gram news
Nib International Bank channel avatar

Nib International Bank

@nibinternationalbanksc

Committed to Service Excellence! Website - https://www.nibbanksc.com/ Webmail - nibcontact@nibbanksc.com Gmail - nibbanksc@gmail.com

ProjectsENBusiness

89,760subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Nib International Bank

    23 Sept, 13:58

    እስከ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን!ባንካችን ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ እስከ 10% ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን፡፡ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOSFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
  • Nib International Bank

    23 Sept, 09:00

    ተጨማሪ ሲሳይ!በፋይዳ መታወቂያዎ የንብ ዲጂታል ሂሳብዎን ይክፈቱ በዛውም ነፃ 100.00 ብር የሂሳብ መክፈቻ ያግኙ!አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት ከእንግዲህ ስራዎን ማቋረጥ፣ ሰልፍ መጠበቅ ወይም ቅጾችን መሙላት አያስፈልግዎትም! የንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ከአፕስቶር/ፕሌይስቶር በማውረድ:-• "Create a Digital Account " የሚለውን ይጫኑ። • የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send OTP" የሚለውን ይጫኑ። • የማረጋገጫ ኮድ (OTP) በፈጣን የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ይላክልዎታል፤ "OTP"ውን በራሱ ይሞላዋል። • በመቀጠል የፋይዳ (Fayda) መረጃዎን ለማረጋገጥ "Login with code" የሚለውን ይምረጡ። • የፋይዳ መለያ ቁጥርዎን (FAN number) ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send code" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ መረጃዎ በስክሪኑ ላይ ሲታይ ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ፤ ከዚያም ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለመሻገር "Continue" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ ስርዓት መረጃዎን ወደ ባንኩ ለመላክ ፍቃድ ይጠይቃል። መረጃውን ከገመገሙ በኋላ "Allow" የሚለውን ይጫኑ። • ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ዝርዝር መረጃዎችን በሙሉ ያሟሉ (ይሙሉ)። • የክንውን ደንቦችን እና ሁኔታዎችን (Terms and Conditions) በጥንቃቄ ያንብቡ፤ በመቀጠል ስምምነትዎን በመግለጽ ጥያቄዎን ይላኩ። እናመሰግናለን።መተግበሪያው ከሌልዎት ከዚህ በታች በሚገኙት ማስፈንጠሪያዎች አውርደው ይጠቀሙ።👉 Play store👉 Appstoreይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    31,30032Open in Telegram
  • Nib International Bank

    23 Sept, 05:43

    🌼እስከ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን!🌼ባንካችን አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ እስከ 10% ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን፡፡መልካም አዲስ ዓመት!ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOSFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    31,40031Open in Telegram
  • Nib International Bank

    22 Sept, 15:12

    ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከያጉት ፔይ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂስ ጋር በመተባበር ዲጂታል ክፍያን የሚያዘምን “NIB ETHQR Sound Box Platform” በሥራ ላይ አዋለ።ባንኩ ከያጉት ፔይ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ አቅራቢ ድርጅት ጋር በመተባበር፤ የባንኩን ዲጂታል ክፍያ የሚያዘምንና ለደንበኞቹ ፈጣንና አስተማማኝ ክፍያ መፈጸም የሚያስችል “NIB ETHQR Sound Box Platform”፣ ዛሬ መስከረም 12 ቀን፣ 2019 ዓ.ም.፣ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በይፋ አስጀመረ።“ሳውንድ ቦክሱ”፤ ነጋዴዎች ደንበኞቻቸው ላደረጉት ግብይት ክፍያ ሲፈጽሙ፤ ወዲያውኑ በድምጽ እንዲያውቁት በማድረግ የዕለት ተዕለት ግብይታቸው አስተማማኝ፣ ፈጣን፣ ቀልጣፋና ደህንነቱ በተጠበቀ መልክ መፈጸሙን ያረጋግጥላቸዋል፡፡በማብሰሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ አቶ ሄኖክ ከበደ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የባንኩ አምስት ዓመት ስትራቴጂካዊ የትኩረት አቅጣጫ፤ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶቹን በማስፋፋት ለደንበኞች ቀላል፣ ፈጣን፣ አስተማማኝና ዘመናዊ የክፍያ መተግበሪያዎችን ለማቅረብ በከፍተኛ ትኩረት መስራት ላይ እንደሆነ ገልጸው፤ በሥራ ላይ እንዲውል የተደረገው “NIB ETHQR Sound Box Platform”፤ የዚሁ የትኩረት አቅጣጫ ማሳያ እንደሆነ አስረድተዋል። በቀጣይም ባንኩ የደንበኞቹን ተሞክሮ የሚያሻሽሉና የዲጂታል ኢኮኖሚውን የሚያጠናክሩ አዳዲስ የዲጂታል ባንኪንግና የክፍያ መፍትሄዎችን ለደንበኞቹ ለማቅረብ ተግቶ እንደሚሠራ ጠቁመዋል።የያጉት ፔይ ዋና ሥራ
    32,2991166Open in Telegram
  • Nib International Bank

    22 Sept, 15:12

    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    1,20031Open in Telegram
  • Nib International Bank

    22 Sept, 14:00edited

    ተጨማሪ ሲሳይ!በፋይዳ መታወቂያዎ የንብ ዲጂታል ሂሳብዎን ይክፈቱ በዛውም ነፃ 100.00 ብር የሂሳብ መክፈቻ ያግኙ!አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት ከእንግዲህ ስራዎን ማቋረጥ፣ ሰልፍ መጠበቅ ወይም ቅጾችን መሙላት አያስፈልግዎትም! የንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ከአፕስቶር/ፕሌይስቶር በማውረድ:-• "Create a Digital Account " የሚለውን ይጫኑ። • የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send OTP" የሚለውን ይጫኑ። • የማረጋገጫ ኮድ (OTP) በፈጣን የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ይላክልዎታል፤ "OTP"ውን በራሱ ይሞላዋል። • በመቀጠል የፋይዳ (Fayda) መረጃዎን ለማረጋገጥ "Login with code" የሚለውን ይምረጡ። • የፋይዳ መለያ ቁጥርዎን (FAN number) ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send code" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ መረጃዎ በስክሪኑ ላይ ሲታይ ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ፤ ከዚያም ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለመሻገር "Continue" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ ስርዓት መረጃዎን ወደ ባንኩ ለመላክ ፍቃድ ይጠይቃል። መረጃውን ከገመገሙ በኋላ "Allow" የሚለውን ይጫኑ። • ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ዝርዝር መረጃዎችን በሙሉ ያሟሉ (ይሙሉ)። • የክንውን ደንቦችን እና ሁኔታዎችን (Terms and Conditions) በጥንቃቄ ያንብቡ፤ በመቀጠል ስምምነትዎን በመግለጽ ጥያቄዎን ይላኩ። እናመሰግናለን።መተግበሪያው ከሌልዎት ከዚህ በታች በሚገኙት ማስፈንጠሪያዎች አውርደው ይጠቀሙ።👉 Play store
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    31,80061Open in Telegram
  • Nib International Bank

    22 Sept, 08:59edited

    እስከ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን!ባንካችን ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ እስከ 10% ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን፡፡ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOSFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    31,9004Open in Telegram
  • Nib International Bank

    22 Sept, 05:34

    🌼እስከ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን!🌼ባንካችን አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ እስከ 10% ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን፡፡መልካም አዲስ ዓመት!ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOSFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    44,80041Open in Telegram
  • Nib International Bank

    21 Sept, 14:15

    ተጨማሪ ሲሳይ!በፋይዳ መታወቂያዎ የንብ ዲጂታል ሂሳብዎን ይክፈቱ በዛውም ነፃ 100.00 ብር የሂሳብ መክፈቻ ያግኙ!አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት ከእንግዲህ ስራዎን ማቋረጥ፣ ሰልፍ መጠበቅ ወይም ቅጾችን መሙላት አያስፈልግዎትም! የንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ከአፕስቶር/ፕሌይስቶር በማውረድ:-• "Create a Digital Account " የሚለውን ይጫኑ። • የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send OTP" የሚለውን ይጫኑ። • የማረጋገጫ ኮድ (OTP) በፈጣን የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ይላክልዎታል፤ "OTP"ውን በራሱ ይሞላዋል። • በመቀጠል የፋይዳ (Fayda) መረጃዎን ለማረጋገጥ "Login with code" የሚለውን ይምረጡ። • የፋይዳ መለያ ቁጥርዎን (FAN number) ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send code" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ መረጃዎ በስክሪኑ ላይ ሲታይ ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ፤ ከዚያም ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለመሻገር "Continue" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ ስርዓት መረጃዎን ወደ ባንኩ ለመላክ ፍቃድ ይጠይቃል። መረጃውን ከገመገሙ በኋላ "Allow" የሚለውን ይጫኑ። • ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ዝርዝር መረጃዎችን በሙሉ ያሟሉ (ይሙሉ)። • የክንውን ደንቦችን እና ሁኔታዎችን (Terms and Conditions) በጥንቃቄ ያንብቡ፤ በመቀጠል ስምምነትዎን በመግለጽ ጥያቄዎን ይላኩ። እናመሰግናለን።መተግበሪያው ከሌልዎት ከዚህ በታች በሚገኙት ማስፈንጠሪያዎች አውርደው ይጠቀሙ።👉 Play store
    217,000video47373531Open in Telegram
  • Nib International Bank

    21 Sept, 09:00

    በቅርብ ቀን!'NIBtera Remit' በጣም በቅርቡ ይጠብቁን!"የንብ ተራ ዓለም ሰፊ ነው!" የምንለው በምክንያት ነው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#NibInternationalBank #NIBteraRemitFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    200,000631Open in Telegram
  • Nib International Bank

    21 Sept, 06:12

    ✨መልካም የሥራ ሳምንት!✨ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    200,000122Open in Telegram
  • Nib International Bank

    21 Sept, 05:55

    🌼እስከ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን!🌼ባንካችን አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ እስከ 10% ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን፡፡መልካም አዲስ ዓመት!ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOSFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    200,0004Open in Telegram
  • Nib International Bank

    20 Sept, 16:09

    ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስፖንሰር ያደረገው የ“ኬሮድ” 6ኛው ዙር የ15 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ።የኬሮድ 6ኛው ዙር 15 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል።“ለሰላም አብረን እንሩጥ” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ይህ የጎዳና ላይ ሩጫ፣ ሰላምንና አንድነትን በስፖርት ለማጠናከር ያለመ ነው።በሩጫው ከ2 ሺህ በላይ አትሌቶች እና ከ45 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። በውድድሩ የኢትዮጵያን ባንዲራ በተለያዩ የዓለም የስፖርት መድረኮች ያስተዋወቁ አትሌቶችም ተሳትፈዋል።የዝግጅቱ ዋና ስፖንሰር የሆነው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በመርሃ ግብሩ ላይ “ንብተራ” የዲጂታል ምርትና አገልግሎቱን ለተሳታፊዎች አስተዋውቋል።በዝግጅቱ የባንኩ ሪቴይልና ኤስኤምኢ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ሙሉቀን ደምሴን ጨምሮ ሌሎች የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል።ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የኬሮድ ታላቁን ሩጫ ለተከታታይ አምስተኛ ዙር ስፖንሰር ማድረጉም ታውቋል።
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    200,0001543Open in Telegram
  • Nib International Bank

    20 Sept, 03:51

    ✨መልካም ዕለተ ሰንበት!✨ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    76,7003221Open in Telegram
  • Nib International Bank

    19 Sept, 15:47

    ውድ ደንበኛችንባንካችን ለደንበኞቹ ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠትና የተሻለ የሲስተም ሥርዓት ለመዘርጋት ይረዳ ዘንድ፣ በያዘው መደበኛ መርሃ ግብር መሠረት እሁድ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት ድረስ የማዘመን ሥራ ያከናውናል።በዚህ ጊዜ ውሰጥ የባንካችን የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶች ለጊዜው የሚቋረጡ ይሆናል።በዚህ ምክንያት ለሚፈጠርብዎ ጊዜያዊ መስተጓጎል ይቅርታ እየጠየቅን፣ ለሚያደርጉልን ትብብር ከልብ እናመሰግናለን።ንብ ኢንተርናሽናል ባንክይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    76,6001041Open in Telegram
  • Nib International Bank

    19 Sept, 08:59

    ✨ለአዘጋጆችና ለተጠቃሚዎች ምቹ!✨ከዘመኑ ጋር የዘመነ መተግበሪያ• ለኮንሰርቶች • ለሲኒማቤቶች • ለባዛሮችና ኤግዚቢሽኖች • ለሙዚየሞች • ለፓርኮችና ለመሳሰሉት …. ለአዘጋጆችና ለተጠቃሚዎ ቀላል፤ ፈጣንና ምቹ መተግበሪያ::መተግበሪያው ከሌልዎት ከዚህ በታች በሚገኙት ማስፈንጠሪያዎች አውርደው ይጠቀሙ።👉 Play store👉 Appstoreይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOS
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    76,70041Open in Telegram
  • Nib International Bank

    19 Sept, 05:32

    🌼እስከ 10% ተጨማሪ ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን!🌼ባንካችን አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ እስከ 10% ጉርሻ ጋር በክብር እናስተናግድዎታለን፡፡መልካም አዲስ ዓመት!ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOSFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
  • Nib International Bank

    18 Sept, 13:59

    ተጨማሪ ሲሳይ!በፋይዳ መታወቂያዎ የንብ ዲጂታል ሂሳብዎን ይክፈቱ በዛውም ነፃ 100.00 ብር የሂሳብ መክፈቻ ያግኙ!አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት ከእንግዲህ ስራዎን ማቋረጥ፣ ሰልፍ መጠበቅ ወይም ቅጾችን መሙላት አያስፈልግዎትም! የንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ከአፕስቶር/ፕሌይስቶር በማውረድ:-• "Create a Digital Account " የሚለውን ይጫኑ። • የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send OTP" የሚለውን ይጫኑ። • የማረጋገጫ ኮድ (OTP) በፈጣን የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ይላክልዎታል፤ "OTP"ውን በራሱ ይሞላዋል። • በመቀጠል የፋይዳ (Fayda) መረጃዎን ለማረጋገጥ "Login with code" የሚለውን ይምረጡ። • የፋይዳ መለያ ቁጥርዎን (FAN number) ያስገቡ፤ በመቀጠል "Send code" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ መረጃዎ በስክሪኑ ላይ ሲታይ ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ፤ ከዚያም ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለመሻገር "Continue" የሚለውን ይጫኑ። • የፋይዳ ስርዓት መረጃዎን ወደ ባንኩ ለመላክ ፍቃድ ይጠይቃል። መረጃውን ከገመገሙ በኋላ "Allow" የሚለውን ይጫኑ። • ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ዝርዝር መረጃዎችን በሙሉ ያሟሉ (ይሙሉ)። • የክንውን ደንቦችን እና ሁኔታዎችን (Terms and Conditions) በጥንቃቄ ያንብቡ፤ በመቀጠል ስምምነትዎን በመግለጽ ጥያቄዎን ይላኩ። እናመሰግናለን።መተግበሪያው ከሌልዎት ከዚህ በታች በሚገኙት ማስፈንጠሪያዎች አውርደው ይጠቀሙ።👉 Play store
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    76,8009111Open in Telegram
  • Nib International Bank

    18 Sept, 09:03

    Premium Women Saving Account !Designed for Women in Leadership position and Women Entrepreneurs!ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!#Nib #nibbank #NibInternationalBank #PremiumServiceFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    76,80031Open in Telegram
  • Nib International Bank

    18 Sept, 06:28

    ጁምዓ ሙባረክ!ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!#NIBBank #InterestFreeBanking #JummahMubarakFacebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Websit
    Image from a post by Nib International BankImage from a post by Nib International Bank
    77,10052Open in Telegram