Latest posts

Productive Habesha
22 Sept, 15:24
https://youtube.com/shorts/Z9xBRmg0OYA?feature=shareYouTubeእንግሊዘኛ መረዳትና መናገር ፍጹም የተለያዩ ስኪሎች ናቸው። ማዳመጥ ብቻውን መናገር አያስተምርም!አሁን ላይ ለዲያስፖራዎች እና እንግሊዘኛ ማሻሻል ለሚፈልጉ እየሰጠሁት ባለው ስልጠና ላይ የምንጠቀማቸው 3ቱ...
Productive Habesha
22 Sept, 08:12
https://youtube.com/shorts/IXDpMAYQAawYouTubeቅዳሴ መሄድ ማለት አካላችን ቤተክርስቲያን መገኘት ብቻ አይደለም፤ መንፈሳችን፣ ልባችን እና ዝግጅታችን ጭምር እንጂ።የእለቱን መስባክ፣ መባውን እና የቅዱሳንን መታሰቢያ አስቀድመን በማወቅ ሰንበታችንን ትርጉም ያለው እናድርገ...
Productive Habesha
21 Sept, 09:59
https://youtube.com/shorts/cXfzr0hqa4Q?si=b6NBVOr_fzICzG0-YouTubeትክክለኛ አስተማሪ ትምህርትን ይቀይራል!ሃይስኩል ላይ ያጋጠመኝን የባዮሎጂ እና የሳይንስ ክላሶች ልዩነት ስመለከተው፣ የትምህርት ጥራት የሚወሰነው ...
Productive Habesha
18 Sept, 15:53
forwarded from @english_for_diaspora
ስለትምህርት አሰጣጡ አሁን ደግሞ የ4ተኛ ዙር ተማሪዎቻችን የሰጡን ምስክርነት እንደቀጠለ ነው።ለ5ተኛ ዙር መመዝገብ የሚፈልግ👇 Register here: https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodAመጀመሪያ formun በደንብ ተመልከቱ። ከተመለከታችሁ በኃላ ግልጽ ያልሆነ ነገር ካለ በዚህ TEXT አድርጉ:- 253-651-4959Via @english_for_diaspora


Productive Habesha
17 Sept, 15:05
https://youtube.com/shorts/s2NzG6_R-J4?feature=sharehttps://youtube.com/shorts/s2NzG6_R-J4?feature=shareYouTubeHighschool ሳለሁ ስጠየቅ አልገባኝም ብዬ ተስቆብኝ፣ ተሰድቤም አውቃለሁ።ያንን ስሜት በደንብ ስለማውቀው... ከእኔ ጋር ሲማሩ ተማሪዎቼ ያንን ህመም እንዲሰማቸው ፈጽሞ አልፈልግም።...
Productive Habesha
16 Sept, 14:46
https://youtube.com/shorts/cs6Fw44-8as?feature=shareYouTubeቀኑ ሳይደርስ "Early Birthday"ካለፈ ደግሞ "Belated Birthday" እንላለን። ቀላል ግን በ...
Productive Habesha
12 Sept, 15:02
https://youtube.com/shorts/BsYVLNZtPY0?feature=shareYouTubeእንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!#productivehabesha
Productive Habesha
11 Sept, 15:42
🎉 HAPPY ETHIOPIAN NEW YEAR 2019! 🇪🇹A new year, a new beginning and we’re excited to start it with some good news!CONGRATULATIONS to everyone selected for our Free English Course, Scholarship & Work Opportunity! 🎓💼The selection was made based on those who properly followed all the instructions.🎉 Congratulations once again! If your name is on the list, our team will reach out to you directly with the next steps.And to everyone who participated thank you for being part of this opportunity.via @productivehabesha
Productive Habesha
7 Sept, 18:02
forwarded from @english_for_diaspora
📌 Attentionበጣም ቀላል instruction ማክበር ያቃተው ሰው እንዴት አድርጎ ነው ትልቅ ነገር መማር የሚችለው?መጀመሪያ ፎርሙን በደንብ check አድርጉት፣ ከመደወላችሁ በፊት ደግሞ ቴክስት አድርጉልኝ ነበር አንደኛው መመሪያሲቀጥል መመዝገብ የምትፈልጉ ይሄንን ቅጽ (https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodA) ተጠቀሙ ተብሎ እስካሁን መዝግቢኝ የሚሉ መልክቶች ይመጣሉሌላው Email እና Zoom አጠቃቀም ካላወቃችሁ ወይ የሚረዳችሁ ሰው ፍልጉ አልያም እንዳትመዘገቡ ተብሏል፡፡ምክንያቱም አንዲት ቀላል መመሪያ መከተል ያልቻለ ፣ ሌሎቹን ዋና ዋና instructions እንዴት አድርጎ ሊያከብር ይችላል?ያለንን መመሪያ ሁሉ ዘሎ በመጨረሻ "Scammer, ምንም አልተማርኩም ወዘተ..." እያለ መምጣት የተለመደና አሰልቺ ድራማ ሆኗል።በእውነቱ ችግሩ ትምህርቱ ከባድ መሆኑ አይደለም፤ ትዕዛዙን ማክበር አለመቻላችን ነው። Instructions exist for a reason.
Productive Habesha
4 Sept, 19:31
forwarded from @english_for_diaspora
የ5ተኛ ባች የመጨረሻው LIVE class ይሆናል። ከዚህ በኃላ recorded የሆነ ሲሆን በእራሳችሁ ጌዜና ሰዓት የምትወስዱ ይሆናል።ነገር ግን LIVE መማር የምትመርጡ ከሆነ ከዚህ በኃላ ስለማይኖር የ5ተኛን ምዝገባ እድል ተጠቀሙ።https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodAመጀመሪያ formun በደንብ ተመልከቱ። ከተመለከታችሁ በኃላ ግልጽ ያልሆነ ነገር ካለ በዚህ አናግሩኝ:- 253-651-4959Scammer እያሽቸገረ ስለሆነ ከመደወላችሁ በፊት በቀጥታ መስመር text አድርጉ ያላችሁን ጥያቄ።Via @english_for_diaspora
Productive Habesha
27 Aug, 18:23
https://youtube.com/shorts/3vfHDsh4McM?si=F7yiGnVjghhPyfEZYouTubeነፍስ ካወኩበት ጊዜ ጀምሮ ፤ አንዳንዴም ጭራሽ የማላቃቸው ሰዎች ጭንቀታቸውን አጋርተውኝ፤ እረፍት አግኝተው ሲሄዱ ማየት የልቤ ሐሴት ነው።በHigh school ዘመኔ ሳይኮሎጂ ማጥናት ፈልጌ ነበር፤ ግን ሕይወት ሌላ መንገድ ይዛልኝ በኢኮኖሚክስ ተ...
Productive Habesha
24 Aug, 15:33
https://youtu.be/35481O1QDGQYouTubeዲያስፖራዎች የምትሠሯቸው 5 የክሬዲት ካርድ ስህተቶች | Diaspora Credit TrapsCredit cards can build your financial future or cost you thousands if you use them the wrong way. If you’re Ethiopian or Eritrean living abroad and still confused about credit cards, credit scores, APR, rewards, or how to build credit from scratch, this…
Productive Habesha
20 Aug, 15:18
https://youtube.com/shorts/RbZ9VnqZpD8YouTubeአስራ ምናምን ዓመት ፈጅቶብኛል ይህንን ለመረዳት፤ እግዚአብሄርን አውቄም ነገሮች በራሳቸው የሚስተካከሉ አልነበሩም።ዛሬ አንድ ትልቅ ውሳኔ ላይ ደርሻለሁ የ«ፕሮዳክቲቭ ሀበሻ» ሙሉ ትኩረት ወደ Healing ይቀየራል።የፈ...
Productive Habesha
19 Aug, 15:20
forwarded from @english_for_diaspora
Preposition ግራ ለሚያጋባችሁ እነሆ በቀላሉ ከዚህ ተማሩ።@english_for_diaspora


Productive Habesha
18 Aug, 13:10
forwarded from @english_for_diaspora
5ተኛ ዙር የእንግሊዘኛ ንግግር ስልጠና ለDiaspora ማህበረሰብ እና ሀገር ቤት ላሉ ተከፍቷል፡፡https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodAየውጪ ቁጥር:- 253-651-4959 Scammer እያሽቸገረ ስለሆነ ከመደወላችሁ በፊት text አድርጉ ያላችሁን ጥያቄ።@english_for_diaspora
Productive Habesha
16 Aug, 16:04
https://youtube.com/shorts/ynh5fsCh_NI?feature=shareYouTubeእንግሊዘኛን በድካም ሳይሆን በስትራቴጂ!እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በተፈጥሮአዊ መንገድ ለመናገር ትክክለኛው መንገድ ያስፈልግሃል። ከነጠላ ቮካቡላሪ ...
Productive Habesha
14 Aug, 15:04
https://youtu.be/FSvvo2gz_7o?si=J3igK-euGYI-kU7yYouTubeየግድ ማወቅ ያለባችሁ 3 የገንዘብ ልማዶች | the 3 Habits for Financial FreedomYour financial future isn’t only about how much you earn - it’s also about how you manage, spend, and plan your money. In this video, we break down 3 simple money habits that can completely change the way you handle your finances: 1. Stop Avoiding Your…
Productive Habesha
13 Aug, 17:44
https://youtube.com/shorts/alJksSqipaI?feature=shareYouTubeቀኑን ሙሉ ስትሮጡ ውላችሁ ማታ ላይ "ዛሬ በእርግጥ ምን ሰራሁ?" ብላችሁ ራሳችሁን ትጠይቃላችሁ?ብዙዎቻችን ስህተቱን የምንሰራው "busy መሆንን" ከ"productive መሆን" ጋር በማሳሳታችን ነው። ቀኑ...
Productive Habesha
12 Aug, 05:06
https://youtu.be/ne4xbCI3aUk
Productive Habesha
10 Aug, 15:18
forwarded from @english_for_diaspora
የእኛ ትልቁ ደስታ ይሄን የተማሪዎቻችን ስኬት ነው!ይህ Maryland የምትገኝ ተማሪዬ የሰጠችኝ ምስክርነት ነው ።5ተኛ ዙር የእንግሊዘኛ ንግግር ስልጠና ለDiaspora ማህበረሰብ እና ሀገር ቤት ላሉ ተከፍቷል፡፡Email እና የመሳሰሉትን መጠቀም የማትችሉ ከሆነ እንዳትመዘገቡ❗️ Instruction መከተል የማትችሉ ከሆነ እንዳትመዘገቡ❗️ ሰነፍ ከሆናችሁ እንዳትመዘገቡ❗️ከላይ የተጠቀሱትን ካልሆናችሁ ይህንን ቅጽ በመጠቀም ተመዝገቡ ፡ https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodA@english_for_diaspora

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
