gram news
[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[] channel avatar

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

@siletidarenmekaker

ትዳር የአማኞች ምሽግ t.me/SileTidarEnmekaker

ProjectsENLanguages

18,400subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    22 Sept, 16:43

    ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    22 Sept, 06:13

    📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወልይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521
    Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    21 Sept, 18:42

    ለትዳር ትመኘውና ታስበው የነበረው ሰው፤ የሌላ ሴት ባል ሆነ። ሰዎችም በመገረም፦ "ምን ጎድሎብሽ ነው እሱ አንቺን ትቶ ሌላን የመረጠው?" በማለት ጠየቋት። ​እሷ ግን ፈገግ ብላ፦ "ምንም አላነሰኝም፤ ለእኔ ያልሆነው ለእኔ ስላልተፃፈ እንጂ!" ብላ በመመለስ የራሷን ዋጋ ከፍ አድርጋ ገለፀችላቸው።ስንፈልጋቸው የነበሩ ሰዎች ሲሄዱ እኛ የጎደለን ነገር እንዳለ ብቻ እንዳናስብ ምናልባት እህል ውሀችን ስላልተገጣጠመ ይሆናል… ምናልባት አብረን መሆናችን ከኸይሩ ሸሩ በልጦ ይሆናል። ምናልባት አላህ አልወደደውም አልፈለገውም ይሆናል።የኻሊቁ ሂክማ ብዙ ነው …ከሱ የመጣውን በፀጋ መቀበል የተሻለ ነው።ማማረርና አብዝቶ ማዘን ደግሞ ጤናን መጉዳት፤ጊዜን ማባከን እና የአላህን ቀደር አለመቀበል ነው።🤝
    Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
    1,11023Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    21 Sept, 16:58

    የኛ በሀበሾች ወንዶች ዘንዳ ያልተለመደ ነገር። ግን ሴቶቹ ደግሞ በአሽሙርም በቀጥታም ይናገራሉ እነሱ ግን .....! ለማንኛውም የሚከተለውን ተግብሩት።ሚስት ያላቹህ ወንድሞች ለሴቶቻቹህ አበባን እየገዛቹህ መስጠት ልመዱ ሀቂቃ ፍቅርን ያጠናክራል አበባ መስጠት ዝም ብሎ ተራ ነገር አይደለም። አበባ ንፁህ እና ውብነገር ናት። በሴቶች ዘንዳ ደግሞ ከፍተኛ ቦታ ያላት ሚስጢረኛ ናት። ወደቤት ስቴድ እጅህን እያማታህ አትግባ ወንድሜ 2 ፍሬ እኳን ብቶን ይዘህ ግባ የዛኔ የቤት ወይዘሮ በፊቷላይ የሚነበበውን በግልፅ ታየዋለህ ።አንዳዱማ እኳን ባማኑ ቀን ይቅርና የሰርጉ ለት ራሱ እጁን እየወዘወዘ የሚሄድም አለ🕶🙊 አትሻብኝ አሏህ ሆይ ..... አሚንበቃ ሴቶቹ አበባ እድትሰጧቸው ይፈልጋሉ ለማታቁት ልገራቹህ ብየነው🫰🙌
    1,17019Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    21 Sept, 05:41

    አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ በሆነ ቦታ አላህም ሁን ይለውና ያሰባችሁት ነገር ምኞታችሁ ህልማችሁ የነበረ ነገር በሙሉ ተሳክቶ እውን ይሆናል ኢንሻ አላህ
    Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
    1,33030Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    19 Sept, 00:07

    ስምህ እስቲኽፋር ቢሆን ኖሮ ወንጀሌ ይታበስልኝ ነበር! ሳልጠራህ ያሳለፋኳቸው ደቂቃዎች የሉም።❣️🤌
    1,67020Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    18 Sept, 23:40

    አንቺ ልባም ሴት 🌺 ብዙ ነገር አጥተሽ ተሰብረሽ ተስፋ ቆርጠሽ አዝነሽ ብዙ ተፈትነሽ ይሆናልግን አላህዬን እመኚው ሁሉንም ቆጥሮ ይክስሻል በትግስት ጠብቂው ኡኽታዬ🍫
    Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
    1,69016Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    17 Sept, 22:54

    ትዳር የዘገየባት ኒቃቢስት ካየህ እርሷ ወንድ ሳይሆን ያጣችው ሸሪዓዊ መስፈርቷን የሚያሟላ ሰለፊይ ባል የሚሆናትን ወንድ ነው።አላህ ያበርታት🤲
    Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
    2,2507929Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    17 Sept, 02:51

    ነገሮችን ውብ አድርጎ የሚሰጠውበትግስት ለጠበቁት ነው በሶብርሽውስጥ ተስፋን ሰንቂالصبر مفتح الفرج🌷🎈
    Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
    2,42024Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    16 Sept, 20:37edited

    ❝ድንግል ስላልሆንኩ ትዳርን እፈራለሁ ላለች እህት የተላከ መልእክት!❞ ~ ውድ እህቴ ሆይ!ሰው ነሽና ተሳስተሻል፤ አማኝ ነሽና ተፀፅተሽ ወደ ጌታሽ ሮጠሻል። አላህ ደግሞ ተውበት አድራጊዎችንና ወደ እርሱ የሚመለሱትን እጅግ ይወዳል። ታዲያ ይቅር ባዩ ጌታሽ በራሕመቱ የሸፈነልሽን ስህተት ይዘሽ፣ ዛሬም ድረስ ራስሽን የምትወቅሺውና የሐላሉን የትዳር በር በራስሽ ላይ የምትቆልፊው እስከ መቼ ነው?እውነተኛው ንፅህና የተውበት እንባ ያጠበው የልብ ንፅህና ነው። ረሱል (ﷺ) «ከወንጀሉ የተመለሰ ሰው ልክ ምንም ወንጀል እንዳልነበረው ነው» ብለውናል።ሸይጣን ሁለት ጊዜ ያጠቃሻል፦1. በመጀመሪያው ወቅት ወደ ወንጀል እንድትገቢ አታሎሻል፤ 2. ዛሬ ደግሞ «አንቺ ድንግል አይደለሽም፣ ስለዚህ ለትዳር ብቁ አይደለሽም፣ ነገ ትዋረጃለሽ» እያለ በተስፋ መቁረጥ እና በብቸኝነት ወጥመድ ውስጥ እንድትኖሪ ይፈልጋል።● ጥያቄ 1፡ «ቢክራ ሳልሆን እንዴት አገባለሁ? ለማግባት ብቁ ነኝ?»- ምላሽ፡- አዎን፣ ሙሉ በሙሉ ብቁ ነሽ! ትዳር በኢስላም ለድንግሎች ብቻ የተፈቀደ ሸቀጥ አይደለም። የነቢያችን ﷺ ሚስቶች ከእናት አዒሻህ በስተቀር ሁላቸውም ቀደም ሲል ያገቡ (ቢክራ ያልነበሩ) ናቸው።በሸሪዓው ሚዛን የሴት ልጅ ትልቁ ክብር የሚለካው በዲኗ፣ በስነ-ምግባሯና አላህን በመፍራቷ እንጂ በአንድ የአካል ሽፋን ብቻ አይደለም።
    2,360281Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    16 Sept, 08:12

    ሂወትን በስራ እንጅ በfilter አትቀይሪውም።ሽር እያደረጋችሁ ሊንኩ የኔ ሸጋዎች https://t.me/+_85i9tiSeqwyZDlk
    2,15091Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    14 Sept, 11:38

    ✍ፍቅር የሌለው ትዳር አሰልቺ የሁለት ሰው ስብሰባ ነው 🥀የምትወዱትን አግቡከሚወዱት ጋር መኖር ረፍት ነው✅🥀
    Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
    2,9104126Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    14 Sept, 09:08

    የሴት ልጅ ሚና በመልካም ነገር ማስፋፋት (ዳዕዋ) ላይአንዲት ሴት በቤተሰቧም ሆነ በማህበረሰቡ ውስጥ መልካም ነገርን በማስፋፋት ረገድ ትልቅና የማይተካ ሚና አላት። መልካምነትን የምታሰፍን ሴት በዱንያም በኣኺራም ትልቅ ደረጃን ታገኛለች።1. በንግግርና በምክርመልካም ቃላት፦ በምትናገረው እያንዳንዱ ቃል ውስጥ አላህን መፍራትና ሰዎችን ወደ በጎ ነገር መምራት ይንጸባረቃል።ምላስን መጠበቅ፦ ሰዎችን ከማማት፣ ከውሸትና ከጥላቻ ንግግሮች በመራቅ ምላሷን ለዚክር፣ ለቁርአንና ለደግነት ትጠቀማለች።2. በተግባርና በአርአያነትመልካም ስነ-ምግባር፦ በትዕግስቷ፣ በሀያዕ (አይነ-አፋርነት) እና በታማኝነቷ ለሌሎች ሴቶችና ለልጆቿ ተግባራዊ አርአያ ትሆናለች።እውቀትን ማካፈል፦ የተማረችውን ዲናዊም ሆነ ዓለማዊ እውቀት ለሌሎች እህቶቿ በቅንነት ታስተምራለች።3. በቤተሰብ አስተዳደግትውልድን መቅረጽ፦ መልካም ነገርን የምታስፋፋ እናት ልጆቿን በአላህ ፍቅር፣ በሱና እና በመልካም ስነ-ምግባር ኮትኩታ በማሳደግ ለኡማው ጠቃሚ ዜጋ ታበረክታለች።
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    13 Sept, 10:54edited

    ዉዷ እህቴ ከነዚህ ነገራቶች ራስሽን ቆጥቢ🔹 ከዉሸት 🔹 ከሀሜት 🔹 ነገር ከማዋሰድ 🔹 ከምቀኝነት 🔹 ከራስ ወዳድነት 🔹 ከአሉባልታ ከማይጠቅምሽቦታ መገኘት 🔹 ከትቢተኝነት ከነዚህ እና መሰል ነገራቶች ራስሽን አርቂ🔸 እንቅልፍ አታብዥ 🔸 ምግብ ቀንሽ 🔸 ወሬ አታብዥ 🔸 ቴክስት ቻት ቀንሽ ልብ ያደርቃሉ https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk
    Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
    3,17017101Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    13 Sept, 10:47

    ጥቆማ 6 🧕ስም፦ ኡሙ ሀቲም መኪያ 🔗የቻናል ሊንክ፦ = t.me/+MrolELSnNPU3M2Y0 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13523
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    13 Sept, 10:46edited

    18ሺ ሜንበር አለ እዚህ ቻይናል የሚገርመው ግን ላይክ አያደርጉም እጃችን አይቆረጥ ላይክ ብናደርግ
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    11 Sept, 10:00

  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    11 Sept, 09:53

  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    6 Sept, 17:15

    ሳነበው የገረመኝን የታላቁን ዓሊም የኢብ ጀዚውን የ15 አመት ድንቅ የማንነት ጉዞ ንገራችሁ‼ቆንጆ ባልሆነች ሚስቱ ላይ ለ15 ዓመታት የታገሰው ጀግና!⛔️ታላቁ ሊቅ ኢብኑ አል-ጀውዚ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ሲሉ ዘግበዋል፦አቡ ዑስማን አል-ኒሳቡሪ የተባሉ ደግ ሰው ነበሩ። ባለቤታቸው መርየም እንዲህ ትላለች፦ "አንድ ቀን አቡ ዑስማን በብቸኝነት ሲያርፉ አገኘሁትና፦ 'አቡ ዑስማን ሆይ! አላህ ዘንድ ይበልጥ ተስፋ የምታደርግበት (ትልቅ ዋጋ ያገኝልኛል የምትለው) ስራህ የትኛው ነው?' ብዬ ጠየቅኩት።"●እሱም እንዲህ ሲል አስገራሚ ታሪኩን አጫወታት፦●መርየም ሆይ! በወጣትነቴ አል-ረይ በተባለች ከተማ እኖር ነበር። ሰዎች እንዳገባ ቢወተውቱኝም እኔ ግን እምቢኝ ብዬ ነበር። አንድ ቀን አንዲት ሴት ወደ እኔ መጣችና እንዲህ አለችኝ፦ ● 'አቡ ዑስማን ሆይ! እንቅልፍና እረፍት እስከማጣ ድረስ እጅግ አፍቅሬሃለሁ። ልቦችን በሚገለባብጠው አላህ እለምንሃለሁ፣ ወደ እሱም እማጸንሃለሁ... እባክህ አግባኝ!'●እኔም፦ 'አባት አለሽ?' አልኳት። እሷም፦ 'አዎን፣ እገሌ የሚባል ስፌት ሰፊ ነው' አለችኝ። ወደ አባቷ መልእክት ልኬ ፈቃዱን ጠየቅኩ፤ እሱም በደስታ ተቀበለኝ። ምስክሮች ተጠርተው ኒካህ ተደረገና ተጋባን።● ወደ ቤቷ ገብቼ ሳያት ግን በድንጋጤ ቆምኩ! ሴቲቱ ባለ አንድ ዓይን (ዐውራእ)፣ ሽባ/አንካሳ (ዐርጃእ) እና መልኳ እጅግ የማይስብ (ሾውሃእ) ነበረች። ያኔ ልቤ ደነገጠ፤ ነገር ግን ወዲያውኑ፦ 'አላህ ሆይ! በወሰንክልኝ ነገር ላይ ምስጋና ላንተ ይሁን' አልኩ።● የቤተሰቦቼ አባላት እንዲህ ያለች
    5,40045133Open in Telegram
  • []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

    6 Sept, 10:53

    የወንድ ስነምግባር ከፋፋ አራቱ ነገሮች ከሁሉም በላይ ይሆናሉ። ኩራት የሌለበት ግርማ ሞገስ ማስቼገር የሌለበት ይቅር ባይነት መመፃደቅ የሌለበት ቼርነት መዋረድ የሌለበት ቻይነትአረቦች እንደህ ይላሉ፦ወንድ ልጅ በንግግሩ ሳይሆን በተግባሩ ይታወቃል፤እንድሁም ውደታው በምላሱ ሳይሆን በአይኑ ነው የሚታወቀው!!حُسنُ الرجالِ شجاعةٌ وشهامةٌ أمَّا النساءُ فحُسنُهنَّ حياءُ
    Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]Image from a post by []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
    3,86024Open in Telegram