Latest posts

Safaricom Ethiopia PLC
13 Nov, 11:58
ይመልሱ ይሸለሙ! 🎁ውሎ ጥቅልን ከስንት ሰዓት እስከ ስንት ሰዓት መጠቀም እንችላለን?በትክክል መልሰው ምንም ላይክ የሌላቸው 3 መላሾች የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን!#SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
Safaricom Ethiopia PLC
12 Nov, 17:00
ከተማዋ ተኝታለች፣ የኛ ምሽት ግን ገና ነው! 🌙📱ከሌሊት ወሬ እስከ ምንወዳቸው መዝናኛዎች፣ በሳፋሪኮም ማታ ያልተገደበ ዳታ የሌሊት ጊዜያችንን በደስታ እናሳልፍ! 💚💚ከሌሊቱ 6:00 እስከ ጠዋቱ 1:00 በ30 ብር ብቻ ማታ ያልተገደበ ኢንተርኔት ይጠቀሙ!777# ይደውሉ → ኢንተርኔት → ያልተገደበ የሚለውን ይምረጡ።#SafaricomEthiopia #MataUnlimited #FurtherAheadTogether
Safaricom Ethiopia PLC
12 Nov, 15:11
0711 ለየት የሚሉበት መለያ ቁጥር!📲 500 ብር የአየር ሰዓት 📞 5000 ደቂቃ ከሳፋሪኮም ወደ ሳፋሪኮም 🤳 1000 ወደ ቴሌ መስመር ደቂቃ እና 🌐 6 ጊባ ዳታ ያገኛሉአሁኑኑ የሳፋሪኮም ሱቆችን ይግብኙ 0711 ቁጥርዎትን ይውሰዱ!#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
12 Nov, 10:33
የሳፋሪኮም ኢንተርኔት ሴቲንግዎን እንዴት ማስተካከል እንደሚችሉ ያውቃሉ? 📱የሳፋሪኮም ኢንተርኔትን ለመጠቀም በስልክዎ ላይ የAPN ሴቲንግዎን ማስተካከል ሊያስፈልግዎ ይችላል።ይህንን ለማድረግ ወደ ስልክዎ Settings በመግባት Connections → Mobile Networks → Access Point Names (APN) ይምረጡ። ከዚያም በName ላይ Safaricom፣ በAPN ላይ safaricom ብለው ይጻፉና Save በማድረግ ያስቀምጡ።በቪዲዮው ላይ ያለውን ቀላል ቅደም ተከተል በመከተል የሳፋሪኮም ኢንተርኔት ሴቲንግዎን ያስተካክሉ!#SafaricomEthiopia #FurtherAheadTogether
Safaricom Ethiopia PLC
11 Nov, 15:54
Itel A50C ከያልተገደበ ዳታ ጋር! 📱Itel A50C ስልክ ይግዙና ለ6 ወራት የሚቆዩ ስጦታዎችን ያግኙ! ከዛም በተጨማሪ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የ1 ዓመት ዋስትና፣ 🎧ሄድፎን እና ቻርጀርም ያቀርብልዎታል!ዛሬውኑ ወደ ሳፋሪኮም ሱቆች በመሄድ አዲሱን ስልክዎን ያግኙ!📍 በአቅራቢያዎ የሚገኝ የሳፋሪኮም ሱቆችን ለማግኘት በGoogle Maps ላይ “Safaricom shops” ብለው ይፈልጉ።#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
11 Nov, 14:16
በጥሪ ቀላል ይዘፈናል! 🎵 በጥሪ ማሳመሪያ ጥሪያችንን በሙዚቃ እያጀብን ደዋያችንን ፈታ ዘና እንድርግ!አገልግሎቱን ለማግኘት አሁኑኑ ወደ 722 ይደውሉ!#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
10 Nov, 17:54
የውጭ ጥሪዎችን ከ1ጊባ ስጦታ ጋር ይቀበሉ! ከባህር ማዶ ጥሪ እንቀበል፤ ነፃ 1ጊባ ዳታ እንሸለም!#SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
Safaricom Ethiopia PLC
10 Nov, 15:54
ኪሳችን ባዶ ቢሆንም አየር ሰዓታችን ሙሉ ነው!የትም ሳይሄዱ በሳፋሪኮም የአየር ሰዓት በክሬዲት ያግኙ! ወደ 711# በመደወል በ30 ብር ብቻ 120 ሳምንታዊ ደቂቃዎችን በብድር በመውሰድ የሚፈውልጉትን ጥሪ ያድረጉ።#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
22 Sept, 17:03
እስከ 8 ሰዎችን በአንድ ላይ የሚያገናኝና ለ7 ሰዓታት በሚቆይ ባትሪ ባለው ቅመም ማይፋይ በማንኛውም ቦታ ኢንተርኔት ይጠቀሙ!በ4,500 ብር ብቻ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የሳፋሪኮም ሱቅ ዛሬውኑ የራስዎ ያድርጉ!#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
22 Sept, 14:23
በየወሩ በዲጂታል ትሪቪያ ይሸለሙ!በ5ብር ብቻ የተለያዩ ጨዋታዎችን በመጫወት በየወሩ በሺዎች ተሸላሚ ይሁኑ!አሁኑኑ ወደ 799# ይድውሉ!#SafaricomEthiopia2,770Open in Telegram
Safaricom Ethiopia PLC
22 Sept, 13:03
ባስፈለግዎ ሰዓት የድምፅ ጥቅል ይበደሩ!የትም ሳይሄዱ በሳፋሪኮም የአየር ሰዓት በክሬዲት ያግኙ! ወደ 711# በመደወል በ30 ብር ብቻ 120 ሳምንታዊ ደቂቃዎችን (60 ደቂቃ ወደ ሳፋሪኮም እንዲሁም 60 ደቂቃ ወደ ቴሌ) በብድር በመውሰድ የሚፈውልጉትን ጥሪ ያድረጉ።#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
21 Sept, 15:40
🌻ጥሪዎን በበዓል ሙዚቃ ያድምቁ🎵አገልግሎቱን ለማግኘት አሁኑኑ ወደ 722 ይደውሉ! በM-PESA ሲገዙ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ አለው!#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
21 Sept, 14:33
በቲክቶክ 1ጊባ ፈታ ዘና !📲የቲክቶክ 1ጊባ ዕለታዊ ዳታ ተጠቅመው እንዳሻዎ ቪዲዮዎችን እየቀያየሩ ለማየት፣ ለመስራት እንዲሁም ላይክ እና ሼር ለማድረግ መጠቀም ይችላሉ!አሁኑኑ ወደ 7773# በመደወል ጥቅልዎን ይግዙ!#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
20 Sept, 12:35
መልካም እሁድ!የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ፈጣን እና አስተማማኝ 4G ኔትዎርካችንን አሻሽለን ሲቡ ሲሬ፣ ቤንጓ፣ ባለሚ እና ሸራሮ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት ወደፊት እንቀጥል!በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት! 🙌በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!👇#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
19 Sept, 09:47

Safaricom Ethiopia PLC
19 Sept, 08:33edited
ጊዜ+ የዳታ ጥቅል ለፕሪሚየር ሊጉ! ⚽️የቅዳሜ ምሽቱን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? አርሰናል ወይስ ብራይተን?ለ2 ሰአታት በሚቆይ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል ከዳር እስከ ዳር በሚገኘው በሳፋሪኮም ኔትወርክ በቀጥታ እንከታተል!ለመግዛት ወደ 7772# ይደውሉ!#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
18 Sept, 09:16
በ30 ብር የድምፅ ጥቅል ስንት ደቂቃ ያገኛሉ❔በትክክል መልሰው ምንም ላይክ የሌላቸው 3 መላሾች የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን!#SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
Safaricom Ethiopia PLC
17 Sept, 14:00edited
መልካም የትምህርት ዓመት! የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች !📚#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
17 Sept, 08:03
አፕሊኬሽኖች በራሳቸው Update ሲያደርጉ የሞባይል ዳታዎን ሊጠቀሙ ይችላሉ። ዳታዎን ለመቆጠብ ወደ Play Store Settings በመግባት Auto-update apps የሚለውን ይምረጡና Update over Wi-Fi only ያድርጉ። በዚህም Apps በWi-Fi ሲገናኙ ብቻ Update እንዲያደርጉ በማድረግ የሞባይል ዳታዎን ይቆጥቡ! 📱#SafaricomEthiopia
Safaricom Ethiopia PLC
15 Sept, 14:36
ማይፋይ ቅመምን ለቀንዎ ድምቀት!✨ያሻዎ ቦታ ሆነው ለ7 ሰዓታት በሚቆይ ባትሪ፣ እስከ 8 ሰዎችን በአንድ ላይ የሚያገናኝና ቅመም ማይፋይን ገዝተው በየሄዱበት ኢንተርኔት ይጠቀሙ!በ4,500 ብር ብቻ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የሳፋሪኮም ሱቅ ዛሬውኑ የራስዎ ያድርጉ!#SafaricomEthiopia
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
