gram news
𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 channel avatar

𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

@mustefa_apologetics

እዚህ ቻናል ላይ እስልምና ላይ ለሚነሱ እያንዳንዱ ጥያቄዎች እና ብዥታዎች በማምጣት በጠንካራ ማስረጃ መልስ እንሰጥበታለን ኢንሻ አላህ☪️ አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ ነገር የምለቅበት ትንሹ ቻናሌ ነው ጎራ በሉ➾https://t.me/mustefa_Notes

ProjectsENReligion

7,984subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    22 Sept, 17:51

    ፈገግታ።🙂አንዱ ስለ ጀነት ኒዕማ ስለ ሑረልዐይን ይነገረዋል አሉ“ውበታቸው የጉድ ነው አንዷ ስትስምህ 70 አመት ፌንት ታረጋለህ” 🫠ይለዋል“አሁንም ብትስመኝስ?”🥹 ይለዋል“አሁንም 70 አመት ፌንት” 🫠“እዛው ብትደግመኝስ” 😍“እዛው 70 አመት ትወድቃለህ” 🫠“210 አመት ፌንት😟? ታድያ ምኑን ጀነት ገባሁ😕?”አለ አሉ 🤲😁
    3282111Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    22 Sept, 15:12

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል #ክፍል7 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ -9 ﺍﻟﻨﺬﺭ ﻟﻐﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ، ⑨ከአሏህ ውጭ ላለ አካል ስለት መግባት ነው። 👌 ﻓﺎﻟﻨﺬﺭ ﻋﺒﺎﺩﺓ ﻟﻠﻪ ﻻ ﺗﺼﺮﻑ ﺇﻟﻰ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻛﺎﻟﻘﻴﺎﻡ ﻣﻊ ﺍﻟﺨﺸﻮﻉ ﻭﺍﻟﺮﻛﻮﻉ ﻭﺍﻟﺴﺠﻮﺩ، ﻭﺻﺮﻑ ﺃﻱ ﻋﺒﺎﺩﺓ ﻟﻐﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﺷﺮﻙ . ስለት አምልኮ ነው ይህ አምልኮ ደግሞ ከአሏህ
    453522Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    22 Sept, 05:48

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል6 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካላ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ 6 ﺍﻟﺴﺤﺮ ﻭﺍﻟﻜﻬﺎﻧﺔ ﻭﺍﻟﺬﻫﺎﺏ إلى ﺍﻟﻤﺸﻌﻮﺫﻳﻦ ﻭﺍﻟﻤﻨﺠﻤﻴﻦ ⑥ አስማትና ጥንቆላ እንደዚሁም ወደ አጭበርባሪዎችና ኮኮብ ቆጣሪዎች መሄድ። 👌ﺭﻭﻯ ﺃﺣﻤﺪ ﻭﺍﻟﺤﺎﻛﻢ ﻭﺻﺤﺤﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﻣﻦ ﺣﺪﻳﺚ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﺃﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ
    611982Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    18 Sept, 17:56

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል5 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ 5 ﺍﻟﺘﺒﺮﻙ ﺑﻘﺒﺮ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻭ ﺍﻟﺘﻤﺴﺢ ﺑﻪ ﺃﻭ ﺍﻟﺴﺆﺍﻝ ﻋﻨﺪﻩ، ﻭﻛﺬﺍ ﻏﻴﺮﻩ ﻣﻦ ﻗﺒﻮﺭ ﺍﻟﺼﺤﺎﺑﺔ ﻭﺍﻵﻝ ﻭﺍﻷﻭﻟﻴﺎﺀ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ، ﻭﻛﺬﺍ ﺍﻟﺘﺒﺮﻙ ﺑﺎﻟﺸﺠﺮ ﻭﺍﻟﺤﺠﺮ ﻭﻧﺤﻮﻫﻤﺎ በነብዩ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ መቃብር ተበሩክን/
    1,8103551Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    14 Sept, 20:02edited

    ስለ ሽርክ አስከፊተነት የተዳሰሱ 🫱ዕርእሶች ለማግኘት👇🎙ፅሁፉን ተጭነው ያንብቡ👇👇❶➢አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል1 ➋➢አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል2 ➌➢አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል3 ➍➢አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል4 ➎➢አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል5ኢሻአላህ ይቀጥላል... ቢሂዚኒላህ በዱዓቹ አትርሱኝ ሼር በማረግ አዳርሱት
    2,690140666433Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    14 Sept, 18:48

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል4 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ 📌 ﻧﺴﺒﺔ ﺍﻟﻨﻌﻤﺔ ﺇﻟﻰ ﺇﻧﺴﺎﻥ، ﺃﻭ ﺇﻟﻰ ﺑﻘﻌﺔ، ﺃﻭ ﺇﻟﻰ ﻓﻌﻞ ﻓﺎﻋﻞ، ﺃﻭ ﺇﻟﻰ ﺻﻨﻌﺔ، ﺃﻭ ﺇﻟﻰ ﻣﺨﻠﻮﻕ، ﻛﻞ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ ﻧﺴﺒﺔ ﺍﻟﻨﻌﻢ ﺇﻟﻰ ﻏﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﻫﻮ ﻧﻮﻉ ﻣﻦ ﺃﻧﻮﺍﻉ ﺍﻟﺸﺮﻙ ﺍﻷﺻﻐﺮ ﺑﺎﻟﻠﻪ، አሏሁ ሱብሀነሁ የዋለልንን ፀጋ ወደ ሰዎች ወይም ቦታወች
    2,58046611Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    11 Sept, 19:10edited

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል3 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ 📌 ﺍﻟﻐﻠﻮ ﻓﻲ ﻗﺒﻮﺭ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ، ﻓﻤﺠﺎﻭﺯﺓ ﺍﻟﺤﺪ ﻓﻲ ﻗﺒﻮﺭ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ ﻫﻲ ﻣﺠﺎﻭﺯﺓ ﻟﻤﺎ ﺃﻣﺮ ﺍﻟﺸﺎﺭﻉ ﺃﻥ ﺗﻜﻮﻥ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﻘﺒﻮﺭ؛ ﻷﻥ ﻗﺒﻮﺭ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ ﻻ ﺗﺨﺘﻠﻒ ﻋﻦ ﻗﺒﻮﺭ ﻏﻴﺮ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ، በደጋግና መልካም የአሏህ ባሪያወች ቀብር ላይ ድንበር ማለፍ።ይህ
    3,16048121Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    10 Sept, 19:27edited

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ ወንጀል ክፍል2 ~~~ ✅በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡- ﺍﻋﺘﻘﺎﺩ ﺃﻥ ﻏﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻴﺪﻩ ﺍﻟﻀﺮ ﺃﻭ ﺍﻟﻨﻔﻊ #ጥቅምና ጉዳት ከአሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ውጭ ባለ አካል እጅ ይገኛል ብሎ ማመን።አሏሁ ሱብሀነሁ ወተአላ ይህንን የተሳሳተ እምነት እንድህ በማለት መሰረቱን ያሳጣዋል፡ 👌﴿ ﻭَﺇِﻥْ ﻳَﻤْﺴَﺴْﻚَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺑِﻀُﺮٍّ ﻓَﻠَﺎ
    2,630432511Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    9 Sept, 18:29edited

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል #ክፍል1 ~~~ الشرك ﻣﻨﺘﺸﺮﺓ ﺇﻥ ﺃﻋﻈﻢ ﻣﺎ ﺃﻣﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻪ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ، ﻭﺃﻋﻈﻢ ﻣﺎ ﻧﻬﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﺍﻟﺸﺮﻙ، ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﴿ ﻭَﺍﻋْﺒُﺪُﻭﺍ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﻟَﺎ ﺗُﺸْﺮِﻛُﻮﺍ ﺑِﻪِ ﺷَﻴْﺌًﺎ ﴾ ‏[ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ : 36 ‏] ، አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ካዘዘባቸው ነገሮች ሁሉ ትልቁ ተውሂድ ነው።እንደዚሁም ከከለከላቸው ነገሮች ሁሉ ትልቁ
    2,530341232Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    8 Sept, 18:14edited

    አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ወጀል በሚል እርእስ ተከታታይ ትምህርት እጀምር እ? እስኪ በ150 react አሳውቁኝ
    3,15039151451Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    5 Sept, 18:32edited

    አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ወጀል በሚል እርእስ ተከታታይ ትምህርት እጀምር እ? እስኪ በ150 react አሳውቁኝ
    3,6908477522Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    28 Aug, 17:35edited

    ሌላ እምነት አለመጠቀሱ
    4,93013511Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    28 Aug, 15:58

    ለፈገግታ
    3,670video60654Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    26 Aug, 18:52

    ከደርሱ ላይ የተውጣጡ ጥያቄዎች ⁉ 1.➾ኪታቡ ተውሒድ ኪታብን ያዘጋጀው ሸይኽ ማን በመባል ይታወቃሉ? 2.➾ሸይኽ ሙሐመድ አብዱል ወሀብ በስንት አመተ ሒጅራ ተወለዱ በስንት አመተ ሒጅራስ ሞቱ? 3.➾ሸይኽ ሙሐመድ አብዱል ወሀብ የት ሀገር ተወለዱ? 4.➾አላህ እኛን ለምን ፈጠረን? 5.➾አላህ መልክተኞችን ለምን ላከን? የጥያቄው መልስ በዚ➾@Ibnabdillah1 ላኩ።
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    26 Aug, 18:50

    ኔት ስላስቸገረኝ ኪታቡ ተውሒድ ጥያቄዎች ይለቀቃሉ
    4,18095Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    26 Aug, 18:32

    ኔት ስላስቸገረኝ ኪታቡ ተውሒድ ጥያቄዎች ይለቀቃሉ
    3,48013Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    22 Aug, 20:09edited

    📚 የኪታቡ ስም:- ተውሒድ 🎤 የደርሱ አቅራቢ:-ኡዝታዛችን محمد بن عبد الل ሐፊዘሁላህ ደርስ ክፍል 01 t.me/mustefa_Apologetics ደርሶቹ ብቻ የሚለቀቁበት ቻናል👇👇 https://t.me/yeders_melkekiya
    4,650file125Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    22 Aug, 16:42edited

    የደርስ ማስታወቂያ ~ ከዛሬ ጀምሮ የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብን ኪታቡ ተውሒድ እንማማራለን፣ ኢንሻአላህ።የኪታብ pdf ለማግኘት👇ሊኩ ይጫኑ https://t.me/mustefa_Apologetics/3018 ቦታ፦𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷በተሰኘው በቴሌ ግራም ቻናል ነው።ደርስ የሚሰጥባቸው ቀኖች ፦ ከጁማዓ ውጭ ሁሌም ሰዓቱ 3:30 እስከ 4 ሰዓት ባለውቻናሉ ለማግኘት ሊኩ ተጭነው ጎራ በሉ👇 https://t.me/mustefa_Apologetics
    10,900134Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    22 Aug, 16:38

    كتاب التوحيد الذي هو حق الله على العبيد - نسخة الحواشي
    3,050file7Open in Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    21 Aug, 12:05

    መለኮታዊ ጥበቃ መደረጉ
    4,9001055321Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot