Latest posts

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 18:07
የቀን : እረኛ : የሌሊት : ጠባቂ : ቅዱስ : ሚካኤልቅድስት አፎሚያን ከዲያብሎስ መንጋጋ ያስጣለው: የባሕራንን የሞቱን ጦማር ቀዶ ወደ ሠርግ የቀየረው መጋቤ ብሉይ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በተአምራቱ በቃል ኪዳኑ የሚታመኑትን ሁሉ ከምሕረት አልባው ከዲያብሎስ ደባ ከአጋንንት ድብደባ ከዚህ ዓለም ፈተና ይጠብቀን። አሜን 🤲❤
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 16:06
✨ ድንግል ሴት ፈተና የሌለባት አይደለችም ✨ 💐 ድንግል ሴት ግን ምንድን ናት?.....👉እኔ ደካማ እና መንፈስቅዱስን ና ፋ ቂ እህታችሁ አሁን የምጽፈው ነገር የበቃ እና የማይታረም ፅሑፍ አይደለም ...ድንግል ሴት ፈተና የማይደርስባት አይደለችም። ወንድም ሴትም በቅድስት ሥላሴ አምሳል ሲፈጠሩ እሷም በአዳም ስጋ እና አጥንት የተገኘች ስለሆነች ፈተናዋ ሁሉ ከወንድ እኩል ጋር ነው። በዝሙት ሃሳብ በስጋ ፍትወት ትፈተናለች።በብዙም ትደክማለች። ይሄንንም ፈተናዋን አልፋ ከስሜቷ አምላኳን አክብራ በንስሃ በእንባዋ ሃሳቧን አጥባ ድንግላናዋን ጠብቃ ለትዳር(ለሚስትነት) አልያም ለምንኩስና ህይወት ትበቃለች። ይሄም የመንፈሳዊ ህይወቷን ብርታት ጽናት ያሳያል።ድንግል ሴት ምድራዊ ህይወት አላት። ድንግላናዋን አስጠብቃ መዋብ ራሷን መጠበቅ ከሰዎች ጋር መቀላቀል ራሷን ሳትስት ከወዳጆቿ ጋር መደሰት መማር ሰርቶ መግባት ነግዶ ማትረፍ የህይወት ገጽ ነው። ራሷን ካለጊዜው ከስጋ ደስታ ከቆጠበች ከዝሙት ከለለች እንጂ ኑሮዋ ሁሉ በአለም እንዳሉት ወጥቶ በመግባት ሂደት ውስጥ ናት። የዚህ ክብር ዋጋ ገብቶሽም ሳታውቂውም ጠብቀሽዋል እና አሁንም በጽናት ቁሚ። የዚህ ዋጋ እጅግ የከበረ ነውና። ለበቁት ሰማያዊ ክንፍን ያሰጠ ህይወት ነው። በድንግልና የተጀመረ ህይወት በክብር የተጀመረ ነውና የትዳርሽ ፍሬ ሁሉ የክርስቶስ የእምነትሽ ስጦታዎች ናቸው። የአንቺ በንጽህና መቆየት ዋጋሽን ከፍ ያደርጋል እና እስከ ቅዱሰ ጋብቻ ዕለት በዝሙት እንዳትወድቂ ተጠበቂ
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 14:02
እኔ አላማ አለኝ!ከራስ ጋር ንግግር፦ "ደክሞኛል ነገር ግን አላማ አለኝ፣ ሰልችቶኛል ነገር ግን ራዕይ አለኝ፣ ደብሮኛል፣ ተነሳሽነቴ ጠፍቷል፣ ተነገሮች ተወሳስበውብኛል፣ ሁኔታዎች አልመቻች ብለውኛል፣ ከምቾቴ መውጣት አስጠልቶኛል፣ አዲስ ነገር መሞከር አስፈርቶኛል ነገር ግን ከነዚህ ሁኔታዎች ሁሉ የሚበልጥ እለት እለት ልኖረው የሚባ፣ በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ልፋለምለት የሚገባ፣ ስሜቶቼን የምገዛለት ትልቅ ህልም አለኝ። ህልሜ ስለደከመኝ የማቆመው አይደለም፣ ህልሜ ስለሰለቸኝ፣ ስለደበረኝ፣ ውስጤን ጥሩ ስሜት ስላልተሰማኝ ችላ የምለው አይደለም። ህልምን መኖር ማለት እራስ ላይ መሰልጠን እንደሆነ በሚገባ አውቃለሁ። ባለትልቅ ህልም ባለቤት የሆነ ሰው የሚመራው ሁኔታ፣ ሰው ውይም ስሜቶቹ አይደሉም። የሚመራው ህልሙና ህልሙ ብቻ ነው። ማንም በዓመቱ መጨረሻ መምታት ያለበትን ግብ ለመምታት የሚፈልግ ሰው ለድካምና ድብርቱ እጅ የሚሰጥ ሰው አይደለም። ከማንም በላይ ከጊዜያዊ ሁኔታዎች በላይ እስከጥግ የመጓዝ ብርታቱና ንቃቱ አለው። ገዢ ሃሳቡ ከህልሙ ጋር የሚገኘው ሃሳቡ ነው፣ ቅድሚያ የሚሰጠው ያስቀመጠውን ግብ ለመምታ የሚያግዘውን ተግባር ነው።አዎ! ደክሞኛል ግን አላማ አለኝ! አላማዬን ድካሜን እያስታመምኩ ላሳካው አልችልም። ቢደክመኝም ስራዬን የመስራት ግዴታ አለብኝ፣ ቢሰለቸኝም እስከመጨረሻው የመጓዝ ግዴታ አለብኝ። ዓለም ለህልመኞች ብቻ የምትሆን አይደለችም። ይልቅ ህልመኞች ሆነው ከጊዜያዊው የድካምና የስንፍና ስሜቶች በላይ ለሆኑት ብርቱ ሰዎች የምትሆን ነች። ሃሳባቸው ትልቅ ነውና ተግባራቸውም ትልቅ ነው።
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 12:47
forwarded from @orthodoxtewahdoc
📕#ተአምር_ዘአቡነ_ዘርዓ_ብሩክ🌹📘☞•••ወር በገባ በ13 ታስበው የሚውሉ አባታችን ዘርዐ ቡሩክ ያደረገው ታአምር ይህ ነው ስሟ ፋሲካዊት በምትባል ሴትዮ ቤት እግዚአብሔር ዳግመኛ ታላላቅ ተአምራት አደረገ፡፡ ያቺም መልካም ሴት ሁል ጊዜ የዘርዐ ብሩክ መታሰቢያውን ታደረግ ነበር አሱንም ከመውደዷ የተነሳ ተገዛችለት ለቃሉም ታዙችለት፡፡☞በአንድ ወር ለመታሰቢያው የሚሆን የማኀበሯ ተራ በደረሰ ጊዜ ትደክም ጀመር ብዙ ቀን ሰትጥር ስትግር ሰይጣን ቀንቶባት የመታሰቢያውን የወይን ጠጅ አጠፋባት፡፡☞ይህ ሁሉ የደረሰብኝ ሰለ ኃጢአቴና ሰለ በደሌ ነው ብላ ብዙ ምሾ እያወጣቸ ፈጽማ አለቀሰች፡፡ ☞እግዚአብሔርም የለቅሶዋን ጽናትና ኅዘኗን አይቶ በሰይጣን ቅናት የጠፋባትን ያን ወይን ጠጅ የቃናን ውሃ ለውጦ የጣመ እንዳደረገው ያን ቦዶ እንስራ ወደ ወይን ለወጠው ፈጽሞም ጣፈጠ፡፡ ☞በዚያ በጻድቁ አባቷ ዘርዐ ብሩክ ጸሎት ያ የወይን ጠጅ ተለውጦ እንዳ ጣፈጠ ያቺ ሴት አይታ እግዚአብሔርን አመሰገነች፡፡ እናቱ ድንግል ማርያምንም አመሰገነች በጸሎቱና በአማላጅነቱ ተአምራትን መንክራትን ያየረገላት ቅዱስና ብፁዕ የሚሆን አባታችን ዘርዐ ቡሩክ እጅግ ወደደችው፡፡☞የጣፈጠው ያ የወይን ጠጅም በክቡር የሚካኤል በዓል ቀን ዳግመኛ አለቀባት የነበሩ ብዙ ማኀበርተኞችም እጅግ አዘኑ የወይን ጠጅ ትበደራቸው ዘንድ በየሀገሩ ዞረች የምትሰጣቸው የወይን ጠጅ ባጣች ጊዜ ከዚያ ከሚጣፍጠው የወይን ጠጅ የቀረ(የተረፈ)አንድ ማድጋ ቅራሪ አመጣችላቸው በቀዱት ጊዜ አተላ ሆነ፡፡☞ያዚ ሴትም እጅግ አዘነች ማኀበርተኞችም ሁሉ እንደ አርሷ አዘኑTelegram"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 12:47
forwarded from @orthodoxtewahdoc

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 12:47
forwarded from @orthodoxtewahdoc
ልቤ ለመዳን ይሻልና ለዘለአለሚዊነትህ ከከንቱ ሞት ኀጢአት ያድነኝ ዘንድ እማፀንህ አለውለመንግሥትህ ፍፃሜ የሌለው ቃልህና አካልህ በመልክዕና በቁመት እጅግ የከበረ የምትደነቅ የብርሃናት መገኛ እግዚአብሔር አብ ሆይ ከአቅም በላይ በኾነና ለመይወሰን አካለ አቅም ህና ዳግመኛም ግርማ ራእዩ ለሚያስደንቅ መልክዕህ ሰላምታ ይገባል አንተ እውነተኛ አምላክ ሥትሆን ኹሉን በፈቃድህ የፈፀምህ የኹሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር አብ ሆይ ኹሉን ማድረግ የሚቻልህ ሁሉን ለአንተ የቀረበ በአንተም ዘንድ አለና በእውነተኛይቱ መንገድ መርተህ ህግን አስተምረኝ። እግዚአብሔር አብ ሆይ በለሊትና ቀኑን ሙሉ ምስጋና ይገባሀል።እግዚአብሔር ዓብ ሆይ በክረምት እና በበጋ አውራኀ ልክ ምስጋና ይገባል ። እግዚአብሔር አብ ሆይ በማይታየውም ኹሉ ዘንድ ምስጋና ይገባል አለም ሳይፈጠር አስቀድሞ የነበረና የአለ የሚኖርም ምስጋናህን እነሆ ሰማይ ይናገራል አቤቱ እግዚአብሔር አብ ሆይ ከሥጋና ነፍስ መከራ እኔ _ን ጠብቀኝ ብርሀንህንም አብራልኝ ለዘላለሙ አሜን ።አባታችን ሆይ https://t.me/OrthodoxtewahdocTelegram"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 12:47
forwarded from @orthodoxtewahdoc
🌹ወር በገባ በ13 እግዚአብሔር አብ ነው እንኳን አደረሰን🎋♨#መልክዐ እግዚአብሔር አብ 🌹📗•••ፀጋን የምታድል የመከራና የችግር ጊዜያትንም የምታሶግድ ፍፁም አለማዊ አምላክ እግዚአብሔር አብ ሆይ ልመናውን የማታቋርጥ ነፍሴ አስቀድሞ ነብያትህ ኄኖክንና ዕዝራን ማስተዋልን እንደመላኋቸው ንጉስን ከወታደሮች ጋራ የሚያጸና ይቅርታህ ይርዳኝ ትልሀለች ።ወዳጅህ እስራኤልን አፍህን ክፈት እኔም አመላዋለሁ ያልኽው እግዚአብሄር አብ ሆይ አንተ ርኽረኽ እና ፍፁም አምላክ ነህ ምስጋናህን አቀርብ ዘንድ አንደበቴን አዘጋጃለሁ። በደሴተ ፍጥሞለ ለነበረ ቅዱስ ዮሐንስ ራዕይን የገለፅህ እግዚአብሔር አብሆይ ጉድለት ችልታ በሌለበት አዲስ አንደበት የመፀሐፍት ሚሥጥራትን አንብቢና ተርጉሜ ህግህን ለማስተማር የጀመርሁትን አዲስ ግብር እፈፅም ዘንድ አቤቱ ፀጋህን አድለኝ ። ከዘመናት አስቀድሞ የነበርኽ የዘመናት ባለቤት ዘመናትንም አሳልፍኽ የምትኖር በባሕርይህ ጉድለት የሌለብህ በፈጡራን ሁሉ አንደበት የምትመሰገን እግዚአብሔር አብ ሆይ ዘመናትን በፀጥታ የምታፈራርቅ አንተ ነኽና ፈጽሞ ለተመሰገነ ዝክረ ስምህ ሰላምታ ይገባል ከእግዚአብሔር ወልድ እና ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስጋርራ ዕሩይ የሆንኽ የብርሃኑ ክበብ ለሚያስደንቅ የራስ ፀጉርህና ምሳሌ የሌለው ምስጋና የሚገባህ እግዚአብሔር አብ ሆይ የሦስትነት የአንድነተመቸሀለ ፀሐይ ለአለም ሁሉ ጌጥ ኾኖ ከምዕራብ። እስከ ምሥራቅ ከምድር እስከ ሰማይ ያበርራል የኹላችን መለያ ክብርህ ሰማያትን የመላ ጌትነትህም ፈጽሞ የተመሰገነ እግዚአብሔር አብ ሆይ ከኹለቱ እግዚአብሔር ወልድና
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 12:47
forwarded from @orthodoxtewahdoc

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 12:47
forwarded from @orthodoxtewahdoc
#አቡነ ዮሐንስ ዘደብረ ቢዘን ማለት⁉♨☞ወር በገባ በ13 የአቡነ ዮሐንስ (ዘደብረ ቢዘን)ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል ነው እኚህ ጻድቅ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ በጥቅምት 14 ቀን ተወለዱ ሀገራቸው ትግራይ አድዋ አውራጃ አህሳአ ልዩ ቀበሌ እንዳ መንደር ይባላል።☞አቡነ ዮሐንስ የአቡነ ፊልጶስ ዘደብረ ቢዘን ደቀመዝሙር ሲሆኑ፣አቡነ ፊልጶስ ሲያርፉ በሳቸው ተተክው ደብረ ቢዘን ገዳምን በአበምኔትነት አስተዳድረዋል። ☞እንደ ነቢየ እግዚአብሔር ደመናን ዝናም እንዳይሰጥ የለጎሙ የከለከሉ ስለሆኑ "ለጓሜ ደመና" በመባል ይታወቃሉ። ነቢዩ ኤልሳዕ በመንፈስ ቅዱስ ሁሉን እንደሚያውቅ ሁሉ አቡነ ዮሐንስም ሰው በልቡ የሚያስበውን ያውቁ ነበር። ☞አቡነ ዮሐንስ በተወለዱበት ሀገር ትግራይ በአህሳአ በስማቸው የተገደመ ''እንዳ አቡነ ዮሐንስ ገዳም" ፣ዛሬ ደብር ነው። አቡነ ዮሐንስ በመነኮሱበትና ባገለገሉበት በደብረ ቢዘን ገዳም በኅዳር 13 ቀን አርፈው ተቀብረዋል። ☞""አቡነ ዮሐንስ ዘአስገዶም"" በመባልም ይጠራሉ። ☞በስማቸው የተሰሩ 5 አብያ ተክርስቲያናት አሉ አምላካችን እግዚአብሔር ስለ ጻድቁ ስለ አቡነ ዮሐንስ ዘደብረ ቢዘን ብሎ ከዘመኑ መቅሰፍትና ጥፋት ይሠውረን፡፡ ☞(ገድለ አበው ቅዱሳን ዘደብረ ቢዘን)Telegram"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 12:47
forwarded from @orthodoxtewahdoc

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 12:47
forwarded from @orthodoxtewahdoc
🌹📗ሩፋኤል ማለት ትርጉሙ ምን ማለት ነው ⁉✳ትርጉሙ እንዲህ ነው ፣ በልሳነ ዕብራይስጥ ሩፋ ማለት ጤና ፣ ፈውስ ፣ መድሃኒት ሲሆን ኤል ማለት ደሞ አምላክ ፣ እግዚአብሔር ማለትነው። ♨አምጻኤ ዓለማት እግዚአ መላዕክት እግዚአብሔር በነገደ መላዕክት አለቆች ይኾኑ ሰብዓቱን ሹሟል ። ቅዱስ ሩፋኤልን ከሊቃነ ነገደ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል በመቀጠል በማዕርግ ሶስተኛ ኾኖ የተሾመው ሊቀመላዕክት ነው ፣ ዮሃንስ ወንጌላዊ ቀደም ብሎ ተናግረዋል እንዲህ ይላል ርኢኩ ሰብዓተ መላዕክተ እለ ይቀውሙ ቅድመ እግዚአብሔር ራእ 8:21 ቅዱስ ሩፋኤል የሴቶችን ማህጸን ይፈታ ዘንድ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። መላኩ ሩፋኤል በ 23 ነገደ መላዕክት መናብርት ተብለው የሚጠሩት የተሾመው ብርሃናዊ መላክ ነው ። የነገድ ስማቸውን እንዲህ ነው ፣ አጋእዝት ፣ ሓይላት ፣ ሥልጣናት ፣ ሊቃናትና መናብርት ፣ መኳንንትና አርባብና ፣ ኪሩቤልና ሱራፌል አዕላፍም ፣ ድርገታትም ተብለው ይታወቃሉ ። አለቆቻቸውም ዓስር ናቸው ። እሊኽም ፣ ቅዱስ ሚካኤል ፣ ቅዱስ ገብርኤል ፣ ቅዱስ ሩፋኤል ፣ ቅዱስ ፋኑኤል ፣ ቅዱስ ራጉኤል ፣ ቅዱስ ኡራኤል ፣ ቅዱስ ሱርያል ፣ ቅዱስ ሰዳክያል ፣ ቅዱስ ሰላትያል ፣ ቅዱስ አናንኤል ናቸው ። እሊኽ ነገደ መላዕክትም ለዘለዓለም በሰማያት ሕያዋን ኹነው ይኖሩ ዘንድ እግዚአብሔር ወሰናቸው ። ነገር ግን እግዚአብሔር ግን በጠራቸው ግዜ ፈቃዱን ለመፈጸም እሊኽ መላዕክት እስከ ጽርሃ አርያም ይወጣሉ ። በላካችውም ግዜ የፍጥረተ ሁሉ ወሰን እስከኾነችው ጨላማይቱ የባርባሮስ ሥፍራ ድረስ ይወርዳሉ ። ተመልሰውምTelegram"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 12:47
forwarded from @orthodoxtewahdoc

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 12:46
forwarded from @orthodoxtewahdoc
††† እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ዓመታዊ የተዓምር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †††"በዛቲ ዕለት #እግዚአብሔር ገብረ: በእደ ባስልዮስ መንክረ::" (በዚህች ዕለት እግዚአብሔር በባስልዮስ እጅ ድንቅን አደረገ)††† ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ †††††† ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ባስልዮስ #አርእስተ_ሊቃውንት ከሚባሉ አባቶች አንዱ ነው:: አባቱ #ኤስድሮስ(ባስልዮስ የሚሉ አሉ): እናቱ ደግሞ #ኤሚሊያ ይባላሉ:: ባልና ሚስት ከተቀደሰ ትዳራቸው 5 ወንድና 1 ሴት ልጅን አፍርተዋል:: የሚገርመው ሴቷ ( #ቅድስት_ማቅሪና) ገዳማዊት ስትሆን 5ቱም ወንዶች ዻዻሳት መሆናቸው ነው::የሁሉ የበላይ የሆነው ግን ቅዱስ ባስልዮስ ነው:: አባቶቻችን እንዳስተማሩን ቅዱሱ ሊቅ ከ318ቱ ሊቃውንት አንዱ ነው:: #ቅዱስ_ኤፍሬም ሶርያዊንም ያስተማረው እርሱ ነው:: ነገር ግን ቅርብ ጊዜ ከድረ ገጾች (websites) እየገለበጡ የሚጽፉ አንዳንድ ወንድሞች ይህንን የሚያፋልስ ነገር ጽፈው ተመልክተናል::††† ቅዱስ ባስልዮስ ገዳማዊ ጻድቅ: ባለ ብዙ ምሥጢር ሊቅ: የብዙ ምዕመናን አባት: የቂሣርያ ሊቀ ዻዻሳት: ባለ ብዙ ተአምራትና ከከዊነ እሳት (ከፍጹምነት) የደረሰ አባት ነው:: ለመጀመሪያ ጊዜ የነዳያንን ሆስፒታል በ4ኛው መቶ ክ/ዘ ያስገነባ እርሱ ነው::
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 12:46
forwarded from @orthodoxtewahdoc

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 08:34
forwarded from @abagebrekidan
✝ዘመንን መዋጀት✝Size 78.1MB Length 1:24:20በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ http://t.me/abagebrekidan http://t.me/abagebrekidan
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 06:05
forwarded from @orthodoxtewahdoc
✝የመስከረም ድርሳነ ሚካኤል🌷ለእስራኤል ባህርን የከፈለ ፈርኦንን ያሰጠመ እኛንም ከኃጢዓት ባህር ያወጣን ዳቢሎስን ወደ ጥልቅ ባህር ያሥጥምልን።✝✞✟🙏
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 03:48
የመስቀል በዓል መዝሙሮችን ለማጥናት👇👇 መስቀል አበባ.mp3 🎶መስቀል ተመሬኩዘን.mp3 🎶ደስ ይበለን.mp3 🎶እሰይ እልል በሉ.mp3 🎶ዮም መስቀል.mp3 🎶ቤተከርስቲያን ርእየቶ.mp3 🎶በመስቀሉ ቤዘወነ.mp3 🎶መስቀሉሰ.mp3 🎶መስቀል ብርሃን.mp3 🎶አለው ሞገስ.mp3 🎶መስቀል አብርሃ.mp3 🎶ርዕዩ ዕበዩ.mp3 🎶በኃይለ መስቀሉ.mp3 🎶ተሰኢነነ.mp3 🎶ትቤሎ ዕሌኒ.mp3 🎶ወይቤሎ መስቀል.mp3 🎶ኧኸ በመስቀልከ.mp3 🎶ወበእንተዝ አዘዙነ.mp3 🎶ዝንቱ መስቀል ረድኤት.mp3
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
22 Sept, 02:34
#መስከረም አሥራ ሁለት ቀን በዚች ዕለት የመላእክት አለቃ የከበረ መልአክ #ቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ በዓል ነው። ክብር ይግባውና እግዚአብሔር በዚች ቀን ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ነቢዩ ኢሳይያስ ልኮታልና። ከተቆጣው በኋላ አዘነለትይቅር አለው። ከማረውም በኋላ ሃያ ስምንት ዓመት ተቀመጠ።ወደ ንጉሡ ወደ ሕዝቅያስም ይሔድ ዘንድ አዘዘው። እግዚአብሔር ከደዌው እንደ አዳነው ሚስት አግብቶ ምናሴን እስኪ ወልድ ድረስም በዕድሜው ላይ አሥራ አምስት ዓመት እንደ ጨመረለት ይነግረው ዘንድ። ስለዚህ አባቶቻችን የቤተ ክርስቲያን መምህራን የመላእክት አለቃ የከበረ መልአክ የሚካኤልን በዓል መታሰቢያ በየወሩ በአሥራ ሁለት ቀን እንድናደርግ አዝዘውናል። የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ልመናውና በረከቱ ፍጹም ምልጃው ከእኛ ጋር ይኑር ለዘለዓለሙ አሜን።ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላድቱ ድንግል ወለምስቀሉ ክቡር አሜን !!
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
21 Sept, 20:57
forwarded from @orthodoxtewahdoc
🌹መልክአ መልአከ ምክሩ ቅዱስ ሚካኤል📚✝ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ኩሉ ይጠብቀን ለሀገራችን ፅኑ ሰላምን ይላክልን አሜን በእውነት መልካም ቀን🙏💝
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ
21 Sept, 19:58edited
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"📖ምሳ 1፥33☦📚✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📗ስንክሳር ዘወርኃ መስከረም ፲፪ /12/ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ https://t.me/Orthodoxtewahdoc 🌹የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን🕊
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
