Latest posts

ቀሰም Academy
23 Sept, 18:30
📚 English Entrance Exam🤩 ከ2000 -2011E.C በቀሰም Academy የተዘጋጀ🔗 Only Vocabulary Parts🌐JOIN : @QesemAcademy
ቀሰም Academy
23 Sept, 12:06
👩🎓ሁሉም የኢትዮጵያ 🇪🇹 ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ ምርጥ 10 የትምህርት ቻነሎች!™️ Ministry of Education | 250K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ English for Ethiopia | 194K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ እንማር | 121K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Learn English | 116K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Bemnet Library | 100K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ ቀሰም አካዳሚ | 85K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ MOE | 77K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Temari News | 127K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
ቀሰም Academy
21 Sept, 09:50
🤔 Math Best short note|አጤሬራ 😉About :- 🔻Measurement 🔺Coordinates Geometry🌐JOIN : @QesemAcademy




ቀሰም Academy
21 Sept, 08:43
Маємо для вас хорошу рекомендацію: канал, де експерти ведуть ФОПів і діляться важливою інформацією про податки та юридичні зміни🔗👩💻 Справді корисний контент. Погляньте👇 Канал: monefy.ua💚


ቀሰም Academy
21 Sept, 06:08
🌟 መልካም ዜና ለሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ🌟Remedial Hub Tutorial❗️📚 በ 2019 ዓ.ም በከፍተኛ ትምህርት ተቋሟት ውስጥ በሪሜዲያል ፕሮግራም ለታቀፋችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች ፤ ስለ Remedial Hub Tutorial ሰምተዋል❓📝 Remedial Hub Tutorial ጥራታቸውን የጠበቁ ፤ ለመረዳት ምቹ ና ግልፅ የሆነ በአማርኛ-እንግሊዝኛ የተብራሩ ኖቶችን ፥ እስከ 4k በሚደርስ የቪዲዮ ጥራት በ Animated ቪዲዮዎች እንዲሁም በ ቮይስ ና በ Diagram ማብራሪያ ለሪሜዲያል ተማሪዎች ቲቶርያል የሚሰጥ ድርጅት ነው።📚 ከቲቶርያሉ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ምዕራፍ ከግቢ ፈተናችሁ ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው በማቅረብ ፤ ለ ዩኒቨርሲቲ ና ለ ሀገር አቀፍ መመዘኛ ፈተና ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አስተዋዕፆው የጎላ ነው።🔛 ተማሪዎች የሪሜዲያል ፕሮግራምን በስኬት አጠናቀው ወደ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ለመሆን በሚያደርጉት ጉዞ ላይ ፤ አስፈላጊ ና ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ና የፈተና መስሪያ ዘዴዎችን በ PDF ና በ


ቀሰም Academy
20 Sept, 15:45
📢 የ2019 ዓ.ም. Freshman ተማሪዎች!🎓 ስለ ግቢያችሁ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር አለ?ከእናንተ በፊት ግቢውን ከገቡ Senior ተማሪዎች ጋር በመገናኘት ስለ ግቢ ልምድና መረጃ የምትለዋወጡበት Group ተከፍቷል! 🏆❓ የግቢ ጥያቄዎቻችሁን ጠይቁ 💬 ከSenior ተማሪዎች ምላሽ አግኙ 📚 የሚያስፈልጓችሁን Materials ጠይቁ🔥 Study Materials 🔥 Mid Exam 🔥 Final Exam 🔥 COC Exam🏢 ለ ሁሉም የ Freshman ተማሪዎች POPULAR Group👇🏾 https://t.me/keleme_2013Discussion━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ቀሰም Academy
19 Sept, 06:09edited
ቀሰማዊያን የኢንትራንስ (Entrance) የጥናት ጊዜያችሁን ውጤታማ ለማድረግ የሚረዱ 5 ወሳኝ ነጥቦች ጀባ ልበላችሁየጥናት ፕሮግራማችሁን (Study Timetable) Productive ለማድረግ እነዚህን ነጥቦች ተጠቀሙ፡-1⃣ ተግባራዊ ሊሆን የሚችል ፕሮግራም አውጡ፡ የአብዛኞቻቹህ ስህተት የሚጀመርው እዚህ ጋር ነው። በየቀኑ 6 ወይም 7 ሰዓት ያለ እረፍት ለማጠናት የሚሞክሩ ብዙ ተማሪዎች አሉ ይሄ ትርፉ ድካም ብቻ ነው። በስሜት ሳይሆን በተግባር ልትከተሉት የምትችሉትን ፕሮግራም አዘጋጁ።2⃣አጭር እና ሙሉ ትኩረት ያለው የጥናት ጊዜ (60–90 ደቂቃ)አዘጋጁ፡ በአንድ ጊዜ እስከ 60-90 ደቂቃ ብቻ በአንድ ትምህርት ላይ አተኩራችሁ አጥኑ። ይህም አእምሮቹ እንዳይደበር እና የጥናት መሰላቸትን ይከላከላል።3⃣ከባድ ትምህርቶችን ማስቀደም (ፈረንጆቹ Frontload ይሉታል)፡ የሚከብዳችሁን ትምህርት ጭንቅላታችሁ Active የሚሆነበት ሰአት ላይ ማጥናት። ብልጥ ሁኑ ጉልበታችሁ ሲቀንስ ቀላል ወደ ሆነ ክለሳዎችን ተመለሱ።3⃣በጥናት መሀል Break ማድረግ፡ ረጅም ሰዓት ያለ እረፍት ማንበብ አእምሮን ስለሚያደክመው በጥናት መሀል አጭር እረፍት ማድረግ አእምሮችሁ እንዲታደስ እና ትኩረትን ለመመለስ ቁልፍ ሚና አለው።5⃣የዕለቱን ዋነኛ ግብ


ቀሰም Academy
18 Sept, 17:40
forwarded from @qesem_university
📌መረጃው ምን ያካትታል🔻ስለ እያንዳንዱ ዮኒቨርሲቲ መገኛ አድራሻው የየአየር ሁኔታው ፤ በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፤ የሚሰጡት ፊልድ ፤ ስለ ካፌ ምግብ ሁኔታ ፤ በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል ፤ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ፤ ስለ ዶርም ምቹነት ፤ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ ፤ ስለ ሽንት ቤት ፤ ስለ ውሃ እና መብራት ፤ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት፤ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ይዟል!🔺እነዚህ መረጃዎች ግን ትንሽ ቆየት ያሉ ቢሆኑም እና አንዳድ የተለወጡ ነገሮች ቢኖሩም ይጠቅማችኋል ‼️@Qesem_University ✔️
ቀሰም Academy
18 Sept, 08:41
⭐️Chemistry Questions With Answer 🤩📣From New curriculum Grade 12(Unit 1)@Qesemacademy ✈️
ቀሰም Academy
17 Sept, 12:18
forwarded from @remedial_hub
⛔ማስታወቂያበ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences@Remedial_Hub ✔️


ቀሰም Academy
17 Sept, 08:22
🎉 የምስራች በ 2019 አዲስ ገቢ የ Freshman ተማሪዎች!ቀለሜ እንሰኛለን፤ ለተከታታይ ዓመታት ተማሪዎችን GPA 4.0 በማስገኘት የሚፈልጉት Department እንዲቀላቀሉ አስችለናል።ለ 2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ የ Freshman ተማሪዎች አስፈላጊ ነገሮችን በሙሉ በአንድ ቦታ አዘጋጅተን እየተቀበል እንገኛለን፦📹 በ ዩኒቨርስቲ መምህራን የተዘጋጁ Tutorial videos! ❓ ያለፉ ዓመታት የ ግቢ ፈተናዎች! 🧑🎓 Short Notes! 📚 Modules!🖥 አፑን በማውረድ ውጤታችሁን ከፍ አድርጉ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams📱 ቻናላችንን ተቀላቀሉ፦ t.me/keleme_2013




ቀሰም Academy
16 Sept, 18:09edited
📢 የ2018 ዓ.ም Entrance ተፈታኞች የነበራችሁ !አንግዲህ ከቀሰም Academy ከእናንተ ጋር ብዙ አብረን አሳልፈናል።ለ2018 Entrance ስትዘጋጁ ቀሰም ከጎናችሁ ነበር።ዛሬም የዚያን ጥረታችንን ውጤት በብዙዎቻችሁ ማየታችን ትልቅ ደስታ ነው።አሁን ቀሰም ከእናንተ አንድ ትንሽ Favor ትፈልጋለች😉 እሱም በ2019 ዓ.ም Entrance ፈተና የሚወስድ ወንድም፣ እህት፣ ጓደኛ ወይም የምታውቁት ተማሪ ካለ፣ ቀሰም Academy በቅንነት Share አርጉላቸው።እናንተ Qesemን ተጠቅማችሁ ተጠቃሚ እንደሆናችሁ፣ አሁን ሌላ ተማሪ እንዲጠቀም እድል ስጡ። 🫶🏿የቀሰም ቤተሰብ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!@Qesemacademy ✔️


ቀሰም Academy
16 Sept, 16:25
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ። Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement @Qesemacademy
ቀሰም Academy
16 Sept, 15:25
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ። Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement @Qesemacademy
ቀሰም Academy
16 Sept, 14:09edited
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ።Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement@Qesemacademy


ቀሰም Academy
16 Sept, 11:20
forwarded from @qesem_university
📝 Mathematics For freshman📚Teacher Guide📔This will be helpfull for some tricky questions.ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !@Qesem_University ✔️
ቀሰም Academy
15 Sept, 11:22
AAU Self Sponsored cutoff pointhttps://admission.aau.edu.et/dashboard ይህን link ተጠቅማችሁ ውጤታችሁን እዩ@Qesemacademy




ቀሰም Academy
14 Sept, 18:05
forwarded from @qesem_university
🎓 የጥሪ ማስታወቂያ #AAUለ2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መደበኛው መርሃ ግቭር ለመማር ቅበላ ላገኛችሁ የአንደኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ✅ ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉበት ቀን መስከረም 6-7/2019 ዓ.ም ✅ ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ለሆናችሁ መስከረም 7-8/2019 ዓ.ም ✅ ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ስለ ዩኒቨርሲቲው ገለፃ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ይካሄዳል።ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።ስለመቁረጫ ነጥብ ስለምዝገባ ሂደቶች በተመለከተ እና ተጨማሪ መረጃ ከታች ካሉት ሊንኮች ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን። ✓https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome ✓ www.aau.edu.et@Qesem_University ✔️


ቀሰም Academy
14 Sept, 16:46
🎯2019 ዓ.ም ሪሚዲያል ለምትገቡ ተማሪዎች የተዘጋጃ ቻናል እነሆ በዉስጡ፦🗂የሪሚዲያል Module 🗂ያለፉ ዓመት ጥያቄዎች 🗂የጊቢ Mid & Final Exam 🗂Short Note 🗂Study Tips እንዲሁም ዘረፈ ብዙ ጥቅሞችን ያገኙበታል!☺️😊አሁኑኑ ይቀላቀሉ!👇 🔗https://t.me/Remedial_Hub 🔗https://t.me/Remedial_Hub


ቀሰም Academy
14 Sept, 15:37
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴርበ2019 የትምህርት ካሌንደር መሠረት፣ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመላ ሀገሪቱ ነገ መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ እንደሚጀመር ትምህርት ሚኒስቴር አረጋግጧል፡፡ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ መላው የትምህርት ማኅበረሰብ እና የሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ ለትምህርት የደረሱ ልጆችን አስፈላጊውን የትምህርት ግብዓት በማሟላት ወደ ትምህርት ቤት እንዲሄዱ በማድረግ፣ የድርሻችሁን እንድትወጡ ሚኒስቴሩ ጥሪ አድርጓል፡፡@Qesemacademy ✔️

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
