gram news
ስሜትን በግጥም(፳፬) channel avatar

ስሜትን በግጥም(፳፬)

@semetnbegtm

እንኳን ደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ግጥምና ስነፅሁፎች ከእራሳችንና ከገጣምያን ተሰብስበው የምናደርስበት ስሜታችንን የምንገልፅበት አውድ ነው። ግጥማቹን ሌላ ችሎታቹን ለማጋራት የምትፈልጉ ላኩልን✍️

ProjectsENLanguages

5,660subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    18 Sept, 19:31

    forwarded from @ebuhbhr

    #ፀፀት_ያንባትየ 2019 የመጀመሪያ ግጥሜ ነው ✨ ልብ የፃፈው ግጥም ነው.... . Inspired By True Story የተኖረ ፣ እየተኖረ ያለ ፣ የሚኖር. ስለ ፆታዊ ፍቅር አይደለም . [ ጥሩቤል ]@ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
    555file411Open in Telegram
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    4 Sept, 17:55

    forwarded from @ebuhbhr

    ሰላም እንዴት ናቹ ✨ በመጀመሪያ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እናም ውድ ቤተሰቦች የራሴን ትንሽዬ የ T-Shirt Brand ጀምሪያለሁ " ሙሉወርቅ | Muluwerk Designs "😊 . እና Channel ከፍቻለሁ ገባ ገባ እያላቹ ቤቴን መርቁ ORDER ማድረግ የምትፈልጉም ORDER አድርጉ ምትፈልጉት ሁሉ አለን CUSTOM ORDERም እንቀበላለን ✨ . ቤቴን መርቁ ጅማሬዬንም ፍፃሜንም አምላክ ይባርክ🙏THIS IS THE CHANNEL : @muluwerkdesigns
    Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    31 Aug, 15:33

    forwarded from @topazionnn

    @ediwub @topazionnn @topazionnn
    Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)
    1,61043Open in Telegram
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    27 Aug, 18:14

    https://vt.tiktok.com/ZSVpRCwQo/
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    24 Aug, 06:55

    forwarded from @eliasshitahun

    "ስትጣሉ እንዴት ናችሁ?" (simple - story )አባቷን "ፍቅር ምንድነው" አለችውማሰብ አላሰፈለገውም።"ፍቅር ማለት ፍቅር በጠፋበት ጊዜ የምታሳይው መልካምነት ነው።""ማለት""ከምትወጂው ሰው ጋር ስትቀያየሙ የምታሳይው ባህሪ ነው ፍቅር።"አላት"ጥያቄዬ ገብቶሀል?" አለችው"የምትወጂው ሰው ሲያናድድሽ ምን ታረጊዋለሽ ነው ዋናው። ታንቋሽሺዋለሽ? ትንቂዋለሽ?
    Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)
    2,490191Open in Telegram
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    10 Aug, 07:47

    https://vt.tiktok.com/ZS4nCewBf/
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    6 Aug, 19:02

    forwarded from @topazionnn

    ትንሣኤሽን ልየዉውዳሴሽን አንብቤ ቅዳሴሽን ሰምቼ፣ በዝግ ባዕት በሱባኤ ሰንብቼ።ትንሳኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ።ስብሐተ ነግህ ን አድርሼ፣ ድርሳን ስንክሳሩን ከልሼ።ቅዳሴን ላስቀድስ ከበራፉ ታዛ፣ አለሙን አስትቶ ለነፍስ የሚያስገዛ።ትንሣኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ።እንደ ሐዋርያዉ ትንሣኤሽ ይታየኝ፣ ከነጩ ሰበናት በረከቱ ይድረሰኝ።
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    26 Jul, 03:37

    forwarded from @ebuhbhr

    ‎ብታጭ ለምስራች ታበስረኝ ብትመጣ ‎ስለ አለማመኔ ‎እንደ ዘካርያስ ዲዳነት ነው የኔ ዕጣ ‎ይኩነኒ አላልኩም እንደ እመአምላክ ‎ከአምላክ ፊት የሚቆም ቢላክልኝ መልዓክ ‎ታንኳ ተሰዶልኝ ማህበሉን ማለፊያ ‎እኔን ሚያሳስበኝ ወጀቡን መቅዘፊያ ‎ገብርኤል ገብርኤል መልዓከ ራማ ‎ለደረቀ ልቤ ቃሉን ለተጠማ ‎ላላመነ ነፍሴ ገድሉን እየሰማ ‎ድረስለት ፈጥነህ! እርዳው አለማመኔን ‎ለውጥልኝ ስሜን ! ‎[ ጥሩቤል ]@ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
    Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)
    3,50021221Open in Telegram
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    16 Jul, 09:12

    Check Out! 👇👇👇👇https://vt.tiktok.com/ZSXDGbJQk/
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    10 Jul, 19:52

    t.me/milkoret
    4,24011Open in Telegram
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    10 Jul, 19:52

    forwarded from @ebuhbhr

    t.me/milkoret
    Telegramለደስታዎ ዕለት አለን በኩራት ፣ መርጠው ካዘዙን ቀኖን ለማብራት 🌹 አንድም ለወዳጅ አንድም ለዘመድ የልቤ ላሉት ሰው ፣ ✨ አለን ሚልኮረት ቀድመን ነው ምንደርሰው ✨🌹 ለማዘዝ :- +251965506136 Telegram :- @poempen ያናግሩን 👑🌹 ስለመረጡን እናመሰግናለን ❤🌹
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    8 Jul, 15:02

    ይህ ቀዥቃዣ ዝናብ ገላሽን ይንካና ወዮለት ሰማዩ ወዮለት ደመና ።ወፍ አይዘምርልሽ ዛፍ አያስጠልልሽ በቃ እኔ አለሁልሽ ።ደግሞ ይሄን እወቂ ሆዴ እንደሚበላኝ ካለ እኔ ስትስቂ እንቅልፍ እንደማጣ በፀሐይ ስትፈኪ ምራቄ እንደሚመር በእግዜር ስትመኪ ። እኔ ጠባቂሽ እኔ ነኝ ደስታሽ እኔ ነኝ ፈገግታሽ ሁሉንም የምሆን እግዜር አላህ ሰማይ ንፋስ ውሃ ድንጋይ
    3,6502152Open in Telegram
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    5 Jul, 07:43

    forwarded from @ebuhbhr

    << ስትሞት ቀድመህ ምታደርገው ምንድነው >> ስትል ጠየቀችኝ !መጨረሻዬ ምንም ሆነ ምን ለአምላኬ የማቀርበው አንድ ተማፅኖ ይኖረኛል!<< ምን የሚል ? >>በማርያም አንድ ጊዜ መታቀፍን ! በማርያም አንድ ጊዜ መነካትን ! በማርያም አንድ ጊዜ ልጄ መባልን ! በማርያም አንድ ጊዜ መዳሰስን ! ተማፅኖዬ ይሄ ነው !<< መንግሥትህን አውርሰኝ ትላለህ ብዬ ስጠብቅ ነበር ! >>አቅፋ ለገሃነም እንደማትሰጠኝ አውቃለሁ! በእሷ ተዳስሼ ሲዖልም ብገባ ጠረኗ ገነት ሆኖ ያቆየኛል![ ጥሩቤል ]@ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
    Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)
    3,1903932211Open in Telegram
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)😘😢😄 pinned a photo

    26 Jun, 04:43

  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    26 Jun, 04:42edited

    ዛሬ የ ስሜትን በግጥም Channel Owner የሆነችው አ....ፊት ቤዛ......ድ......ማ.... ልደት ነው 😁😁😁አንቺ የግጥም አርበኛ አንቺ የስንኝ ጦረኛ እሰይ እልልል እንኳን ተወለድሽ 😁😂😂መወለድሽን ብጠራጠርም መልካም ልደት . . የዕድሜሽ ጉዳይ እየተጣራ ነው 🙏✨ መልካም ልደት በሏት ✨@semetnbegtm
    Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)Image from a post by ስሜትን በግጥም(፳፬)
    4,18027211Open in Telegram
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    21 Jun, 12:44

    Check out this TikTok I posted!https://vt.tiktok.com/ZSQKKP8tt/
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    12 Jun, 16:04

    forwarded from @ebuhbhr

    #ከተውሽኝ_ቦታ_ላይእኔ እዚያው ነኝ ![ ጥሩቤል ]@ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
    4,019file1Open in Telegram
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    12 Jun, 07:24

    forwarded from @topazionnn

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ።በቶጳዝዮን መወያያ ግሩፓችን ላይ የግጥም ወጋችን ለረጅም ጊዜያት ተቋርጦ እና ተቀዛቅዞ እንደነበር ይታወቃል። ዛሬም እንደተለመደዉ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ የግጥም ወጋችን ይጀመራል።ሀሳባችንን በግጥም መልክ እንገልፃለን። ያልተቀላቀላችሁ ገባ ገባ እያላችሁ።የተቀላቀላችሁ ወዳጅ ጓደኞቻችሁን Add እያደረጋችሁ ጠብቁን።😊😊🙏 https://t.me/topazionnn_gp
    Telegramቶጳዝዮን"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ ዕንቍ ማለት ነው። ይህ ይህ ግሩፕ ሀሳብ አስተያየትን በግጥም የምንቀበልበት እና፣በአጠቃላይ እያንዳንዱን ቴክስት በግጥም የምናወጋበት ግሩፕ ነው፤ ሁሉንም ቴክስት በግጥም ማድረግ የግሩፑ ተቀዳሚው ህግ ነው! ወዳጅ ዘመዶችዎን Add ያድርጉ።
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    2 Jun, 07:29

    forwarded from @topazionnn

    @topazionnn @topazionnn @topazionnn
    3,890video321Open in Telegram
  • ስሜትን በግጥም(፳፬)

    31 May, 16:44

    forwarded from @mypoems396

    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨ እንዳበባ~ቅጠል እንደ ክረምት~ጠል እንዳለቀ~ከሰል እንደ ጢሰ~ሰንደልክፍተት እያበጁ በተስፋ እያጃጁየካብናቸው ሁሉ ቀስ ቀስ እያሉበዝምታ በደል ተነጠሉን አይደል?!:፧:[ዓለም]
    3,650652Open in Telegram