Latest posts

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
21 Sept, 06:59
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለ“ኮንቶማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኮ.ሕ.ዴ.ፓ)" ሕጋዊ ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ሰጥቷል።
15,900Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
15 Sept, 07:11
#የዜጎች_ተሣትፎ #ምርጫ #ዴሞክራሲ
32,200Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
28 Aug, 15:08
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለ“ደንጣ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ለፍትሕ ፓርቲ (ደ.ሕ.ዴ.ፍ.ፓ)" ሕጋዊ ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ሰጥቷል።
59,900Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
28 Aug, 13:18
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለ“ደንጣ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደ.ሕ.ዴ.ን)" ሕጋዊ ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ሰጥቷል።
56,400Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
12 Aug, 10:14
#ዓለም_ዐቀፍ_የወጣቶች_ቀን #የወጣቶችተሣትፎ #ምርጫ #ዴሞክራሲ #የኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ምርጫ_ቦርድ
76,200Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
31 Jul, 06:33edited
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ዙር ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. አከናውኖ ውጤቱን ለሕዝብ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ይሁንና በ11 ምርጫ ክልሎች የምርጫ ውጤት ሊያዛባ የሚችል ጉልህ የሆነ የምርጫ ሕግ ጥሠት መፈጸሙ በማስረጃ ስለተረጋገጠ ድጋሚ ምርጫ እንዲካሄድ መወሠኑም እንዲሁ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት ቀደም ሲል ከታች በተዘረዘሩት 11 ምርጫ ክልሎች 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ያልተሣተፉ አዲስ አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነታቸውንና መሥፈርቱን ማሟላታቸውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል።በመሆኑም መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የተያያዘውን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/recruitment በመጠቀም ከዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንድታመለክቱ ቦርዱ ያሳውቃል።የምልመላ መሥፈርት፡- • ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣ • የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣ • የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣ • የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ ባቋቋማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣ • የክልሉን የሥራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችል/ምትችል፣ • (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)የምርጫ ክልሎቹ ዝርዝር 1. ኦሮሚያ (ባቱ ዝዋይ) 2. ሶማሌ (ደራ ቶሌ) 3. ሶማሌ (ሀርገሌ) 4. ሶማሌ (ዳሮር) 5. ሶማሌ (ሀዲጋላ) 6. ሶማሌ (አዋሬ) 7. ሲዳማ (አሮሬሳ)
104,000Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
24 Jul, 12:50
ማስታወቂያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ ዐዋጅ ቁጥር 1133/2011” እና “በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011” መሠረት የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመመዝገብ ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡በዚኹ መሠረት እነ አቶ ጌታቸው ቢነሳው የዛይሴ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ዛ.ሕ.ዴ.ፓ) በሚል ስያሜ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲ የምዝገባ ጥያቄ ያቀረቡ በመሆኑ፤ በዐዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 68 ንዑስ አንቀጽ 2 እና 3 መሠረት በፓርቲው ስም፣ ዐርማ ወይም ሌሎች ጉዳዮች ተቃውሞ ያለው ሰው፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከዛሬ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት 14 ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን ለቦርዱ ጽሕፈት ቤት እንዲያቀርብ ቦርዱ ያሳውቃል።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሐምሌ ቀን 17 ቀን 2018 ዓ.ም.
80,200Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
24 Jul, 10:06
ማስታወቂያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ ዐዋጅ ቁጥር 1133/2011” እና “በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011” መሠረት የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመመዝገብ ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡በዚኹ መሠረት እነ አቶ ታገሰ አባተ የኮንቶማ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኮ.ሕ.ዴ.ፓ) በሚል ስያሜ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲ የምዝገባ ጥያቄ ያቀረቡ በመሆኑ፤ በዐዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 68 ንዑስ አንቀጽ 2 እና 3 መሠረት በፓርቲው ስም፣ ዐርማ ወይም ሌሎች ጉዳዮች ተቃውሞ ያለው ሰው፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከዛሬ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት 14 ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን ለቦርዱ ጽሕፈት ቤት እንዲያቀርብ ቦርዱ ያሳውቃል።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሐምሌ ቀን 17 ቀን 2018 ዓ.ም.
67,800Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
22 Jul, 13:41edited
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ተኛውን ዙር ቀሪ ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል በስምንት ምርጫ ክልሎች ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም መሠረት በ8ቱ ምርጫ ክልሎች ለሚያስፈጽመው የ7ኛው ዙር ቀሪ ምርጫ ለድምፅ መስጫው ዕለት በሁሉም ጣቢያዎች ላይ ምርጫ አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነታቸውንና መሥፈርቱን ማማላታቸውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል።በመሆኑም መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/recruitment በመጠቀም ከዛሬ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንድታመለክቱ ቦርዱ ያሳውቃል።የምልመላ መሥፈርት፡-• ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣• የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣• የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣• የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ ባቋቋማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣• የክልሉን የሥራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችል/ምትችል፣(ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)
75,700Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
22 Jun, 16:06
በትላንትናው ዕለት ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የተካሄደው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ማሳወቂያ መርኅ-ግብር በጨረፍታ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
19 Jun, 12:27
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ዕለታዊ ጋዜጣዊ ማብራሪያ ይሰጣል። በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መሥፈርቶች የምታሟሉ መገናኛ ብዙኃንና ጋዜጠኞች 12:00 ላይ በስካይላይት ሆቴል ተገኝታችሁ መዘገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።•የቦርዱን ልዩ የዘገባ ባጅ ፊት ለፊት ማንጠልጠል፣ •ከአንድ መገናኛ ብዙኃን ሁለት ባለሞያዎች (የፎቶ/የቪዲዮ ባለሙያን ጨምሮ) ብቻ መሣተፍ ይችላሉ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም
104,000Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
17 Jun, 11:57
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ዕለታዊ ጋዜጣዊ ማብራሪያ ይሰጣል። በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መሥፈርቶች የምታሟሉ መገናኛ ብዙኃንና ጋዜጠኞች 12:00 ላይ በስካይላይት ሆቴል ተገኝታችሁ መዘገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።•የቦርዱን ልዩ የዘገባ ባጅ ፊት ለፊት ማንጠልጠል፣ •ከአንድ መገናኛ ብዙኃን ሁለት ባለሞያዎች (የፎቶ/የቪዲዮ ባለሙያን ጨምሮ) ብቻ መሣተፍ ይችላሉ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም
94,700Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
11 Jun, 15:29
የምርጫ አጠቃላይ ዑደት "የቅድመ-ምርጫ ወቅት፣ የምርጫ ወቅት እና የድኅረ-ምርጫ ወቅት" ተግባራትን ይሸፍናል?"የምርጫ ወቅት" ከድምፅ መስጠት ባሻገር ምን ምን ተግባራትን ያካትታል? https://web.facebook.com/share/v/1Pw2hLDunG/
102,000Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
11 Jun, 11:25
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ዕለታዊ ጋዜጣዊ ማብራሪያ ይሰጣል። በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መሥፈርቶች የምታሟሉ መገናኛ ብዙኃንና ጋዜጠኞች 12:00 ላይ በስካይላይት ሆቴል ተገኝታችሁ መዘገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።•የቦርዱን ልዩ የዘገባ ባጅ ፊት ለፊት ማንጠልጠል፣ •ከአንድ መገናኛ ብዙኃን ሁለት ባለሞያዎች (የፎቶ/የቪዲዮ ባለሙያን ጨምሮ) ብቻ መሣተፍ ይችላሉ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም
75,800Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
10 Jun, 11:09
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ዕለታዊ ጋዜጣዊ ማብራሪያ ይሰጣል። በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መሥፈርቶች የምታሟሉ መገናኛ ብዙኃንና ጋዜጠኞች 12:00 ላይ በስካይላይት ሆቴል ተገኝታችሁ መዘገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።•የቦርዱን ልዩ የዘገባ ባጅ ፊት ለፊት ማንጠልጠል፣ •ከአንድ መገናኛ ብዙኃን ሁለት ባለሞያዎች (የፎቶ/የቪዲዮ ባለሙያን ጨምሮ) ብቻ መሣተፍ ይችላሉ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ.ም
70,500Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
9 Jun, 12:16
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. ዕለታዊ ጋዜጣዊ ማብራሪያ ይሰጣል። በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መሥፈርቶች የምታሟሉ መገናኛ ብዙኃንና ጋዜጠኞች 12:00 ላይ በስካይላይት ሆቴል ተገኝታችሁ መዘገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።•የቦርዱን ልዩ የዘገባ ባጅ ፊት ለፊት ማንጠልጠል፣ •ከአንድ መገናኛ ብዙኃን ሁለት ባለሞያዎች (የፎቶ/የቪዲዮ ባለሙያን ጨምሮ) ብቻ መሣተፍ ይችላሉ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም
71,000Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
9 Jun, 11:08
በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ካምፕ የቡሪሞዳይቱ ምርጫ ክልል አሊዳባሊ እና ቴሌ ምርጫ ጣቢያ ድምፅ የመስጠት ሂደት በፎቶ

60,600Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
9 Jun, 09:16
በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ካምፕ በሶማሌ ክልል ራሶ ምርጫ ጣቢያ ድምፅ የመስጠት ሂደት በፎቶ

85,200Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
9 Jun, 08:00
በወታደራዊ ካምፕ ጨፍ ሮቢት ምርጫ ጣቢያ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት

34,300Open in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ National Election Board of Ethiopia
9 Jun, 07:58
በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ካምፕ አፍር ክልል ጉዋኔ ምርጫ ጣቢያ ድምፅ የመስጠት ሂደት በፎቶ

35,600Open in Telegram
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.