gram news
ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) channel avatar

ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

@sobabilalmesjid

ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ የሰለፎችን አስተምሮት በተለያዩ ኡስታዞች ዳእዋና ኪታብ ሪከርድ መልቀቅና ለመማማር ነው ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ ተውሂድን ለማስፋፋት የበኩልወን ይወጡ፡፡✡✈

ProjectsENReligion

5,830subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    22 Sept, 16:43

    ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    22 Sept, 12:41

    forwarded from @umu_reyan_channel_no1

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️⓵:- ፌስቡክ 🗂👇👇👇 ተቀላቀሉ https://www.facebook.com/abw.mran.alathrym/abw.mran.alathry⓶:- ቴሌግራም🗂 👇 https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy⓷:-
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    22 Sept, 07:25

    forwarded from @nuredinal_arebi

    ሁለት ሶስትና አራት !! ------------------- በቁርአን በሀዲስ ለፀደቀ ነገር፡ ምንድን ነው መሳቀቅ ምንድነው መቸገር፡ ይህን በዚህ መልኩ አፅድቀህ ተሻገር፡ አራት ይፈቀዳል በል ደፍረህ ተናገር፡#በምድር_ገፅ_ላይ_እስካለች_ህይወቴ፡ #አቅሜ_ከፈቀደ_ከቻለ_እኔነቴ፡ #አራት_አገባለሁ_አላፍርም_በምነቴ፡ችሎታን ካገኘህ ለዚህ ግሩም እድል፡ አድሎ ሳታመጣ ሴቶችን ሳትበድል፡ በእምነታችን መርህ አራት ተፈቅዷል፡ ይቻላል በማለት ሀያሉ አምላክ ፈርዷል፡አግቡ ብለው ነቢም በቀጥታ አዘዋል፡ ቀደምቶቻችንም ይህን አፅድቀዋል፡ ሁለት ሶስትና አራት አግብተው ኖረዋል፡ ከቻልክ አራት አግባ በል ወንድሜ አትዋል፡
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    22 Sept, 06:09

    📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወልይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521
    Image from a post by ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)Image from a post by ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)Image from a post by ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    21 Sept, 15:25

    ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    21 Sept, 15:21

    forwarded from @abu_hibetillah_asselfiy

    አድስ የገባ ንፁህ የጫካ ማርባሉበት እንልካለን ማዘዝ ለምትፈልጉ በ 09 30 32 05 04 09 42 81 99 70 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ። ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_botአድራሻየ ደሴ መናፈሻአድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
    Image from a post by ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)Image from a post by ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)Image from a post by ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)Image from a post by ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    21 Sept, 09:16

    "فتــاوى مختصــرة فـي العقيــدة"هل يجوز الدعاء بجاه رسول الله صلى الله عليه وسلم، أو بجاه فلان من الصحابة وغيرهم؟"الدعاء بجاه رسول الله أو بجاه فلان من الصحابة أو غيرهم أو بحياته لا يجوز" .📚فتاوى اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء - المجموعة الأولى - فتوى :8818 ج :1 ص :153 - 154.ما حكم الاستغاثة بالأموات والغائبين من الأحياء؛ من الجن والملائكة والإنس؟" الاستغاثة بالأموات والغائبين من الأحياء من جن وملائكة وإنس ودعاؤهم لجلب نفع أو دفع ضر - شرك أكبر يخرج من الملة" .📚 فتاوى اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء - المجموعة الأولى - فتوى :6773 ج :1 ص :156 - 157.
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    21 Sept, 06:34edited

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኃል በዚህ ኸይር ስራ አሻራችንን እንጣል ለእህታችን መዳን ስበብ እንሁናት ዘንድ ​عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: ​«المُسْلِمُ أَخُو المُسْلِمِ، لاَ يَظْلِمُهُ وَلاَ يُسْلِمُهُ، وَمَنْ كَانَ فِي حَاجَةِ أَخِيهِ كَانَ اللَّهُ فِي حَاجَتِهِ، وَمَنْ فَرَّجَ عَنْ مُسْلِمٍ كُرْبَةً، فَرَّجَ اللَّهُ عَنْهُ بِهَا كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ القِيَامَةِ، وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِماً سَتَرَهُ اللَّهُ يَوْمَ القِيَامَةِ»☎️ተጋባዥ ኡስታዞች🎙1⃣ሸይኽ መሀመድ ሁሴን 2⃣ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 3⃣ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ 4⃣ኡስታዝ ዓብደረዛቅ 5⃣ኡስታዝ አቡ ረያን 6⃣ኡስታዝ አብደ ሸኩርቲላዋ 1⃣ወንድም አቡ ማሂር 2⃣ወንድም አቡ ዒምራንየፕሮግራማችን መሪዋች
    Image from a post by ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)Image from a post by ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    21 Sept, 01:22

    ⭐ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ ሙሀደራ▫️ በ'ወንዲም 'አቡ ኢምራን ሙራድ 🕋✅:-ርዕስ: ✍منْ هُوَ الصَّحَابِيُّ الْجَلِيلُ بِلاَلُ بْنُ رَبَاحٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ؟ቢላል ኢብኑ ረባህ ማነው?!!https://t.me/sobabilelmesjide https://t.me/sobabilelmesjide
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    20 Sept, 19:31

    عن أبي مسعود البدري رضي الله عنه ، أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال :"مَنْ قَرَأ الآيَتَيْنِ مِنْ آخِرِ سُورَةِ البَقَرَةِ فِي لَيْلَةٍ كَفَتَاهُ".[مسند الإمام أحمد].
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    20 Sept, 19:31

    ﴿أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ وَلَوْ كَانَ مِنْ عِندِ غَيْرِ اللهِ لَوَجَدُوا فِيهِ اخْتِلَافًا كَثِيرًا﴾.«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ أنْ تَجْعَلَ القُرْآنَ العَظِيمَ رَبِيعَ قُلُوبِنَا وَنُورَ صُدُورِنَا وَجَلَاءَ أحْزَانِنَا وَهُمُومِنَا».
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    20 Sept, 15:22

    ሐቂቃ የኢማንን ጥፍጥና ቀምሶ፣ የለሊት ሶላትን ለዛ አጣጥሞ፣ በሰኞና ሀሙስ ፆም ነፍሱ ረክታ የነበረች ቀልብ... ዛሬ ግን ልቡ ደርቆ የለይል ሶላት የከበደውን ሰው ያህል የተቀጣ ማንም የለም!ከመቅረብ በኋላ መራቅ፣ እንዴት ያለ ስውር ስቃይ ነው?! አላህ ሆይ፤ ትልቁ ቅጣት ዱንያን ማጣት ሳይሆን አንተን ማጣት ነውና... የደረቀ ልባችንን በራህመትህ አርጥበው፤ ያጣነውን ጣዕም መልስልን፣ ወደ አንተ መልሰን!Copi
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    20 Sept, 14:34

    forwarded from @abu_mohammed_seid

    ቀዋኢዱ አርበእ ክፍል (1)
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    19 Sept, 08:38edited

    📚 የኢልም (ሸሪዓዊ እውቀት) ፈላጊዎችና የአሊሞች ልቅና!ረሱል (🕌) እንዲህ ብለዋል፦﴿من سلك طريقًا يطلبُ فيه علمًا، سلك اللهُ بهطريقًا من طرُقِ الجنَّةِ، وإنَّ الملائكةَ لَتضعُ أجنحتَها لطالبِ العلمِ رضًا بما يصنع، وإنَّ العالمَ لَيستغفرُ لهمَن في السمواتِ، ومن في الأرضِ، والحيتانُ في جوفِ الماءِ، وإنّ فضلَ العالمِ على العابدِ كفضلِ القمرِ ليلةَ البدرِ على سائرِ الكواكبِ، وإنَّ العلماءَ ورثةُ الأنبياءِ، وإنَّ الأنبياءَ، لم يُوَرِّثوا دينارًا، ولا درهمًا، إنما وَرّثوا العلمَ، فمن أخذه أخذ بحظٍّ وافرٍ﴾“ዕውቀትን (ኢልምን) ፍለጋ መንገድ የጀመረ፤ አላህ ለሱ የጀነትን መንገድ ገር ያደርግለታል። መላእክቶች ለእውቀት ፈላጊ የክብር ክንፋቸውን ዝቅ ያደርጋሉ። በሰማይና በምድር ያሉ ፍጥረታት ሁሉ በባህር (በውሃ) ውስጥ ያሉ አሳዎች ሳይቀር ለእውቀት ባለቤት ምህረት እንዲያገኝ ይለምኑለታል። የአሊምና አምልኮ ላይ ከሚያዘወትር (አቢድ) ያለው ብልጫ ሙሉ ጨረቃ ከከዋክብት ካላት ብልጫ አይነት ነው። ዑለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸው። ነብያት ደግሞ ወርቅና ብር (ገንዘብ) አልወረሱም፤ የወረሱት ዕውቀትን ነው፤ ስለዚህ ይህንን ዕውቀት የወሰደ ታላቅ ዕድል (ውርስ) አግኝቷል።”📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6297➖➖➖➖➖➖
    Image from a post by ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)Image from a post by ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    19 Sept, 08:18edited

    ጌታህን ሀብት ብቻ አትለምን፣ ከሀብት መምጣት በኋላ ፈተና አለውና፤ በሀብቱ መጠቀምንም አብረህ ለምነው !!اللَّهُمَّ ارْزُقْنِي رِزْقًا حَلَالًا طَيِّبًا مُبَارَكًا فِيهِ، وَوَفِّقْنِي بَعْدَ حُصُولِهِ لِحُسْنِ التَّصَرُّفِ فِيهِ وَاسْتِخْدَامِهِ فِيمَا يُرْضِيكَ، وَاحْفَظْنِي مِنْ فِتْنَتِهِ وَشَرِّهِ، وَاجْعَلْهُ عَوْنًا لِي عَلَى طَاعَتِكَ وَلَا تَجْعَلْهُ عَوْنًا عَلَى مَعْصِيَتِكَ، وَبَارِكْ لِي فِيهِ وَفِيمَا رَزَقْتَنِي وَاحْفَظْنِي مِنَ الْبُخْلِ
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    18 Sept, 17:34

    የሀበሻው ኮኮብ የተውሂዱ ዋርካ ቢላል የኛ ጀግና ላብ ቀድቷል በመካ ተውሂድን ሰንቆ ብሏል አሀድ አሀድ በእምነቱ ፀንቷል በሀቀኛው መንገድተጋፍጧል ሙሽሪክን የነብዩን ጥላት እውነትን አንግሷል ክዷል በጣዖታት✍አቡ ሹራ አህመድ
    24731Open in Telegram
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    18 Sept, 06:07edited

    💗 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ💗 ዛሬ ማለትም ዕለተ ጁምአ ከምሽቱ 2:00 ላይ በonlin ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ደማቅ የሙሀዶራ ፕሮግራም አዘጋጅተን በክብር ስንጠራወ በታላቅ ደስታ ነው።💭 ምሽቱን በውብ ሙሀድራ ለማድመቅ የተጋበዙ እንግዶቻችን1️⃣:-ወንድም አቡ ኢምራን ሙራድ 🕋✅:-ርዕስ:-የተውሂዱ አርበኛ በላል ኢብኑ ረባህ2️⃣:ኡስታዝ አበል ሁበይብ{🕋🎀 ርዕስ:-ወሳኝ ምክር ለጧሊበተል ዒልምበዕለቱ~መድረክ መሪነት3️⃣:-ወንድም አቡ ሹራ አህመድእነዚህና ሌሎችም ወንድሞች የሚታደሙበት በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋና የትውውስ መድረክ እንዳያልፈው።
    463video4Open in Telegram
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    17 Sept, 18:15

    forwarded from @merkezulimamiahmed

    ዛሬም - በአሏህ ጥበቃ - ኢኽዋኖችን የምንጠላ ከነሱም መንገድ እጅጉን የራቅን የሰለፎቻችን ተከታዮች ነን !አሏህ ከሸራቸው ይጠብቀን !https://t.me/MerkezulimamiAhmed
    Telegramمركز الإمام أحمد الإسلاميمركز الإمام أحمد الإسلامي - أديس أبابا
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    17 Sept, 15:37edited

    🛬 ቆየት ካሉ ሙሀደራወች 🎙ርዕስ=ቃልማ 🎤በወንድም አቡ ሹራ አህመድ https://t.me/Sobabilalmesjid/4293 https://t.me/Sobabilalmesjid/4293
  • ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ)

    17 Sept, 15:30

    forwarded from @sobabilalmesjid

    🛬 ቆየት ካሉ ሙሀደራወች🎙ርዕስ=ቃልማ🎤በወንድም አቡ ሹራ አህመድ https://t.me/Sobabilalmesjid/4293 https://t.me/Sobabilalmesjid/4293