Latest posts

شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
23 Sept, 11:24edited
ኢኽዋን የሽዓ ዳይፐር ነው።«ሁሉም የሱና ወዳጅ ሽዓወችን ማውገዝና የኢኽዋንን ሴራ ማጋለጥ አለበት።»t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
23 Sept, 10:53edited
ተወደደም ተጠላምኢኽዋን የሽዓ ዳይፐር ሲሆን ሽዓ ደግሞ የአይሁድ ቅጥረኛ ነው ።
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
23 Sept, 10:36
አድስ የገባ ንፁህ የጫካ ማርባሉበት እንልካለን ማዘዝ ለምትፈልጉ በ 09 30 32 05 04 09 42 81 99 70 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ። ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_botአድራሻየ ደሴ መናፈሻአድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy


شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
23 Sept, 07:43edited
ሰለፊያ !t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
23 Sept, 02:56
لا بأس يا قلبى الشجاع.... لا بأس عليك ❤️🩹.))
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
22 Sept, 19:49edited
ሀገሬ ወሎ ሲናፍቀኝ እፍፍፍፍ«እንደዚህ ነው ወሎ» ፧ ፧የዘር ጂኒ-ጃንካ አይደርስም ከደጁ፡ ሁሉንም አክባሪ እንደዚህ ነው የጁ፡ እኔም ወደዛው ነኝ #ወሎዬ ነኝ ልጁ፡ ፧ ፧ ከሰፊው ሜዳ ላይ ተጫውቶ ገራዶ፡ ከወሎ ከተማ #ደሴ ላይ ተወልዶ፡ ከእንቅልፉ ሲነቃ #ጦሳን ያዬ ማልዶ፡ ፍቅር ነው መለዮው ይኖራል ቀልዶ፡ ፈገግ ይላል ፊቱ #በሙሀባ ነ'ዶ🎙✍️ በኑረዲን አል-ዓረቢ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
22 Sept, 19:00
«አይዞህ ወንድሜ በርታ »መውደቅ normal ነገር ነው...መሰበርም እንደዛው ያጋጥማል ። እስከተራመድክ እና እስከሮጥክ ድረስ በህይወት ውስጥ እንቅፋት፣መሰናክል እንዲሁም ፈተና የተለመደ ነው ። ዋናው ወድቆ አለመቅረት ነው ፣ ተነስቶ ለመቆም ረፍዷል ብለህ ያለህበት እንዳትቀር አደራ እልሀለሀለ...ተነስ ካለፈው ሕይወት የገጠመህን የፈተና ፣ አቡዋራውን አራግፈው። ....ስማ በእንቅፋቱ ቂም እንዳትይዝ ፤ ቂምህን አራግፈው ። ከዛ መንገድህን ቀጥል ። በሌላ መንገድ ደግሞ ሂድ ፤ ወደ ነገህ ሂድ ጉዞህን በእንቅፋትህ መጠን ሳይሆን ለአሏህ ባለህ ተወኩል ልክ አድርገው።...አብሽር ሒማ «ወኔ ፣ሞሬል»ይኑርህ በተስፋ ተራመድ ጀግንነት ማለት በመከራ መካከል በእንቅፋቶች ውስጥ የሚፀነስ የማዬነቃነቅ ህንፃ ነው።....ኑር....t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
22 Sept, 18:18edited
♦️ቢዲዓን መናቅ ዋጋ ያስከፍላል።‼️«ዛሬ ሽዓን እንደ ጀግና የሚመስሉልን የቲክቶክ ኢኽዋኖች ነገ አቂዳችንን እንዳያስነጥቁን እፈራለሁ»በተቻለን አቅም ቢዲዓን እንቃወም በተቻለን ከጥመት እናስጠንቅቅ በተተቻለን ህዝባችንን ከጥመት እንጠብቅ🎙ዑስታዜ እንደከተበው አነበብኩት t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
22 Sept, 17:03
«እንቁ ሚስት ሁኝ» ------------------ ....በርግጠኝነት መልካም ሚስት የመሆን ህልም አለሽ አይደል «በቃ ፀባይሽን ብቻ አስተካክይ»ሰምተሻል።«ሚስት መሆንና እስስት መሆን» «ማራኪ መሆንና አነካኪ መሆን» «ታዛዥ መሆንና አደንዛዥ መሆን» «ኸይረኛ መሆንና ነገረኛ መሆን»➯አብረው የማይሔዱ የትዳር መዳኒትም በሽታወችም ናቸው።ውበት ቁንጂናሽ ጋር ቢታጀብም በስም፡ ፀባይ ከሌለሽ ግን ትዳርን አይቀምስም፡ ውብ መልክሽ ብቻውን ሁሌ አያቀናጣም፡ ውበት ላይ አትልፊ ቢመጣም ባይመጣም፡ቁንጂናሽ ቢታይም ከአባት ቤት ቢያሶጣሽ፡ ፀባይሽ ነው ደግሞ መልሶ እሚያመጣሽ፡ ስለዚህ ልንገርሽ ክፉት አትሰብስቢ፡ በንፁህ ልቦና ሰላም ሆነሽ አግቢ፡
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
22 Sept, 14:46
«እናት እና ልጅ»ቁስሉን ይዞ መውደድ የቻለ ሰው አይተህ ታውቃለህ⁉️ልጅ ሳለሁ ጠንካራ ሰው ማለት ድምፁ ከፍ ያለ፣ የማይበገር የሚመስል ሰው ይመስለኝ ነበር….‼️አንድ ቀን እናቴን ጠየኳት፦ "እናቴ፣ ከሁሉ ጠንካራው ሰው ማን ነው⁉️" ትንሽ ዝም አለች…. ከዚያም "ቁስሉን የሚያይ፣ ሆኖም የሚመርጠው ፍቅርን ነው" አለችኝ።ያኔ አልገባኝም ነበር። ዛሬ ግን ገብቶኛል….ምክንያቱም እናቴ ራሷ ብዙ ቁስል ነበረባት…. የሆነውን ሁሉ አይታለች፤ ተጎድታለች፤ ተታልላለች…. ሆኖም ልቧን አልዘጋችም። ጠዋት ተነስታ አሁንም ታበስላለች፤ አሁንም ትባርካለች፤ አሁንም ትወዳለች።ልብን መዝጋት ቀላል ነው። መራራ መሆን ቀላል ነው። "ከእንግዲህ ማንንም አላምንም" ማለት ቀላል ነው። ይህ ጥንካሬ አይደለም — ፍርሃት ነው።ከባዱ ነገር ጠባሳህን ይዘህ እንደገና መውደድ ነው። ይቅር ማለት፣ እንደገና መቅረብ፣ እንደገና ማመን።እናቶቻችን ያስተማሩን ይህንን ነው። በቃል ሳይሆን በኑሮአቸው በተግባር ገልፀውልናል።


شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
22 Sept, 14:04edited
صَدَقَة جَاريَة بإذْن اللَّه عَن أمى ليلا بنت عبد السلامt.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
22 Sept, 10:28
እየተረሳ የመጣ ሱና ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ "ስጦታ ተሰጣጡ፣ ትዋደዳላችሁና" ብለዋል። [ሶሒሑል ጃሚዕ ፡ 3004]= የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor


شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
22 Sept, 02:39
forwarded from @sheihkabuamarawolibnuahmed
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=2f40126e36f6dc083dTelegramقناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسيالْقَنَاةُ الرَّسْمِّيةُ لِفَضِيلِةِ الْشَّيْخِ أَولِ بْنِ أَحْمَدَ الْخميسي -حَـفِظَهُ اللّه تَعَالَى1,940Open in Telegram
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
21 Sept, 19:40
ሁለት ሶስትና አራት !! ------------------- በቁርአን በሀዲስ ለፀደቀ ነገር፡ ምንድን ነው መሳቀቅ ምንድነው መቸገር፡ ይህን በዚህ መልኩ አፅድቀህ ተሻገር፡ አራት ይፈቀዳል በል ደፍረህ ተናገር፡#በምድር_ገፅ_ላይ_እስካለች_ህይወቴ፡ #አቅሜ_ከፈቀደ_ከቻለ_እኔነቴ፡ #አራት_አገባለሁ_አላፍርም_በምነቴ፡ችሎታን ካገኘህ ለዚህ ግሩም እድል፡ አድሎ ሳታመጣ ሴቶችን ሳትበድል፡ በእምነታችን መርህ አራት ተፈቅዷል፡ ይቻላል በማለት ሀያሉ አምላክ ፈርዷል፡አግቡ ብለው ነቢም በቀጥታ አዘዋል፡ ቀደምቶቻችንም ይህን አፅድቀዋል፡ ሁለት ሶስትና አራት አግብተው ኖረዋል፡ ከቻልክ አራት አግባ በል ወንድሜ አትዋል፡
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
21 Sept, 19:39



شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
21 Sept, 10:35
«እንረጋጋ ለመፍረድ አንቸኩል» -----------------------------ሁለት ዓይኖች እያሉህ፣ ለምን ሰዎችን በጆሮህ ታያቸዋለህ⁉️»አንዳንዴ አንድን ሰው በደንብ አታውቀውም። አብረኸው ተቀምጠህ አላወራህም፣ ታሪኩን አልሰማህም፣ ምን እንዳሳለፈም አታውቅም። ........ ግን አንድ ሰው «እሱ እንዲህ ነው» ስላለህ፣ ስለ እሱ ውሳኔ ሰጥተሃል። ከማወቅህ በፊት ርቀኸዋል፤ ከማዳመጥህ በፊት ፈርደህበታል።ሰውየው ያንተን ቅዝቃዜ ያያል። ሰላም ሲልህ የምትመልስበትን መንገድ፣ ከእሱ ለመራቅ የምታደርገውን ጥረት ያስተውላል። .......ግን ምን እንዳደረገህ አያውቅም። ስለ እሱ ምን እንደሰማህ እንኳን ላያውቅ ይችላል። አንተ የሰማኸውን ታሪክ እያስታወስክ ትርቀዋለህ፤ እሱ ግን «ምን አደረግሁ?» እያለ ይቀራል።♦️እስቲ ቦታውን ወስደህ አስብ። አንተ በሌለህበት የተነገረ ታሪክ፣ በሰዎች ፊት ማንነትህ ቢሆንስ⁉️ ያልተናገርከው ቃል፣ ያላደረግከው ተግባር ወይም አንተ ብቻ ምክንያቱን የምታውቀው ውሳኔ፣
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
21 Sept, 10:20
🆕 አስደሳች ዜና 🔴ለ2019 የት/ት ዘመን ለአደሪ እና ተመላላሽ መርሐ ግብር ለሁለቱም ጾታዎች - ምዝገባ ተጀምሯል!🗂መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ ለ2019 የትምህርት ዘመን በአደሪ እና በተመላላሽ ፕሮግራሞች ለሁለቱም ጾታዎች ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ጀምሯል።✅መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡▫️እድሜ፡ ከ 9 እስከ 25 ዓመት ▫️ክፍያ፡ በአግባቡ መክፈል የሚችል / የምትችል ▫️ሕግና ደንብ፡ ለመርከዙ ሕግና ደንቦች ተገዢ መሆን የሚችል ▫️ጤና፡ ከቋሚና ተላላፊ በሽታዎች ነፃ መሆንን የሚያረጋግጥ ሜዲካል ሰርተፍኬት ማቅረብ✅ አድራሻና የመገናኛ ስልክ ቁጥሮች፡🗂ቦታ፡ አንፎ ድልድይ ከባጃጅ ተራው ወድ ውስጥ ገባ ብሎ ግሪን ኤሪያው አካባቢ 🗂ስልክ፡ +251913939993 +251955555545 +251930547776 💎Telegram :-


شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
21 Sept, 05:03
ሸይኽ አብደላህ አል-ዱወይሽ (አላህ ይዘንላቸውና) በዚህ ኪታባቸው ላይ 181 የሚሆን የአቂዳ (የእምነት) ስህተቶችን ከዚላል-አልቁርዐን ላይ ብቻ አውጥተውበታል።አረብኛ የምትረዱ አንብቡት፤ በመፅሀፉ ላይ ያሉትን ስህተቶች ከነ እርማታቸው በዚህ መጽሀፍ ተቀምጧል። በራሳችን እናንብብና እንሞክረው ብለን ዓቂዳችንን ከመበከል እንጠንቀቅ፤ ባረከላሁ ፊኩም።@qireat6k
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
21 Sept, 01:34
የትንንሽ ነፍሳት ባህሪ ይህ ነው። -----------------------------የወደቀውን መርገጥ፣ የተሰበረውን መተቸት እና በደካማ ሰዓትህ ላይ ተነስተው መምህር መሆን ይወዳሉ። በሁሉም ጉዳይህ ላይ አስተያየት ይቀናቸዋል።በሕይወትህ ጉዞ ውስጥ አንዴ መሬት ስትረግጥ ወይም ፈተና ሲገጥምህ፣ ትናንት በሩቅ ሲያዩህ ይንቀጠቀጡ የነበሩ ትናንሽ ፍጥረታት ድምፃቸውን ከፍ ያደርጉብሀል።በዚህ ድርጊታቸው ግን ልትገረም አይገባም.. የሰው ልጅ ተፈጥሮ ይህ ነው።ነገር ግን አንድ ነገር አትርሳ… ጊዜያዊ መውደቅ #የንሥርን ማንነት ሊለውጠው አይችልም። ክንፍህ ቢሰበርም ውስጥህ ያለው የንሥር መንፈስ ግን አብሮህ ይኖራል። ....ለከንቱ ሰዎች ማብራሪያ አትስጥ፤ ዝምታህን ጋሻ አድርግ። ምክንያቱም ንሥር መሬት ላይ ቢወድቅም ከጅቦች በላይ ነው!....አልሀምዱ ሊላህ....t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi


شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
20 Sept, 16:47
ይህን ኪታብ ብታነቡት

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
