Latest posts

nikabistuwanigist
22 Sept, 20:07edited
ሰዎች ምን ሆናችኋል ሲሉን ብዙ ህመሞች ቁስሎች አሉን ልናወራው የምንፈልጋቸው ነገር ግን ከ አላህ ውጪ ጠጋኝ በትንሽ ቃላት አልያም ያለ ምንም ንግግር የሚረዳን እንዳሌለ ስናውቅ ዝምታን መረጥን በትዕግሥት (ለአላህም )ሁሉንም ያለምንም ማብራሪያ ተናግረን ሰላም እንሆናለንልክ ነብዩላህ ያዕቁብ عليه السلام እንዳሉትقَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ💗እኔ ጭንቀቴንና ሐዘኔን የማቀርበው ለአላህ ብቻ ነው።»🤍አብሽሩ!!@Nikabistuwanigist @Nikabistuwanigist


nikabistuwanigist
22 Sept, 16:44edited
ሁሉም ሰው እኮ ዓሊም ቢሆን ደስ ይለዋል እኔም አንቺም እሱም እነሱም ግን አለ አይደል ግዜያችንን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ግራ ገብቶን ነው ጅህልና ያንገላታን ዋሸው!?ግማሹ በህመም እየተሰቃየ እንኳን የዲን እውቀትን ከመማር ብዙ የሚከለክለው ነገራቶች እያሉ እሱ/ሷ ግን ዛሬም ድረስ ይታገላሉ ለማወቅ ብዙ ስቃይ እና መከራዎችን ያስተናግዳሉ እኔና እናንተስ❗️❓አላህ ይዘንልን ብቻ@Nikabistuwanigist @Nikabistuwanigist
nikabistuwanigist
21 Sept, 18:01edited
🎥ከ 1000ሺ በላይ ቤተሰብ ያላችሁ የ ቻናል ባለቤቶች ቻናላችሁን ማሳደግ ከፈለጋችሁ በዚህ @Al_istikamah_S_bot አናግሩኝ ንግግር አታብዙ ስትመጡ✅1,010Open in Telegram
nikabistuwanigist
21 Sept, 17:08
🔊ታላቅ የ ዳዕዋ ፕሮግራም !!▶️🌹🌷💬🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🌷☂️🎀በዳዕዋዉ ላይ የሚገኙት እንግዳችን ፦🎙️ኡስታዝ ዘይኑ
nikabistuwanigist
21 Sept, 16:39edited
አንዳንድ ግዜ ሳናስበውም ሆነ በአጋጣሚ ከእኛጋር ማች የማያደርግ ቦታ ላይ አልያም ሰዎች ጋር እንገጥማለን፦አላስፈላጊ ቦታ ላይ መገኘት ደግሞ ክብርን ይቀንሳል ክብር ደግሞ ከምንም በፊት ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው ስለዚህ አሁን ካላችሁበት አላስፈላጊ ቦታ አልያም ሰው አጠገብ በመራቅ ክብራችሁን አስመልሱ!! ወርቅ የአርቴውች መሸጫ ሱቅ ውስጥ ከተገኘ ወርቅነቱ ይሸፈንና በውድ ዋጋ ወርቅን የሚገዙ ሰዎች ያልፉታል እሱ ወርቅነቱን ተቀይሮ ሳይሆን ከተገኘበት ቦታ አንፃር ነው!! የማወራው ስለ ወርቅ እና መሸጫው አይደለም !!📱𝑡𝑒𝑙𝑒𝑔𝑟𝑎𝑚 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙 ➡️🌷🌷🌷🌷🌷 @Nikabistuwanigist @Nikabistuwanigist


nikabistuwanigist
21 Sept, 11:51edited
@Nikabistuwanigist


nikabistuwanigist
20 Sept, 18:26edited
❤️አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ በሆነ ቦታ አላህም ሁን ይለውና ያሰባችሁት ነገር ምኞታችሁ ህልማችሁ የነበረ ነገር በሙሉ ተሳክቶ እውን ይሆናል ኢንሻ አላህ❕🤎📱𝑡𝑒𝑙𝑒𝑔𝑟𝑎𝑚 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙 ➡️🌷🌷🌷🌷🌷 @Nikabistuwanigist @Nikabistuwanigist


nikabistuwanigist
20 Sept, 12:52edited
✍️📌በሰዎች ላይ ሀስድ (ክፉ) አትሁኑ ክፋት ወደ እራስ ነው የሚመለሰው አንድ ሰው የሆነ አስደሳች ነገር ካገኘ ማሻ አላህ በሉት ከልባችሁ ደስተኛ ሁኑና ልብስ ለብሶም አምሮበት ካያችሁ ማሻ አላህ በሉት በቂረአቱ ጎበዝ ከሆነ ማሻ አላህ በሉት በዲኑም ላይ ጠንካራ ከሆነም ማሻ አላህ በሉት ያማረ እጅግ የሚያስቀና ትዳርም ካለው ማሻ አላህ አላይ ዘላቂ ያድርግላችሁ በሉ በህይወቱ መልካም እድል በገጠመውም ግዜ ጉሉ ማሻ አላህ ምን ትሆናላችሁ!? ያሰው በመደሰቱ አብራችሁ ብትደሰቱ ምን ይጎልባችኋል!? ምቀኝነት ቅናት ለእኔ ለእኔ ማለት ምን ያደረሰግላችኋል!?አላህ በተከበረ ቃሉ እንዲህ ይላል﴿وَلَا تَتَمَنَّوْا مَا فَضَّلَ اللَّهُ بِهِ بَعْضَكُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ﴾“አላህ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን ከሌሎቻችሁ ያበለጠበትን ነገር አትመኙ!!ይህ ማለት “ሌላው ያለውን እኔም ቢኖረኝ ብላችሁ አላህን አትጠይቁ” ማለት አይደለም። ሰው የሌላውን በስኬት(በረከት) ተመኝቶ እንዲመቀኝ ወይም እንዲጠላ አይፈቀድለትም፤ ይልቁንም አላህ ከፈድሉ እንዲሰጠው መጠየቅ ይችላል። ምክንያቱም አላህ እንድህ ስላለን﴿وَاسْأَلُوا اللَّهَ مِن فَضْلِهِ﴾ “ከአላህ ችሮታው ጠይቁት።” 📖(ኒሳእ 4፥32)ለዛ ሰው የሰጠ ጌታ ለእናንተም ይሰጣችኋል እናንተ ብቻ ንፉግ አትሁኑ አትመቀኙ አላህን በንፁህ ልባችሁ ጠይቁት ምንም
nikabistuwanigist
20 Sept, 12:27
✅እነኚህን የመሳሰሉ ኒቃቦች🤩 ጓንቶች ጅልባብ ማግኘት ከፈለጉ ከስር ባለው ዩዘር ኔም ያናግሩን🗂ሪያድ ያሉበት እናደርሳለን✅✉️ ለማዘዝ💬 🌷🌷🌷🌷🌷 @SelefiyShebab




nikabistuwanigist
19 Sept, 13:54edited
❗️አደብ ለዕውቀት ፈላጊዎች | በተለይ ለእህቶችአንዳንድ ሰዎች ግን ለምን አደብ አታደርጉም? እስካሁን አሊፍን በትክክል ያልተረዳችሁ፣ ገና ዕውቀትን በመፈለግ ላይ ያላችሁ እህትና ወንድሞች፣ በተለይም በአረብ ሀገራት የምትኖሩ እህቶች❗️።እባካችሁ አትቸኩሉ! ወደዚህ ሀገር መጥታችሁ ቁርአንና ኪታብ ማንበብ ጀመራችሁ፣ አሊፍና ባንን መለየት ቻላችሁ ማለት፣ ስለ መንሀጅና ዐቂዳ በሸይኾች ወይም በኡስታዞች ቦታ ሆናችሁ ለመናገር ብቃት አግኝታችኋል ማለት አይደለም።አንድ ኡስታዝ ሌላኛው ኡስታዝ ላይ ያለውን ስህተት በመግለጽ ረድ ሰጡ ማለት፣ እናንተም ገና ዕውቀት ፈላጊዎች ሆናችሁ ያለ በቂ ዕውቀት ወሬ ማስወራት ወይም በኡስታዞች መካከል የሚነሱ ጉዳዮችን ለመፍረድ ችሎታው አላችሁ ማለት አይደለም አይደለም።እናንተ የሚገባችሁ ቦታ የዕውቀት ፈላጊዎች ቦታ ነው። በጥግ ተቀምጣችሁ የተጻፈውን አንብቡ፣ ተማሩ፣ ጠይቁ። እነሱ በመካከላቸው መነጋገር ባለባቸው መሠረት ይነጋገራሉ። በመጨረሻም እውነት የተገኘበት አቋም ግልጽ ሲሆን፣ ስህተት የተገኘበት ወገን ወደ እውነት መመለሱ አይቀሬ ነው አላህ ካዘነለት⚠️እናንተም ከጥድፊያ፣ ከወሬና ከአላስፈላጊ ክርክር ራቁ። ዕውቀትን በአደብ ፈልጉ፣ ለኡስታዞች ያላችሁን ክብር ጠብቁ።ያኔ ኢንሻአላህ ልባችሁ ሰላም ይሆናል።ካጠፋሁ ዐፉ በሉኝ በጣም እየገረመኝ እና እያበሳጨኝ ስለሆነ ነው!!@Nikabistuwanigist @
nikabistuwanigist
19 Sept, 12:22edited
አንዳንዴ እንዲህ ነው ብለን የማንናገራቸው ብዙ መናገር የምንፈልጋቸው ቃላቶች ስሜቶች አሉን ግን .......🩷@Nikabistuwanigist @Nikabistuwanigist
nikabistuwanigist
18 Sept, 21:32edited
ኧረ ወገን ኡሙ ፉላን እና አቡ ፉላን በዙ ምድር ላይ ላጤ ያለ አይመስልም እኮ🥹😁 ለነሱ ያዘነብክ ጌታ ለኛም አካፋልን🧊🫠@Nikabistuwanigist @Nikabistuwanigist
nikabistuwanigist
18 Sept, 14:07edited
📱🔠🔠🔠🔠🔠 ╭┅━━━━•🍃⚘🍃•━━━━━┅┐ ⚘ 🌺@Nikabistuwanigist🌺⚘ ╰┅━━━━•🍃⚘🍃•━━━━━┅╯


nikabistuwanigist
18 Sept, 09:53
...ሰው አይደለች ይደክማታል እኮከዉጭም ከውስጥም ሰላሟን የሚነሳት ችግር ብዙ ነው...ሰዎች ችግሯን ሊረዷት ቀርቶ ሊሰሟትም ፍቃደኛ አይደሉም...ሁሉም የራሱን ፍላጎት እና ስሜት እየተከተለ የሷን ጭንቀትና ህመም ምንም አይመስለውም።ሰው አይደለችም እንዴ ይደክማታል እኮ!!ህይወቷን በደስታና በተረጋጋ መንፈስ እንዳትመራ መኖር እንዳትመኝ ህልሟን ነጥቃችኋት መልካምን ሳትሰንቅ ዱንያዋንም አኼራዋንም ብልሽትሽት አድርጋችሁ ውዷን ርካሽ ለማረግ አሰባችሁ ግን ግን እሷ የኔ ሴት ተንኮታኩታ፣ፈርሳ፣ተሰብራ የምትቀር አይደለችም ይልቅ እምባዋን ጠርጋ ዳግም መንገድ የምትጀምር እንጂ...🤍🦋📱🔠🔠🔠🔠🔠 ╭┅━━━━•🍃⚘🍃•━━━━━┅┐ ⚘ 🌺@Nikabistuwanigist🌺⚘ ╰┅━━━━•🍃⚘🍃•━━━━━┅╯


nikabistuwanigist
17 Sept, 18:32
forwarded from @abu_hafsa_ibnu_mekino



nikabistuwanigist
17 Sept, 12:37edited
🟢የሰርግ ቬሎ መልበሷ እንዴት ነው?⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎች ውስጥ፡አሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ኢብኑ ባዝ አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን አሸይኽ ናሲሩዲን አልአልባኒይ አሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊይ⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ፡ ✏️የሰርግ ቬሎ ተብሎ የሚታወቀው ነጭ ልብስ ይቻላል።በራሱ ከልከይ ነገር የለውም።✏️ሙሽራዋ ለሴቶች ብቻ ለየት የለ ልብስ መልበስና በተለየ መድረክ መቀመጥ አይከለከልም።✏️በአለባበስም ሆነ በሌላ ልማድ ከሃዲያን እና ሙሽሪኮች በሚለዩበት ነገር መመሳሰል ሀራም ነው።✏️ወንድ የሴት ልብስ ፤ ሴትም የወንድ ልብስ መልበስ ሀራም ነው።✏️ በሰርግ ስም ወንዱም ሆነ ሴቷ መድረክ ላይ ወጥተው ለአጂነቢይ መታየት አይቻልም።
nikabistuwanigist
16 Sept, 16:28edited
🟢ከአረብኛ ውጪ በሌላ ቋንቋ ኹጥበህ ማድረግ እንዴት ነው?⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎች ውስጥ፡አሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ አሸይኽ ናሲሩዲን አልአልባኒይ አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ፡ ✏️የኹጥበህ መሰረቱ በአረብኛ ነው። የኢስላም መሰረታዊ ቋንቋም ነው።ሙስሊሞች ሁሉ ኢስላማዊ ቋንቋ ሊያውቁ ይገባል።✏️አረብኛ ለማይችሉ አዳማጮች በቋንቋቸው መደረግ አለበት።✏️አዳማጩ አረብኛ የሚችልና የማይችል ቅልቅል ከሆነ በአረብኛ ተደርጎ ይተረጎማል።✏️ዋናው የኹጥበህ አላማ መልእክቱን ማብራራት ነው። አላህ እንደተናገረው። {وَمَآ أَرْسَلْنَا مِن رَّسُولٍ إِلَّا بِلِسَانِ قَوْمِهِۦ لِيُبَيِّنَ لَهُمْ ۖ فَيُضِلُّ ٱللَّهُ مَن يَشَآءُ وَيَهْدِى مَن يَشَآءُ ۚ وَهُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ} {በህዝቦቹ ቋንቋ እንጂ ከመልክተኛ ማንኛውንም በሌላ አልላክንም፡፡ለእነርሱ ያብራራላቸው ዘንድ። አላህም የሚፈልገውን ያጠማል፡፡ የሚፈልገውንም ያቀናል፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡}
nikabistuwanigist
16 Sept, 16:28edited
🚨ስለ መንሃጅ መናገር የማይወድን ሰው ተጠንቀቀው!! አ🎙ሸይኽ ሙሀመድ ኢብን ሃ'ዲ አል-መድኸሊይ-حفظه الله-🌷@Nikabistuwanigist 🌷@Nikabistuwanigist
nikabistuwanigist
15 Sept, 20:35edited
🟢መስጂድ እና ሙሰላ ይለያያሉን ❓⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎችውስጥ፡አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን አሸይኽ ሰዕድ አልኸስላን⏸ ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ✏️መስጂድ ለአላህ ወቅፍ ነው አይሸጥም አይለወጥም። ሙሰላ ግን ወቅፍ አልተደረገም።የሰው ሀብት ከመሆን አልወጣምና።✏️በኪራይ መድረሳዎች ውስጥ ጀመዓ ቢሰገድባቸውም እንኳ የመስጂድ ሁክም አይዙም።✏️ትምህርት ቤቶች ፣ መስሪያ ቤቶች ወዘተ ውስጥ ያሉ መስገጃዎች ሙሰላ ናቸው።✏️መንግስት ካፊርም ቢሆን ለሙስሊሞች ለመስጂድ በቋሚነት የሰጠው ቦታ ወቅፍ ነው።✏️በካፊር ሀገሮች የሚሰገድበት የኪራይ ቤትም ሆነ ቦታ ሙሰላ እንጂ መስጂድ አይሆንም።
nikabistuwanigist
15 Sept, 13:00edited
💕አላህ እኮ ዝም አይልም እኛ ከጠየቅነው በላይ ለእኛ የሚያስፈልገንን ነገር ሊሰጠን ቢሆን እንጂ!!🌺🤲አላህ የዱዐችንን ምላሽ በቅርቡ ያድርግልን🤲🌷@Nikabistuwanigist 🌷@Nikabistuwanigist

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
