gram news
ሳይኮሎጂ | Psychology channel avatar

ሳይኮሎጂ | Psychology

@psychologycentral

በየቀኑ ስለ Psychology የሚለቀቅበት ቻናል ነው! For any question : @BirukXL

ProjectsENPsychology

61,400subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    23 Sept, 19:15

    📚ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው ።📖መፅሀፍቶችን ለማግኘት 👉@AmbaBooks 👉@AmbaBooks
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    23 Sept, 18:10

    ➡️አንዴ ከከፈቷቸው በኋላ መዝጋት የሚያቅትዎ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! 👇👇👉@Yemesahft_Alem 👉@Yemesahft_Alem
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    57051Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    23 Sept, 14:05

    📔How to Win Friends and Influence People ‹‹ጠብታ ማር››ሰዎችን ለመቀየር ሁልጊዜ በትዕዛዝና በትችት መናገር አያስፈልግም። የሌላውን ፍላጎት ተረድተን ከእሱ እይታ ስንጀምር፣ የምንፈልገውን ለውጥ በቀላሉ ማምጣት እንችላለን።“ሰውን ለመምራት መጀመሪያ እሱን መረዳት ያስፈልጋል።”@PsychologyCentral
    2,680file218221Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    23 Sept, 04:00

    📔How to Win Friends and Influence People | የጠብታ ማርአንድ ሰው ስህተት ሲሠራ ወዲያውኑ “ስህተት ነው የሠራኸው!” ብለን ብንነግረው ምናልባት ስህተቱን ከማረም ይልቅ ራሱን ለመከላከል ይሞክራል። ሰው ራሱን ትክክል ለማድረግ ሲጣር የሌላውን አስተያየት መቀበል ይከብደዋል። ስለዚህ ካርኒጌ ሰዎችን ለመለወጥ ከመኮነን ይልቅ ለማስተዋል መሞከርን ያስቀድማል።አንድ አባት ልጁ የተሳሳተ ውሳኔ ሲወስን ሁልጊዜ “አንተ ምንም አታውቅም!” ብሎ ቢጮህበት፣ ልጁ የአባቱን ምክር ለመስማት ከመፈለግ ይልቅ ከእሱ ለመራቅ ሊጀምር ይችላል። ነገሩን በሌላ መንገድ ቢያይና “እኔ በዚህ ጉዳይ ላይ ሌላ አስተያየት አለኝ፤ እስቲ አብረን እንየው” ቢለው ግን ልጁ ራሱን እንደተከበረ ይሰማዋል። ከዚያም ምክሩን ለመስማት የበለጠ ይፈልጋል።ይህ የካርኒጌ ዋና ሀሳብ ነው፤ ሰዎችን በግፍ መቀየር አይቻልም። ግን እነሱ ከሚያዩበት ቦታ ተነስተን ስንናገራቸው የምንፈልገውን ለውጥ ማምጣት ይቀላል።ሰው ራሱን እንደሚወድ ሌላውም ሰው ራሱን ይወዳል። ስለዚህ ከሰዎች ጋር ስንነጋገር የእኛን ፍላጎት ብቻ ሳይሆን የእነሱንም ፍላጎት ማየት ከቻልን፣ ግንኙነታችን በግድ ሳይሆን በመግባባት ይገነባል።@PsychologyCentral
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    3,75052122111Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    22 Sept, 19:18

    📚ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው ።📖መፅሀፍቶችን ለማግኘት 👉@AmbaBooks 👉@AmbaBooks
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    89021Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    22 Sept, 17:39

    ስለ አንድ ነገር ጥቂት እውቀት ያላቸው ሰዎች እራሳቸውን እንደ ትልቅ አዋቂ አድርገው የማሰብ እና ከመጠን በላይ በራስ የመተማመን አላቸው። በተቃራኒው ግን፣ ስለ ጉዳዩ በጥልቀት የሚያውቁ እና ባለሙያ የሆኑ ሰዎች ነገሩ ሰፊ መሆኑን ስለሚረዱ፣ በራሳቸው ላይ ያላቸው መተማመን ዝቅተኛ ባይሆን እንኳን "ብዙ የምቀረው ነገር አለ" የማለት እድላቸው ሰፊ ነው።@PsychologyCentral
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    4,49043131053Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    22 Sept, 15:30

    Leal Market — ። ለ scammer ቦታ የለንም ​በግሩፑ ላይ በብዛት የሚያቀርቧቸው ልዩ ልዩ ምርቶች (ለምሳሌ፦ channel፣ Group፣ Social media account እዚ group ላይ መገበያየት ሚችሉበት group ማንኛውንም ነገር መሸጥም ሆነ መግዛት ተችላላቹ group ይቀላቀሉ https://t.me/lealfrvmarket ቻናላችን https://t.me/lealfrvmarketOwner - @Lealfrv ማንኛውንም channel ውይም group መሸጥም መገዛትም ከፈለጋችሁ ያናግሩን
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    21 Sept, 04:15

    "የሕይወትህ ደስታ የተመሠረተው በአስተሳሰብህ ጥራት ላይ ነው።"@PsychologyCentral
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    6,4201143024152Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    20 Sept, 04:43

    "መልካም ቃላት አጭር እና ለመናገር ቀላል ሊሆኑ ይችላሉ፣ ነገር ግን የእነሱ ማሚቶዎች በእውነት ማለቂያ የለሽ ናቸው።"— Mother Teresa —@PsychologyCentral
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    6,680998741Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    19 Sept, 04:42

    ወጣትነት ማለት...."ወጣትነት ፋሽን ተከታይ ዘናጭ ተሽቀርቃሪ መሆን ማለት አይደለም! ወጣትነት ራስን በሱሶች ማጠር ማለት አይደለም!ወጣትነት በምክንያታዊነት ሳይሆን በስሜታዊነት እየተነዱ ራስንና ሌላውን አደጋ ውስጥ መዝፈቅ ማለት አይደለም!ወጣትነት ብዙ ጃንቦ የጠጣ ጀግና ማን ነው መባባል ማለት አይደለም! ወጣትነት ብረት ገፍቶ ደረትን ማሳበጥ ማለት አይደለም! ወጣትነት ሺሻ ቤት ተቀምጦ ጭስ ማቡነን ማለት አይደለም!ወጣትነት በወሲብ ሱስ ከዚህም ከዚያችም ጋር በዝሙት ተወጥሮ መልከስከስ ማለት አይደለም! ወጣትነት በጥላቻ እና በዘረኝነት ተሞልቶ መታወር፣ መደባደብ እና መነታረክ ማለት አይደለም!ወጣትነት ተመልሶ የማይመጣውን ተፈጥሮ የሰጠችንን ታላቅ ሃይል በማይረባው ነገር ጊዜን ማቃጠል ማለት አይደለም! ወጣትነት ግዜያዊ ስሜትን ብቻ እያዳመጡ እንደፈረስ ጋሪ መነዳት ብቻ አይደለም! ወጣትነት በሀሜት፣ በአሉባልታ፣ በወሬ ሱስ፣ በአቃቂር፣ በተንኳሽነት፣ በቧልት መሞላት ማለት አይደለም!ወጣትነት ይሄንንም ያንንም ይቺንም ያቺንም መጀንጀን መጀናጀን ማጀናጀን ማለት አይደለም! ወጣትነት በባዶ ጭንቅላት ምርጥ አልባሳትን ለብሶ እየተጀነኑ በባዶ ኩራት ተወጥሮ መሬትን ለመርገጥ እየተጸየፉ መራመድ ማለት አይደለም!ወጣትነት በግዴለሽነት፣ በተስፋ መቁረጥ፣ ከነፈሰው ጋር መንፈስ ማለት አይደለም! ወጣትነት በራስ ወዳድነት መንፈስ መወጠር እና እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ማለት አይደለም!ወጣትነት በማይረባው በቀበሌኛው አመለካከት መታጠር ማለት አይደለም! ወጣትነት ቁንጫ የምታክል እውቀት በመያዝ ይቺ
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    7,870126902113128Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    18 Sept, 18:04edited

    "ሰው ትልቁን ትምህርት የሚያስተምር... ከተማረው ሳይሆን ከኖረው ካስተማረህ ነው!@PsychologyCentral
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    6,590912818116Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    18 Sept, 03:41

    ጭንቅላት እንደሆድ አይደለም ሲጎድል አያስታውቅም!- Arabic Proverbs@PsychologyCentral
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    7,66016042191584Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    17 Sept, 17:09

    ልብ ወለድ ማንበብ ርህራሄን ይጨምራል. ይህም የሚሆነው በምናነበው ልብ ወለድ ውስጥ ያሉ ታሪኮች አእምሮአችንን የሌሎችን ስሜቶች እንዲረዳ ስለሚያስተምረው ነውምንጭ : ሳይኮሎጂ@PsychologyCentral
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    8,6801124910662Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    17 Sept, 04:13

    📔 The Magic of Thinking Bigትልቅ ሕልም ለማሳካት ትልቅ ዕድል ብቻ አያስፈልግም… ትልቅ ማሰብ ያስፈልጋል። ይህ መጽሐፍ ስለ ስኬት ብቻ ሳይሆን፣ ራስህን በምን ያህል መጠን እንደምታይ ያሳየናል።@PsychologyCentral
    9,170file5652221Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    16 Sept, 16:45

    📔 The Magic of Thinking Big | በትልቁ ማሰብአንድ ቀን ሁለት ወጣቶች አንድ አይነት እድል አገኙ ሁለቱም ተመሳሳይ ቦታ ነበሩ፣ ተመሳሳይ ጊዜ ነበራቸው፣ ሁለቱም ህልም ነበራቸው።የመጀመሪያው ግን እድሉን አይቶ፦ “እኔ እችላለሁ?” ብሎ ጠየቀ ሁለተኛው ደግሞ፦ “እንዴት አድርጌ እችላለሁ?” ብሎ ጠየቀ።ከዚያ በኋላ ሁለቱ በአንድ መንገድ አልተጓዙም ምክንያቱም የሚለያያቸው እድሉ አልነበረም፤ ስለ ራሳቸው የነበራቸው እምነት ነበር።ይህ በትክክል የDavid J. Schwartz The Magic of Thinking Big የሚያነሳው ትልቁ ጥያቄ ነው፦“ሕይወትህ የሚገደበው በእውነተኛ አቅምህ ነው? ወይስ በራስህ ላይ ባስቀመጥከው ገደብ?”መጽሐፉ “ትልቅ አስብ” ሲል በህልም ውስጥ ብቻ እንድትኖር አይነግርህም። የሚነግርህ ነገር የምታስበው መጠን በውሳኔህ፣ በተግባርህ እና በራስህ ላይ በምትገነባው እምነት ላይ ተፅዕኖ እንዳለው ነው።ብዙ ሰዎች ሕይወታቸውን ከመጀመራቸው በፊት ይገድባሉ። “እኔ እንደዚያ ሰው ልሆን አልችልም።” “ይህ ለእኔ አይደለም።” “እኔ የምችለው ይህን ያህል ብቻ ነው።”
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    9,640433612433Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    15 Sept, 15:48edited

    Jason Padgett ይባላል ፣ መጠጣት እና ከሴቶች ጋር መጨፈር ይወዳል። በተለይ ትምህርት የሚባል ነገር ያቅለሸልሸዋል ። ታዲያ አንድ ቀን እንደዚሁ ለመጠጣት አንድ ባር ውስጥ ከገባ በኋላ ከሰዎች ጋር ይጣላል። ታዲያ በዚያ መሃል ነበር የተበሳጩት ሰዎች ከባሩ አውጥተው ክፉኛ የደበደቡት ፣ በተለይ ጭንቅላቱን በጣም መተውት ነበር።በነጋታው ሲነሳ የሚያውቀው ዓለም ተቀይሮ አገኘው። ማንኛውንም ተንቀሳቃሽ ነገር ሲመለከት በጂኦሜትሪ ቅርጾች (Fractals) እና በሂሳብ ቀመሮች የተሰሩ ይመስሉታል ፣ የውሃ ጠብታ ሲፈስ፣ የብርሃን ነጸብራቅ ሲያርፍ... ሁሉም ለአይኑ Calculus ስሌት ሆነው መታየት ጀመሩ።ጀለስ ተደብድቦ ሲነሳ የMaths ሊቅ ሆኖ ራሱን አገኘው። ታዲያ ሳይንቲስቶች Jason ላይ "Acquired Savant Syndrome" የተባለ በጣም ብርቅዬ የአንጎል ሁኔታ እንዳጋጠመው ተናግረዋል። ይህ ሁኔታ በአንጎል ላይ በሚደርስ ጉዳት ሳቢያ ቀደም ሲል ተደብቀው የነበሩ የሂሳብ ወይም የኪነጥበብ ክህሎቶች በድንገት ሲቀሰቀሱ የሚከሰት ህመም ነው። ሊቅ የመሆን ህመም 🙌ከዚህ ህመም ይሰውረን 😁 ወይስ ..... ?@PsychologyCentral
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    8,5601594919876Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    15 Sept, 03:55

    Perfection / ፍጹምነትፍጹምነት ላይ ሰው መድረስ ባይችልም ወደ ፍጹምነት ማደግ ግን ይችላል።ብዙ ጊዜ ፍጹም ለመሆን ስንሞክር ራሳችንን perfect አድርገን ለሰዎች ለማሳየት ስንጥር ጊዜ እናባክናለን ራሳችንንም እናስጨንቃለን"ፍጹም! ፣ የማይሳሳት ሰው በዚህ ምድር ላይ የለም።"Perfect ለመሆን የምናደርገውን ጥረት ትተን እለት እለት ስህተታችንን እያረምን ራችንን ማሳደግ ላይ ብናተኩር የተሻለ ነው።@PsychologyCentral
    Image from a post by ሳይኮሎጂ | PsychologyImage from a post by ሳይኮሎጂ | Psychology
    9,3301261715943Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    14 Sept, 17:21

    💖 ከ5 አመታት በፊት ክፍል ውስጥ ጓደኞቼ ተሰብስበው ስለ አንድ መፅሐፍ እየተወያዩ ነበር! ምን መፅሐፍ እንደነበር ትዝ አይለኝም ፣ ነገር ግን አንድ ትዝ የሚለኝ ነገር ቢኖር እንዴት እንደገረጣሁ ነበር!ጠጋ ብዬ ከአንድ ወንበር ተቀመጥኩና ምን እያወሩ እንደሆነ ለመረዳት ብሞክር ምንም ሊገባኝ አልቻለም! አንዱን ጓደኛዬን ጠጋ ብዬ ስለምን መፅሐፍ እያወሩ እንደሆነ ብጠይቀውም ክርክሩ ውስጥ በጣም ተመስጦ ስለነበር ዞር ብሎ ሊያየኝ አልቻለም።ታዲያ ዝም ብዬ ከምቀመጥ በማለት ዝም ብዬ "እሱ መፅሐፍ እኮ ብዙ ሰዎች ይጠሉታል" አልኩኝ። ትልቅ ስህተት!በኔ ቤት አሪፍ መናገሬ ነበር። ግን ዳኒ የተባለው ያ ቅልብልብ ልጅ "ቆይ መፅሐፉን አንብበከዋል?" አለኝ። እኔኮ ጥያቄውን ስጠይቅ መፅሐፉ እንዴት አሪፍ እንደሆነ ይነግሩኛል ብዬ ነበር። ዳኒ ግን .... ድሮም ሲፈጥረው ምላሱን አስቀድሞ የፈጠረው ..... አሁን በማይሆን ሰአት እንደዚህ አይነት ጥያቄ ይጠይቀኝ!እሱ ብቻ ጠይቆ ነገሩ ያለፈ ቢሆን አሪፍ ነበር ፣ ግን ሙሉው የግሩፑ ትኩረት እኔጋ ሆነና ፣ ሁሉም መፅሐፉን እንዳነበብኩት ለማወቅ ዞር ብለው መመልከት ጀመሩ።በቃ እንዳልጠጣ በማለት "አልጨረስኩትም ፣ አሁን እያነበብኩት ነው" አልኳቸው።አቤት ቅሌት ፣ ይሄ ዳኒ የሚባለው ልጅ ምናለ መሬት ተከፍታ ብትውጠው። መልሶ "ስንተኛው ምእራፍ ላይ ነህ" ብሎ አልጠየቀኝም! ድሮስ ምን ጠብቄ፣ ዳኒ እያለ ማውራት አልነበረብኝም! ማስተዋል ነበረብኝ! እሱ ልጅ ግን ሲያድግ ጠበቃ የሚያዋጣው ይመስለኛል!
    9,4605232221Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    14 Sept, 14:09

    🇪🇹 ከባርነት እስከ ሥልጣን… እንዴት?ከሳይኮሎጅ ወጣ እንበልና ታሪክን እንይ እስኪ አንድ ኢትዮጵያዊ በባርነት ተወስዶ በሕንድ እንዴት ኃያል መሪ ሆነ? ማሊክ አምባር ማን ነበር? እንዴትስ ከቀንበር ወደ ወንበር ደረሰ?👉 ይህን አስገራሚ ታሪክ ሙሉውን ያንብቡ!@PsychologyCentral
    8,590file3633322Open in Telegram
  • ሳይኮሎጂ | Psychology

    14 Sept, 08:49

    ከባርነት እስከ ሕንድ ኃያል መሪ… ማሊክ አምባር ! አንድ ኢትዮጵያዊ በባርነት ከአገሩ ተወስዶ በሕንድ የፖለቲካና የጦር ታሪክ ውስጥ እንዴት ኃያል መሪ ሊሆን ቻለ? ማሊክ አምባር በሐረርጌ የተወለደ ኢትዮጵያዊ ሲሆን፣ በወጣትነቱ በባርነት ተወስዶ ከአፍሪካ እስከ ባግዳድ፣ ከዚያም እስከ ሕንድ ደረሰ። ነገር ግን የተጀመረው በባርነት የነበረው ሕይወት በዚያ አላበቃም። በጦር ሜዳ ብቃቱን አሳይቶ፣ ወታደሮችን
    8,600160136542Open in Telegram