gram news
orthotek channel avatar

orthotek

@orthotek

☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን ! ፡ @ORTHOTEK @ORTHOTEK @ORTHOTEK : አስተያየት ለመስጠት ጥያቄ ለመጠየቅ እናም ይሄ ፅሁፍ ቢቀርብ ያስተምረናል በዚህ ቻናል ይሄ ቢጨመር ይሄ ቢቀነስ የምትሉት ካለ @Benyaa_s ወይም @Mulexa ላይ መልዕክት አስቀምጡልን !

ProjectsENReligion

24,000subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • orthotek

    21 Sept, 19:04

    💒 የአለማየሁ ዋሴ መፅሐፍት📚 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰➱ 1, እመጓ📚 ➱ 2, ዝጓራ 📚 ➱ 3, መርበብት 📚 ➱ 4, ሰበዝ 📚 ➱ 5, ሜተራሊዮን📚➲ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ማውጫ 📖https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
  • orthotek

    21 Sept, 18:21

    🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
    Image from a post by orthotekImage from a post by orthotek
  • orthotek

    13 Sept, 19:38

    ​📚 አእምሮን የሚያበለጽጉ ድንቅ መጻሕፍትን ይፈልጋሉ⁉️​ታሪክን፣ ፍልስፍናን፣ የስነ-ልቦና ጥበብንና የቋንቋ እውቀትን በአንድ ቦታ ያግኙ❕ ​በ Book Mereja ቻናል፦​📚ብርቅዬ የነፃ PDF መጻሕፍት ​📚ጥንታዊ የታሪክ ድርሳናትና ሰነዶች​💡 አጫጭርና በሳል 📚የመጽሐፍ ማጠቃለያዎች ​አዲሱን ዓመት በዕውቀትና በንባብ ይጀምሩ❕ አሁኑኑ ተቀላቅለው ያንብቡ👇👇👇 https://t.me/+SwgevT08mtTfup3Q https://t.me/+SwgevT08mtTfup3Q
    Image from a post by orthotekImage from a post by orthotek
  • orthotek

    13 Sept, 19:17

    🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
    Image from a post by orthotekImage from a post by orthotek
  • orthotek

    11 Sept, 20:06

    ​📚 የነፍስዎ መንፈሳዊ ማዕድ❕ ​ድንቅ የሆኑ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የፒዲኤፍ (PDF) መጻሕፍትን በነጻ የሚያገኙበት ቻናል❕​👇አሁኑኑ ሊንኩን ተጭነው ይባረኩበት👇 https://t.me/EOTCblogs https://t.me/EOTCblogs
    Image from a post by orthotekImage from a post by orthotek
  • orthotek

    11 Sept, 19:48

    🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
    Image from a post by orthotekImage from a post by orthotek
  • orthotek

    10 Sept, 17:06

    🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረከትን የሚያበስሩ የአዲስ ዓመት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን አዘጋጅተንልዎታል።አዲሱን ዘመን በምስጋና እንጀምር⁉️ 👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
    Image from a post by orthotekImage from a post by orthotek
  • orthotek

    10 Sept, 16:40

    ✞✞ ክርስቲያናዊ አስተሳሰብ ✞✞ክርስቲያናዊ አስተሳሰብ ከፈጣሪ ጋር እንዴት በመንፈሳዊ ሕብረት መኖር እንደምንችል ጥልቅ የሊቃውንት የአስተምሕሮ ፁሑፎች ሚቀርቡበት ቻናል📗📜📚📗📜📚📗📚📜❗❗❗@EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channeREADE.....MORE
  • orthotek

    29 Aug, 07:29

    💥አሸነፍኩ Br80000 ገቢ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://richpouq-bslzci.xyz/ETMNBVCXZLKJET.html?pid=r_917879884118769
    richpouq-bslzci.xyzየመስመር ላይ ትዕዛዞችን ለመቆጣጠር ምርጡ ፖርታልሁሉም ሰው ከድረ-ገፃችን ገንዘብ ማግኘት ይችላል፣ ያለ ኢንቨስትመንት፣ ያለ መስፈርቶች — ከቤት በቀላሉ በቀን Br60,000 ማግኘት ይችላሉ።
  • orthotek

    25 Jul, 11:14

    forwarded from @yemezmurdebiter

    ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ✞✞ገብርኤል ስለው ሰምቶ✞✞ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ 👏ገብርኤል ገብርኤል ሰለው ሰምቶ 👏መጣወደኔ ፈጥኖ 👏ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ 👇👇👇1👇👇👇 ገብርኤል ስጋዬ ሳይረግፍ በአናብስቱ ጥፍር '' ''ታድጎኛል ምልጃው የመላኩ ፍቅር '' ''በረሐብ ለነደዱ አናብስት ሲጥሉኝ '' ''አንተ አለኸኝና ክንፎችህ ከለሉኝ 👇👇👇2👇👇👇 ገብርኤል ከአፎቹ ሲመዘዝ የጠላቴ ሰይፍ '' ''አጽንቶ ይዞኛል ፍሬዬ ሳይረግፍ '' ''አደገድጋለሁ አለኝና ፍቅሩ '' ''በእሳት ክንፉ ታጥራል የደጄ ድንበሩ 👇👇👇3👇👇👇 ገብርኤል በሰይፍ ተመትራል የክፉዎች ብክነት '' ''ሐብሉ ተበጣጥሷል ያመጡት ሰንሰለት '' ''ከቅድሱ ድንጋይ ሕይወት ከሚያፈልቀው
    2,500file6Open in Telegram
  • orthotek

    24 Jun, 06:18

    forwarded from @yemezmurdebiter

    አሰርገዋ ለኢትዮጲያ በውብ ቅኔ እያለ ሃሌ ሉያ ክቡር ስሙ የማይረሳ ነው ቅዱስ ያሬድ ዝክሩ ዘላለም ነው/2×/አዝአሰርገዋ ተነጥቆ በመንፈስ አሰርገዋ እስካርያም መቅደስ አሰርገዋ የሰማዩን ዜማ አሰርገዋ ለምድሪቱ አሰማአዝአሰርገዋ ከመላዕክት እንጀራ አሰርገዋ የሰው ልጅ ተጋራ አሰርገዋ ያሬድ ማህሌታይ አሰርገዋ ሲያወርደው ከሰማይአዝ
    2,980file4Open in Telegram
  • orthotek

    11 Apr, 07:26

    forwarded from @awedimeherit

    ይህን ዓመት ተወኝ አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ሳሙኤል ከበደ | yhn amet tewegni adis zmare zemari sa... https://youtube.com/watch?v=vy_GBT3XlYM&si=YI3oA0TyBB74l8wQ
    YouTubeይህን ዓመት ተወኝ አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ሳሙኤል ከበደ | yhn amet tewegni adis zmare zemari samuel kebedeKltiktokvideo .com/@samuelkebede02 https://t.me/+sQkovPBrfndjMjA8 🔴 ይህንን ቻናል SUBSCRIBE በማረግ አዲስ ዝማሬ ዎችን እዲሁም ኦርቶዶክስሳዊ ትምህርቶችን ማግኘት ይቺላሉ አዲስ ዝማሬ ይህንን ዓመት ተወኝ ይህን ዓመት ተወኝ ፍሬን እንዳፈራ ይህን ጊዜ ስጠኝ ወደ ቤትህ ልግባ ከደጅህ እየዋልኩ ቤትህን አላውቅም …
  • orthotek

    2 Apr, 05:40

    forwarded from @awedimeherit

    🔴 የንስሐ ዝማሬ || ምድረ_ጎልጎታ ዘማሪ ሀ... https://youtube.com/watch?v=tYwGjXlYp80&si=NidL6Bp523EALhVH
    YouTubeEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • orthotek

    30 Mar, 05:25

    https://youtu.be/_PoTGMUha9o?si=_NN4j2sB9T_Vx_Tl
    YouTubeEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • orthotek

    3 Mar, 08:52

    🔴ዘማሪት ሰብለ ስፍር ተክለአብ አስበኝ_ ዘማሪ_ገብረዮሐንስ #ዘማሪት_ሲስተር_ሕይወት_ተፈራ https://youtube.com/watch?v=q05QNqKfnUY&si=EPCiQUBYegyuKMee
    4,65021Open in Telegram
  • orthotek

    18 Feb, 14:38

    የመምህር ኢዮብ ክንፈ ግሩም ስብከት #ዲ... https://youtube.com/watch?v=GHXkhxu9-0A&si=C0INHURQs-RwRcv5
    YouTubeየመምህር ኢዮብ ክንፈ ግሩም ስብከት #ዲያቆን_ሔኖክ_ኃይሌEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • orthotek

    23 Jan, 15:18

    #አንዳንድ ልጆች ከወላጆቻቸው የሚበልጡበት ጊዜ አለ አንዳንድ ወላጆች ደግሞ በነገሮች ዕይታ ከልጆቻቸው የሚያንሱበትም ጊዜ አለ ። እናታችን ቅድስት ኢየሉጣ ይህን በመገንዘቧ ነበር ልጇን ሕፃኑ ቂርቆስን ስለ መልካም ምክሩ ልጇ ሆኖ ሳለ አባቴ ብላ ለመጥራት የተገደደችሁ ። በእርግጥም የሥጋ ሞት እጅግ መራራና አስፈሪ ነው ። መድኅን ዓለም ክርስቶስ እንኳን ወዶ ፣ፈቅዶ የሞታችንን ጽዋ ሊጠጣልን ለካሳ፣ ለቤዛ መጥቶ ሳለ ጊዜው ደርሶ በአሙስ ምሽት የአይሁድ ወታደሮች ሊይዙት ሲመጡ ግን በአትክልት ቦታ በጌቴ ሰማኔ ሆኖ "አባት ሆይ ብትወድስ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ " ሲል ጸሎትን አድርጓል። #ማቴ 26÷39 #ይህም የሚያሳየን በመከራችን ጊዜ ወደ ሰማይ አባታችን መጸለይ እንደሚገባን ብቻ ሳይሆን የሥጋ ሞት ምነኛ አሰቃቂ ና አስፈሪ እንደሆነ ጭምር የሚያሳይ ነው ። ስለሆነም የቅድስት እየሉጣ ፍርሃት አያስደንቅም የሚያስደንቀውስ የልጇ እሳት መድፈር ነው ። “ አባት ሆይ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግናለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና።” #ሉቃስ 10፥21 በቤተክርስቲያናችን ታሪክ ገና በአፍላ ዕድሜያቸው በበሳልነታቸውና በአስተሳሰብ አድማሳቸው የተነሳ አረጋዊ ወይም ሽማግሌ ተብለው የተጠሩ ቅዱሳን አሉ ለምሳሌ ወደ ሀገራችን ከመጡ ከዘጠኑ ቅዱሳን መካከል ሮማዊው ኮከብ ዘሚካኤል(አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ) ማንሳት ይቻላል:: ዘሚካኤል አረጋዊ የሚል ስያሜን ያገኙት ገና አስራ አምስት ዓመት እንኳን ሳይሞላቸው ነበር። #ቅዱስ_ወንጌል ከአንዱ ከተማ
  • orthotek

    23 Jan, 15:18

    Image from a post by orthotekImage from a post by orthotek
  • orthotek

    31 Dec 2025, 12:14

    ባሉበት የሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ!ውድ የባንካችን ደንበኞች፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::በዚህ መሠረት ባንካችን ደንበኞች ወደቅርንጫፍ ቀርበው የሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ከሚያጣምሩበት አሠራር በተጨማሪ ባሉበት አገልግሎቱን የሚያገኙበትን አማራጭ አመቻችቷል።በመሆኑም ከታች በተቀመጠው የአሠራር ቅደም ተከተል መሠረት የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) በማስገባት የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያጣምሩ::1. ይህን ማስፈንጠሪያ 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ በመጫን/ በማስገባት ገፁን ይክፈቱ፣ 2. የሂሳብ ቁጥርዎን አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 3. ሒሳብ ሲከፍቱ ያስመዘገቡትን የስልክ ቁጥር በሚጠቀሙበት የተንቀሳቃሽ ስልክ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify OTP” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 4. “Log with OTP” የሚለውን ይጫኑ፤ 5. የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 6. በድጋሚ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 7. “Allow” የሚለውን ይጫኑ፣ 8. “Accept and Update” የሚለውን ሲጫኑ “Update
    Image from a post by orthotekImage from a post by orthotek
    5,660431Open in Telegram
  • orthotek

    20 Nov 2025, 09:42

    https://youtu.be/cauuREi3RHI?si=d_zlCqtOtJ-y05U9
    YouTubeአዲስ ዝማሬ | Michael | ሚካኤል የእኔ አባት በዘማሪ ክብሮም ግዳይ | new orthodox mezmur | michael mezmur orthodoxስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur mezmur orthodox ethiopian #kirubegezaber #sibket #kidanmihretmezmur #habesha #ethiopiannews #mezmur #amharicnews Sibket Ethiopian orthodox Mezmur orthodox Ethiopian mezmur orthodox ethiopian kidane…