gram news
ስለ ዲናችን channel avatar

ስለ ዲናችን

@sle_dinachn

ስለ ዲናችን እስልምናን በቁርአንና በሶሒህ በሱና እና በሰለፎች አረዳድ መሠረት ለመማርና ለማስተላለፍ የተከፈተ መድረክ። 📖 የቁርአን ትምህርቶች 📚 ሶሒህ ሐዲሶች 🕌 እስላማዊ እውቀት እና ምክሮች 🤲 የዕለት ተዕለት ጠቃሚ ትምህርቶች «አድርሱ ከኔ አንዲት አንቀጽ ብትሆንም።» — ሶሒህ አል-ቡኻሪ ማንኛውንም አይነት ሀሳብ አስታየት እንቀበላለን በዚህ ላኩልን 👇 @Commentanybot

ProjectsARReligion

7,840subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ስለ ዲናችን

    22 Sept, 18:07

    ስህተት ለራሱ ትልቅ ስህተት የሚሆነው በወድቅንበት ወንጀል እና በማይሆን ቦታ እና ቀልባችንን መንጠልጠል በለለበት ቦታ ስንቆይ ነው። ✍🏻
  • ስለ ዲናችን

    22 Sept, 10:57

    🌳ዲን ያለው ቤተሰብ "ልጄ ከእኛ ቤት ስትወጪ የባልሽ ሀቅ ይበልጥብሻልና ተከባብራችሁ ኑሩ "ይላል🤌🏻 ያኛው ቤተሰብ ደሞ "አንድ አፉን ቢከፍትብሽ ቀጥ ብለሽ ውጪለትና ነይ እኛጋ" ይላል ❗️ አጂብ🙌
  • ስለ ዲናችን

    22 Sept, 08:19

    ከባባድ ወንጀሎች በኢስላምበአላህ ማሻረክ : ወላጆችን መበደል : በውሸት መመስከርክፍል 1 🎙በኡስታዝ አህመድ አደም 🎧
    197video5Open in Telegram
  • ስለ ዲናችን

    22 Sept, 07:52

    وَلَقَدْ ءَاتَيْنَا لُقْمَٰنَ ٱلْحِكْمَةَ أَنِ ٱشْكُرْ لِلَّهِ ۚ وَمَن يَشْكُرْ فَإِنَّمَا يَشْكُرُ لِنَفْسِهِۦ ۖ وَمَن كَفَرَ فَإِنَّ ٱللَّهَ غَنِىٌّ حَمِيدٌۭ ﴿١٢﴾- سُورَةُ لُقۡمَانَ "الجزء الحادي والعشرون (ولا تجادلوا)"- تفسير الآية "ولقد أعطينا عبدًا صالحًا من عبادنا (وهو لقمان) الحكمة، وهي الفقه في الدين وسلامة العقل والإصابة في القول، وقلنا له: اشكر لله نِعَمَه عليك، ومَن يشكر لربه فإنما يعود نَفْع ذلك عليه، ومن جحد نِعَمَه فإن الله غني عن شكره، غير محتاج إليه، له الحمد والثناء على كل حال."
    191voice message3Open in Telegram
  • ስለ ዲናችን

    21 Sept, 23:23edited

    بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ🧕የአብዛኞች የዘመኑ ሴቶች ጉድ🎙 በኡስታዝ አህመድ አደም 🎧
    199video3Open in Telegram
  • ስለ ዲናችን

    21 Sept, 18:19

    بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 😢ጥያቄ ? 👇የቁርአን አውዲዮ ከፍተን መተኛት ይቻላል ወይ ?መልስ 👇 🎙በኡስታዝ አህመድ አደም 🎧
    220video3Open in Telegram
  • ስለ ዲናችን

    21 Sept, 07:10

    ​ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦"አላህን (ሕጉን) ጠብቅ ይጠብቅሃል። አላህን ጠብቅ፤ ከፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። (በምትለምን) ጊዜ "አላህን ብቻ ለምን" እገዛንም በምትፈልግ ጊዜ በአላህ ብቻ ታገዝ።☘️ሶሂሁል ጃሚዕ (7957)
  • ስለ ዲናችን

    21 Sept, 03:21

    ትርጉም: "ኒቃብ የለበሰች ማንኛዋም እህት ከክፍያ (ታሪፍ) ነፃ ናት"🥰
    Image from a post by ስለ ዲናችንImage from a post by ስለ ዲናችን
  • ስለ ዲናችን

    20 Sept, 19:26edited

    🎙ኡስታዝ አህመድ አደም 🎧
    253video3Open in Telegram
  • ስለ ዲናችን

    20 Sept, 19:04

    👌 የዱንያ ማጣት ብኋላ ላይ ማግኘት ሊከተለው ይችላል ።🎙ኡስታዝ አህመድ አደም 🎧
    228video3Open in Telegram
  • ስለ ዲናችን

    20 Sept, 15:58

    بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ✅ [29] አል ፈታዋጥያቄ ?👇ወንድ የእጅ ጌጥ መልበስ ሀራም ነው ?መልስ👇 🎙በኡስታዝ አህመድ አደም 🎧
    238video2Open in Telegram
  • ስለ ዲናችን

    20 Sept, 15:21edited

    بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ✅ [28] አል ፈታዋጥያቄ ?👇የቤት ምርቃት ብሎ ደግሶ ሰው ማብላት እንዴት ይታያል ?መልስ 👇 🎙 በኡስታዝ አህመድ አደም 🎧
    239video2Open in Telegram
  • ስለ ዲናችን

    20 Sept, 10:10

    . የዛሬው ምክር¹​ሰዎች የሚፈርዱት በሚያዩት ውጫዊ ገጽታህ ነው አላህ ግን የሚመለከተው የልብህን ጥልቀትና የውስጥ ማንነትህን ነው። የሰው ዓይን ላይ ለመዋብ ከመጨነቅ ይልቅ የአላህ እይታ በሚያርፍበት ልብህ ላይ ውበትን አኑር !
  • ስለ ዲናችን

    20 Sept, 08:16

    ዱንያ ላይ ከራሷ የተሻለ መልካም ነገር ቢገጥምህ ያለ ምንም ቅሬታ የምትደሰት ብቸኛ ሰው እናትህ ናት 🙌
  • ስለ ዲናችን

    19 Sept, 16:46

    ❝ አልሃምዱሊላህ ለማለት መተንፈሳችን ብቻ በቂ ሆኖ ሳለ ሌላ የዱንያ ዉለታ ከአላህ እንጠብቃለን አጂብ 😕 ❞
  • ስለ ዲናችን

    19 Sept, 07:04

    ✍አንዳንድ ሰዎች ይላሉ ሪዝቅ ማለት ?ብር ይመስላቸዋል ገንዘብ ይመስላቸዋል💵አይ ውድ ወንድሜ አይደለም ሪዝቅ ይህ አይደለምሪዝቅ ምን እንደሆነ ታውቃለህ ውዶቼ ይህን ታውቃላቹአላህ የሚሰጣቹሁ ታላቅ ሪዝቅ ማለትመልካም ስነ ምግባር ይሰጥሀል 🥰 መልካም የሆኑ ልጆች
  • ስለ ዲናችን

    19 Sept, 03:14

    የመፋቂያ ጥቅም...ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦﴿السِّواكُ مطْهَرَةٌ للفَمِ، مَرْضاةٌ للرَّبِّ.﴾“መፋቂያ አፍን ያፀዳል። የጌታን ውዴታ ያስገኛል።”📚 ነሳዒ ዘግበውታል: 5
  • ስለ ዲናችን

    19 Sept, 02:50

    ۞ ٱللَّهُ ٱلَّذِى خَلَقَكُم مِّن ضَعْفٍۢ ثُمَّ جَعَلَ مِنۢ بَعْدِ ضَعْفٍۢ قُوَّةًۭ ثُمَّ جَعَلَ مِنۢ بَعْدِ قُوَّةٍۢ ضَعْفًۭا وَشَيْبَةًۭ ۚ يَخْلُقُ مَا يَشَآءُ ۖ وَهُوَ ٱلْعَلِيمُ ٱلْقَدِيرُ ﴿٥٤﴾- سُورَةُ الرُّومِ "الجزء الحادي والعشرون (ولا تجادلوا)"- تفسير الآية "الله تعالى هو الذي خلقكم من ماء ضعيف مهين، وهو النطفة، ثم جعل من بعد ضعف الطفولة قوة الرجولة، ثم جعل من بعد هذه القوة ضعف الكبر والهرم، يخلق الله ما يشاء من الضعف والقوة، وهو العليم بخلقه، القادر على كل شيء."
    297voice message3Open in Telegram
  • ስለ ዲናችን

    18 Sept, 19:58

    የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ#ቁርኣን
    291video5Open in Telegram
  • ስለ ዲናችን

    18 Sept, 17:55

    ዐብዱረሕማን አልአውዛዒይ (157 ሂ.) ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:-اصْبر نفسك على السُّنَّة، وقفْ حيثُ وقفَ القوم، وقُلْ بما قالوا، وكفّ عمَّا كفّوا عنه، واسْلك سبيل سلفك الصَّالح، فإنَّهُ يسعك ما وسعهم “እራስህን በሱና ላይ አፅና፡፡ ሰዎቹ (ሶሐቦቹ) ከቆሙበት ቁም፡፡ እነሱ ያሉትን በል፡፡ ከታቀቡት ታቀብ፡፡ የመልካም ቀደምቶችህን መንገድ ተከተል፡፡ ለነሱ የበቃቸው ይበቃሀልና!”
    Image from a post by ስለ ዲናችንImage from a post by ስለ ዲናችን