gram news
ዲያቆን ዘላለም ታዬ channel avatar

ዲያቆን ዘላለም ታዬ

@officialzelalemtaye

This channel is not operated by Deacon Zelalem Taye - ይህ ገጽ የሚንቀሳቀሰው በዲ/ን ዘላለም ታዬ አይደለም https://youtube.com/@officialzelalemtaye?si=-45Cv9XZGCOPdjat “ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።” — 2ኛ ቆሮ 11፥28

ProjectsENReligion

18,100subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    11 Sept, 14:52

    "አቤቱ የነፍሴ ተስፋ፤ በአዲሱ ዓመት መባቻ ላይ ሆኜ፣ የነገውን መንገድ በምሕረትህ መዳፍ ላይ አኖራለሁ። አሮጌው ዘመን ያስቆረጠኝን ተስፋ ሁሉ በአዲስ እምነትና በእውነተኛ እረፍትህ ተካው። አንተ ሁለንተናን አዲስ የምታደርግ አምላክ ነህና፤ አዲሱን ዓመት የተዘጋው የሚከፈትበት፣ የወደቀው የሚነሳበትና የነፍሴ ተስፋ የሚያብብበት አድርግልኝ። አሜን።"መልካም አዲስ አመት። 2019 ዓ.ም@OfficialZelalemTaye
    1,090419Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    11 Sept, 08:55edited

    ጌታዬ ሆይ! በፊትህ ምንም ዓይነት መልካም ሥራ ባልሠራም እንደ ቸርነትህ አቁመኸኛል! ስለዚህ ከአሁን በኋላ መልካም መሥራትን ስለምጀምር እባክህ አትተወኝ። አባ አርሳንዮስ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼መልካም አዲስ አመት🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼https://t.me/OfficialZelalemTaye
    1,2103554Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    9 Sept, 08:07

    ነገር ግን እያንዳንዱ እንደ ራሱ ድካም መጠን የራሱን ደመወዝ ይቀበላል።»1ኛ ቆሮ 3፡8
    1,40032104Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    5 Sept, 17:57

    አላውቅም! 🤷‍♂️እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ እንዳለ አውቃለሁ 🌍። ሆኖም እንዴት ብሎ በሁሉም ቦታ እንደሚኖር ግን አላውቅም።ዘለዓለማዊ እንደ ሆነና መጀመሪያ መጨረሻም እንደሌለው አውቃለሁ ግን እንዴት እንደዛ እንደሆነ አላውቅም። ⏳ጊዜ በሱ እንደሚለካ እንጂ ጊዜ እሱን ሊለካ እንደማይችል አወቃለሁ።ግን እንዴት እንደዛ እንደሆነ አላውቅም።https://t.me/OfficialZelalemTaye
    2,69039133222Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    4 Sept, 17:25

    ሰው እኛን ባለመውደዱ ሲከፋን ያለምክንያት ያፈቀረን ክርስቶስ ይከፋዋል ። ስንጨነቅ ሲያይ ሁሉን ቻይ አምላክ ባለመታመኑ ልቡ ይደማል ። ከምንም ከምንም ግን " በቃ አይምረኝም " ያልን ቀን እጅጉን ይቆስላል ።
    2,16054121Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    4 Sept, 15:47

    እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው!I haven't words to explain the peace that i get when ቤተክርስቲያን ገብቶ ያለምንም ቃል ፀጥ ብሎ መቀመጥ 🤗 ከዓለም ጩኸትና ውጥንቅጥ መሸሸጊያ የሆነች ቅድስት ቤተክርስቲያንን የሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !🙏
    Image from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬImage from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬ
    2,000511944Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    4 Sept, 10:45

    “ሕይወታችንም ሞታችንም በጎረቤቶቻችን እጅ ነው። ወንድማችንን ገንዘብ ካደረግን እግዚአብሔርን አግኝተናል ነገር ግን ወንድማችንን ካጣጣልን ጌታችን ክርስቶስን በድለነዋል።”ታላቁ ቅዱስ አባ እንጦንስ
    1,8502413Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    29 Aug, 06:56

    ዲያቆን አቤል ካሳሁን
    Image from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬImage from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬ
    2,6702524121Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    20 Aug, 11:28

    የሰው ልጅ የልቡን በር ከውስጥ እንጂ ከውጭ መክፈት አይችልም ፡ እግዚአብሔርም ቢሆን በሩን ያንኳኳል እንጂ ሰብሮ አይገባም ፡ መክፈትና አለመክፈት የአንተ ፈቃድ ነው ፡፡አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
    3,410672354Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    12 Aug, 10:26

    " ከመናገርህ በፊት ÷ የምትናገረዉ ቃል ከዝምታህ የተሻለ መሆኑን መርምር ።''- ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ -
    Image from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬImage from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬ
    4,260522154Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    9 Aug, 05:07

    የመጀመሪያውም የመጨረሻውም የቅድስና ደረጃ ፍቅር ነው!" "ሲያመሰግኑህም ሲሰድቡህም ምንም አይምሰልህ"..
    4,000file4814221Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    8 Aug, 15:27

    "በሰላም መኖር ከፈለግህ፣ የሌሎችን ኃጢአት ሳይሆን የራስህን ኃጢአት ተመልከት።"- አባ ፒመን -
    3,880399542Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    16 Jul, 11:46

    እራሳችሁን ላለማጣት በመጣር ውስጥ እራሳችሁን እንዳታጡት።አምላክ እንደሌለው ሰው ። ፀጉሩ የጎፈረ ፣ ፂሙ የተንጨባበረረ ፣ ኮፍያ የደፋ ጨለምተኛ ሰው ፣ ቀሚሷን የጣለች ፣ ህልሟን የረሳች ፣ ተስፋን ከልቧ ያራቀች ....እንዳትሆን እንዳትሆኚ ።ይልቁንም እንዲሁ በጌታ ደስ ይበለን ። ተስፋችን በሆነው ጌታችን ደስ ይበለን ፣ በማይተወን በማይዘነጋን ደግሞም በማያፍርብን አባታችን ደስ ይበለንትንሽ ብቻ ኑሩ ትንሽ ብቻ ...አይናችን ብርሃን ያያል ብቻ ትንሽ ኑሩ !
    Image from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬImage from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬ
    5,09099297744Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    11 Jul, 18:40

    “ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።”— 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20
    4,29044152Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    5 Jul, 13:16

    ኃጢአት ላለማድረግ በግልጽም በስውርም ስትጋደል ያየህም ያላየህም ሰው አይቶ ሰምቶ ሲፈርድብህ፣ ”አልቀረብህም” ሲልህ…ግልጽና ስውር ትግልህን አይቶ ለመተው መሞከርህን ተመልክቶ ስለትግልህ ዋጋ ኃጢአቱን የሚያስተውህ እግዚአብሔር ነው!ዲ/ን ዘለዓለም ታዬ
    Image from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬImage from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬ
    5,4707511931Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    3 Jul, 11:45

    ​"የሰው አይን ሊያይህ ይችላል፣ የሰውም አንደበት ሊወቅስህ ይችላል፤ ነገር ግን ከገዛ ሕሊናህ የምታመልጥበት ምንም ስፍራ የለም። ንስሐ ማለት የሕሊናህን ዳኝነት በእግዚአብሔር ምሕረት መፍታት እንጂ የኃጢአትህን እዳ በራስህ ላይ መደርደር አይደለም።"+ ቅዱስ አምብሮስ +
    Image from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬImage from a post by ዲያቆን ዘላለም ታዬ
    4,36049122Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    30 Jun, 14:58

    ቤትህ ውስጥ ከፍተህ የረሳኸው ባንቧ ቢኖርና ድንገት ሌሊት ከእንቅልፍህ ስትነቃ መሬቱ እንዳለ በውኃ ተጥለቅልቆ ብታገኝ በቅድሚያ ምን ታደርጋለህ? የፈሰሰውን ውኃ ለመጥረግ ወይስ የሚፈሰውን ቧንቧ ለመዝጋት ነው የምትቸኩለው?ቧንቧውን ሳትዘጋ መሬት ላይ ያለውን ውኃ ለማፈስ ብትሞክር ትርፉ ድካም ነው። ቀኑን ሙሉ ስትዝቅ ብትውል ቤትህ የሞላውን ውኃ አታጎድልም። እናስ? ቧንቧውን ዝጋዋ! በኃጢአት በወደቅህ ጊዜ መፍትሔ በማታገኝበት ነገር ላይ ጊዜህን አታባክን። ለዚህ የሚዳርገኝ መነሻው ምክንያት ምንድን ነው? ብለህ ራስህን ጠይቅ። አእምሮህ ውስጥ የሞሉትን ክፋቶች ከመቁጠር በላይ እነዚያ ክፋቶች የገቡበትን አንድ ቀዳዳ ወይም ሽንቁር ለማወቅ ጣር። እርሱን ያወቅኸው ቀን ለችግርህ ትልቁን መፍትሔ አብረህ ታገኛለህ። ያን ቀዳዳ ከዘጋህ ወይም ምንጩን ካደረቅኸው የቀረው ቀስ እያለ ተኖ መጥፋቱ አይቀርም። ከመውደቅህ በላይ የውድቀትህ ምክንያት ያስጨንቅህ።@ዲያቆን አቤል ካሳሁን
    3,9905214531Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    26 Jun, 17:08

    "እግዚአብሔርን የምትፈልገው በተአምራት ውስጥ ሳይሆን፥ በጸጥታው የልብህ ክፍል ውስጥ ነው።"- አባ ሶፍሮኒ ዘኤሴክስ -
    3,96061115Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    24 Jun, 05:50

    ​ማር ይስሐቅ ሶርያዊ፦"ከአፍህ የሚወጣውን ቃል መቆጣጠር ስትጀምር፣ የልብህን ደጃፍ ዘጋህ ማለት ነው። ራሱን የሚገዛ ሰው፣ ማዕበል በሚያናውጠው ባሕር ላይ ጸጥ ብሎ እንደሚጓዝ መርከብ ነው።"
    4,480575Open in Telegram
  • ዲያቆን ዘላለም ታዬ

    23 Jun, 12:38

    "ጅምሩ ውድቀት ከሆነ አትጨነቁ፤ ዋናው ነገር መጨረሻው ስኬት መሆኑ ነው"+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሽኖዳ +
    4,7905911Open in Telegram