني" صاحب تكبيرات العيد!! ابراهيم المدني، ٥١ سنة، من المدينة المنورة، انتقل الى مكة واصبح مؤذن للفجر، ضمن ٢٤ مؤذن اساسي للحرم، معروف عنه التواضع بشدة، لدرجة انه كان يصطحب معه المارة للحرم في سيارته وقت الزحام ولا يعرفونه من شدة تواضعه، وهو صاحب مقولة شهيرة لما افتكر اول اذان له في مكة وبكى وقال : "من انا حتى يرتفع صوتي في هذا المكان الطاهر"؟ بعد ان اذن لصلاة الفجر النهاردة من الحرم المكي توفى فجاة، كان مريضا بالسكر ودخل العناية المركزة منذ ثلاثة اسابيع، لكنه عاد لاقامة الآذان الاخير له في الدنيا، كما كان يتمنى، ربما كان الاذان تكريما اخيرا ليه. رحمة الله عليه وجعل عمله في ميزان حسناته!
    Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)
    17,10013835Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 09:09

    ስልኮች የገደሉትድሮም ሞት ነበረ ፤ ቀብር የሌለበት፣ ፊስቅን ተከትሎ ፤ ልብ የሚሞትበት።ዘንድሮ ግን በዛ ፤ ሟች በየመንደሩ፣ ስልኮች የገደሉት ፤ ሰው በዛ ባገሩ።(ከኮመንት ማኅደር)
    16,0002114226155Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 08:25

    እንኳን በከተማዋና በሆቴሎች፣ በቤተ ክህነቷም ውስጥ¿ይሄ ከባድ ነው¡
    Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)
    16,600208241815Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 08:19

    ቅድስቲቷ የቅዱሳን ከተማ አክሱም ጽዮን‼እነሆ የከተማዋ አውራ፣ የትግራይ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ የሆኑት አቡነ አረጋዊ፤ ከተማዋን የሙስሊሞች መስገድና መስጅድ መኖር፣ ሒጃብ መልበስና መቀበር ያረክሳታል ብለው፤ እርሳቸው በዝሙት የከተማዋን ቅድስና አረጋግጠዋል።ያውም ዋናው ቄስ፣ ዋናው የቤተ ክህነቷ ባለ ስልጣን፣ ከታች ያለው አማኝ አርዓያ የሚያደርጋቸው ብጹዕ ወ ቅዱስ…ቱ!ጭራሽ 5 ሚሊዮን ብር ሰጥተው ሊደበቁ? ብልግናቸውን ከሰው ቢደብቁ እንኳ ከእግዜራቸውስ መደበቅ ይችላሉን¿
    Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)Image from a post by Murad Tadesse (Official Channel)
    15,9002404320135Open in Telegram
  • Murad Tadesse (Official Channel)

    22 Sept, 07:50

    በህይዎትህ በዓይንህ ማየት ከሚያስደስቱህ ነገሮች አንዱ፤ የወለድከውና ያሳደግከው ልጅ እጁን ወደ ሰማይ አንስቶ «ጌታዬ ሆይ! በህፃንነቴ እንዳዘኑልኝ እዘንላቸው!» ብሎ ልጅህ ዱዓእ ሲያደርግ ማየት፣ አንተ ሳትነግረው ወደ መጀመሪያው ሶፍ ከኢማሙ ቀጥሎ ማየት…አላህ ላላገባችሁ መልካም ትዳርን፣ አግብታችሁ ላልወለዳችሁ መልካም ልጅን፣ ለወለዳችሁ ደግሞ ሷሊሕ ያድርግላችሁ።
    15,000video30141191652Open in Telegram