gram news
Rofi Edits channel avatar

Rofi Edits

@rofi_edit

Welcome to Rofi Edit – a community for video editors of all levels! 🎬✨ Share your work, learn new tips, get feedback, and connect with creators. Get tutorials, challenges, resources & more. Join us and level up your editing skills! 🚀" @Official_Rofi

ProjectsENDesign

12,500subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Rofi Edits

    22 Sept, 14:35

    Image from a post by Rofi EditsImage from a post by Rofi Edits
    1,830511892Open in Telegram
  • Rofi Edits

    21 Sept, 14:51

    የአማርኛ Font ማግኘት ከከበዳችሁ፣ እነዚህን ሞክሯቸው! ✨ ለEditor ጓደኞቻችሁም ሼር አድርጉላቸዉ
    3,080file261052Open in Telegram
  • Rofi Edits

    21 Sept, 05:13

    የ Audio quality ለመጨመር የሚጠቅሟችሁ 3 ዌብሳይቶች👇🧩 Adobe Podcast (Enhance Speech): https://podcast.adobe.com/enhance⁠ 🧩 Audacity: https://www.audacityteam.org⁠ 🧩 Auphonic: https://auphonic.com⁠
    3,370247511Open in Telegram
  • Rofi Edits

    20 Sept, 14:40

    3,660poll111Open in Telegram
  • Rofi Edits

    20 Sept, 06:14

    ተማሪ ሆኜ በወር 90,000 ብር መስራት ብፈልግ፣ ይህንን ነበር ማደርገዉhttps://youtu.be/1hrquhC0JGM?si=addCMEz_LysTIJ19
    YouTubeለተማሪዎች በወር 90ሺ ድረስ የምታገኙባቸው ስራ | Online Businessበቀን 6 ሰዓት ሰርታችሁ በወር 90,000 ብር ድረስ የምሰሩበት የonline ቢዝነስን 0 ጀምሬ አሳያችዋለሁ 👇 Get the FREE Video Editing Agency Roadmap here: https://forms.gle/kc9MZz6HBvwoHk246 🔗 ROFI EDITS TELEGRAM COMMUNITY - https://t.me/Rofi_edit ከቤቴ ሳልወጣ በ7 ቀን ውስጥ ስራ ለማግኘት ሞከርኩኝ …
    3,9102044211Open in Telegram
  • Rofi Edits

    18 Sept, 13:49edited

    🚨መለማመጃ raw footage በየሳምንቱ እንለቅላችኋለን ባልነው መሰረት የዚህ ሳምንት መለማመጃ ቪድዮ ይሄ ነው።👆ቅዳሜ እና እሁድን እንድትለማመዱ ሁልጊዜ አርብ ማታ የምትለማመዱበትን ቪድዮ ለመስጠት እንሞክራለን።
    4,970video11124211143Open in Telegram
  • Rofi Edits

    18 Sept, 09:01

    Tutorial ብቻ የሚለቀቅበት የ YouTube Channel እንከፍትላችኋለን ባልነው መሰርት ቻናሉ ተከፍቷል🎉ስለዚህ እየገባችሁ subscribe አድርጉ👇https://www.youtube.com/channel/UCo2x613nq-36JXTLOYxWdPw
    4,670211073Open in Telegram
  • Rofi Edits

    18 Sept, 05:44

    5,140poll1853Open in Telegram
  • Rofi Edits

    17 Sept, 07:43

    ብዙዎቻችሁ Video Editing ለመማር የሚከብዳችሁ Practice የምታደርጉበት consistent time frame ስለሌላችሁ እና መለማመጃ ቪዲዮ ማግኘት እንደሚከብዳችሁ ብዙ ጊዜ ነግራችሁናል።ስለዚህ እናንተን ለማገዝ በየሳምንቱ የመለማመጃ raw footage እንለቅላችኋለን።📢 ለመማር እና ለመለማመድ ዝግጁ ናችሁ?
    5,64037424141033Open in Telegram
  • Rofi Edits

    16 Sept, 10:03

    6,100poll132Open in Telegram
  • Rofi Edits

    15 Sept, 12:37edited

    የ After Effects ተማሪያችን ነው።እንዴት client እንዳገኘ ነግሮናል፣ ስሙት ትማሩበታላችሁ👆ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን🙏
    6,290voice message58127632Open in Telegram
  • Rofi Edits

    13 Sept, 09:00

    በ 1Product ብቻ 122,000 ብር መስራት ችለናልለናንተም ሙሉ መንገዱን ልናሳያችሁ እያሰብን ነው ይሄ Post 250 Like ካለው እንሰራላችሁዋለን
    Image from a post by Rofi EditsImage from a post by Rofi Edits
    7,8004951365332Open in Telegram
  • Rofi Edits

    13 Sept, 07:41

    7,460poll764Open in Telegram
  • Rofi Edits

    12 Sept, 15:45edited

    👇 ይሄን ሳታውቁ video editing እንዳትጀምሩhttps://vm.tiktok.com/ZSqmQbduf/
    7,100421Open in Telegram
  • Rofi Edits

    11 Sept, 09:47edited

    🌼🌻እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ🎉🎊በ 2019 ያሰባችሁት እንዲሳካላችሁ፣ በክላየንት ብዛት የምትጨነቁበት እንጂ የምታጡበት አመት እንዳይሆንባችሁ😁 እና ምርጥ ፀዴ አመት እንዲሆንላችሁ የ ROFI ምኞት ነው።🌻ለእናንተም ለቤተሰቦቻችሁም መልካም በአል!🙏
    7,740912616987Open in Telegram
  • Rofi Edits

    10 Sept, 16:28edited

    pro editor የሚያደርጋችሁ የ youtube channel የቱ ነው?👇https://vt.tiktok.com/ZSqy19Abw/የናንተን ሃሳብ የ tiktok comment ላይ አስቀምጡልን
    8,070103321Open in Telegram
  • Rofi Edits

    10 Sept, 15:40

    በሳምንት አንድ ጊዜ የምትለማመዱበትን raw footage ልንለቅላችሁ አስበናል። ሃሳቡ ከተመቻችሁ 200 ላይክ በማስገባት መስማማታችሁን አሳውቁን።
    7,9005085321Open in Telegram
  • Rofi Edits

    9 Sept, 13:04edited

    በሳምንት አንድ ጊዜ የምትለማመዱበትን raw footage ልንለቅላችሁ አስበናል።ሃሳቡ ከተመቻችሁ 200 ላይክ በማስገባት መስማማታችሁን አሳውቁን።
    8,41026911168954Open in Telegram
  • Rofi Edits

    9 Sept, 07:04

    የመጀመሪያ የአካል video editing ተማሪዎቻችን የመጨረሻ ቀን እንደዚህ ነበር የተሰነባበትነው።
    8,010video65147421Open in Telegram
  • Rofi Edits

    8 Sept, 07:03

    🚨የ online video editing program ዛሬ ይጀመራል።📢 በዚህ ኘሮግራም ላይ የተመዘገባችሁ በሙሉ⏰ የመጀመሪያ Live session ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ላይ ይጀመራል።የምንተዋወቅበት እና ስለ ኘሮግራሙ ሙሉ መረጃ የምንሰጥበት live ስለሆነ የተመዘገባችሁ በሙሉ እንዳትቀሩ።
    7,1401322Open in Telegram