Latest posts

School of Commerce, AAU
25 Sept, 11:56
forwarded from @aau_official
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከቀድሞ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት ምሩቃን ማህበር ጋር የትብብር ስምምነት ተፈራረመ።ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ እና የንግድ ሥራ ምሩቃን ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ክፍሌ ይርጋ የተፈራረሙ ሲሆን ማህበሩ በቦሌ አካባቢ የሚገኘውንና ይዞታው (4,814 ካሬ ሜትር ገደማ )የሆነውን መሬት ለዩኒቨርሲቲው በኢንዶውመንት አቅርቧል።በዚህ ስምምነት መሰረትም ዩኒቨርሲቲው በቦታው ላይ የሚያካሂደው የልማት እንቅስቃሴ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የምሩቃን ማህበሩ የራሱ ቢሮዎችና ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚሰጡ ቦታዎች እንዲኖሩት ይደረጋል።የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ እንደተናገሩት ማህበሩ እየሰራው ያለው ስራ ለሌሎች የቀድሞ ምሩቃን ምሳሌ መሆን የሚችል እንደሆነ አንስተው፤ዩኒቨርሲቲውም ይህን ሀላፊነት ተቀብሎ ለውጤት እንደሚያበቃው ተናግረዋል፡፡የንግድ ሥራ ምሩቃን ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ክፍሌ ይርጋ በበኩላቸው ለአዳዲስ ምሩቃን የልምድ ልውውጥና የሥራ ዕድል ለመፍጠር እንዲሁም ሀገራዊ ጥናቶችና ኮንፈረንሶችን ለማካሄድ ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር ተናግረዋል። ይህ ስምምነት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ-ገዝ ሆኖ ከተደራጀ በኋላ የቀድሞ ምሩቃን ተቋማቸውን መልሰው እንዲደግፉ በተደረገው ጥሪ መሰረት በርካታ አበረታች ስራዎች እየተከናወኑ እንደሆነም ማሳያ እንደሆነ በዚሁ ወቅት ተገልጿል።




School of Commerce, AAU
8 Sept, 11:01



School of Commerce, AAU
5 Sept, 07:53
Please note that the weekend training program scheduled for September 12 and 13, 2026, has been postponed by one week and will take place on September 18 and 19, 2026. Thank you!
School of Commerce, AAU
28 Aug, 09:06
Database Management Systems


School of Commerce, AAU
28 Aug, 09:05
Asset Valuation


School of Commerce, AAU
28 Aug, 09:05
Project Monitoring & Evaluation


School of Commerce, AAU
28 Aug, 09:04
Advanced Excel



School of Commerce, AAU
28 Aug, 09:04
Business Leadership



School of Commerce, AAU
28 Aug, 09:03
Advanced Digital Marketing




School of Commerce, AAU
28 Aug, 09:03
IFRS




School of Commerce, AAU
28 Aug, 09:02
Project Management




School of Commerce, AAU
28 Aug, 09:01
ነገ (August 29, 2026) ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት የሚጀምሩ ስልጠናዎች የክፍል ምደባ።ከተመደባችሁበት ክፍል ውጪ መግባት ክልክል ነው።
School of Commerce, AAU
24 Aug, 15:55
forwarded from @aau_official
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የምዝገባ ማስታወቂያአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ መደበኛ (በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሃ-ግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል።በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት እና መስፈርቶች መሠረት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።አስፈላጊ መስፈርቶች እና ቀናት የምዝገባ ቀን፡ ከነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ።መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም ደረጃ 4 አጠናቀው (COC) ያለፉ የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀናት ከጳጉሜን 02 እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2018 ዓ.ምለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et

School of Commerce, AAU pinned a photo
20 Aug, 12:40

School of Commerce, AAU
20 Aug, 12:39



School of Commerce, AAU
18 Aug, 02:21edited
Dear Reader, Please find the attached questionnaire prepared as part of the LSCM curriculum review process. Your feedback helps us assess the program's relevance, identify competency gaps, and improve its alignment with current industry and labor-market needs. Kindly take a few minutes to complete the questionnaire and share your valuable input. Your participation is highly appreciated. Thank you for being so supportive. https://lscm-7af33.web.app


School of Commerce, AAU
14 Aug, 14:57


School of Commerce, AAU pinned a photo
10 Aug, 07:28

School of Commerce, AAU
10 Aug, 07:27



School of Commerce, AAU
31 Jul, 17:24
forwarded from @aau_official
NOTICE to 2018 Entry Undergraduate Regular StudentsThe students listed in the website (below) are requested to urgently complete your program preference selection. You can also see your names from the attached word document.https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Dear~2018~Entry~Undergraduate~Regular~StudentsAll other students are advised to review and verify the program preferences you have already submitted to ensure they are accurate.In addition, students who have received an NG (No Grade) are requested to contact your respective College Registrar Offices and instructors as soon as possible.Addis Ababa University
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
