Latest posts

Soccer Ethiopia
22 Sept, 18:53
forwarded from @goferesportswear
🇪🇹 የኢትዮጵያን ጨዋታ በኢትዮጵያዊ ማሊያ ደምቀን እናያለን! 🇪🇹⚡️ በአቅራቢያዎት ወዳለው ሱቅ ጎራ ይበሉ! ⚡️አድራሻ (አዲስ አበባ) :- 🏬 አዲስ አበባ ከትንሿ ስታዲየም አጠገብ አን ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅአድራሻ (ድሬዳዋ) :- 🏬 ድሬዳዋ ስታዲየም የመሸጫ ስፍራ ምድር ቤትአድራሻ (አዳማ) :- 🏬 የአዳማ ከተማ አስተዳደር ፊት ለፊት የሚገኘው ካናብ ሞል 1ኛ ፎቅአድራሻ (ባህር ዳር ) :- 🏬 ቀበሌ 4 ጊዮርጊስ ህንፃ ፊት ለፊት ወደብ ህንፃ 1ኛ ፎቅለመረጃና ለትዕዛዝ (አዲስ አበባ) :-📱0900006363ለመረጃና ለትዕዛዝ (ድሬዳዋ) :-📱0955495959ለመረጃና ለትዕዛዝ (አዳማ) :-📱0951008686ለመረጃና ለትዕዛዝ (ባህርዳር) :-📱0918004342
Soccer Ethiopia
22 Sept, 18:04
ካሜሩናዊው ዳኛ ዳግም የኢትዮጵያን ጨዋታ ይመራልhttps://www.soccerethiopia.net/football/108512/ሶከር ኢትዮጵያየዋልያዎቹ እና የቴራንጋ አናብስት ጨዋታ ማን ይመራል ? - ሶከር ኢትዮጵያካሜሩናዊው ዳኛ ዳግም የኢትዮጵያን ጨዋታ ይመራል በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ወደ ደቡብ ሱዳን አቅንቶ ከሱዳን አቻው ጋር ለመጫወት በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መስከረም 19 ከሴኔጋል ጋር የማጣሪያ…2,940Open in Telegram
Soccer Ethiopia
22 Sept, 15:59
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ከሱዳን ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል።https://www.soccerethiopia.net/football/108508/ሶከር ኢትዮጵያየኢትዮጵያ እና ሱዳንን ጨዋታ ማን ይመራል? - ሶከር ኢትዮጵያበአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ከሱዳን ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል። በአሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዘለግ ላለ ጊዜ ሲዘጋጅ ቆይቶ በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታውን ወደሚያደርግበት ደቡብ…
Soccer Ethiopia
22 Sept, 09:29
የሚፈልጉትን የብድር/ፋይናንስ አይነት መርጠው ባሉበት ያመልክቱ፤ ባሉበት ይከታተሉ!የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድርጅቶች ለሥራቸው እና ንግዳቸው ማስፋፊያ የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ እንዲሁም ግለሰብ ደንበኞች ለቤት፣ ለመኪና፣ ለግል ጉዳይ እና ለሌሎች ጉዳዮች የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ መጠየቅ ሲፈልጉ ወደ ባንክ መምጣት ሳያስፈልጋቸው ባሉበት የብድር ጥያቄያቸውን ማቅረብ እና መከታተል የሚያስችላቸውን ዲጂታል ስርዓት ለመደበኛ እና ለሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች ተግባራዊ አድርጓል።አዲሱ ዲጂታል የብድር ማመልከቻ እና መከታተያ ስርአት፡✅ ለድርጅት ወይም ግለሰብ ደንበኞች ብድር/ፋይናንስ ባሉበት ማመልከት ያስችላል✅ የሁሉንም የብድር/ፋይናንስ አይነቶች ተፈላጊ ሰነዶች ዝርዝር ማየት ያስችላል✅ ለብድር/ፋይናንስ ብቁ መሆንዎን ማረጋገጥ ያስችላል✅ የድርጅትዎን ወይም የግለሰብ ደንበኞችን የብድር/ፋይናንስ ማህደር ማደራጀት ያስችላል✅ የብድር/ፋይናንስ ማመልከቻዎ የደረሰበትን ደረጃ ባሉበት መከታተል ያስችላል።ቀጥሎ በተመለከቱት ማስፈንጠሪያዎች በመግባት በባንካችን ዲጂታል የብድር ማመልከቻ እና መከታተያ ፖርታል ተመዝግበው፣ ባሉበት፣ ምቾትዎ እንደተጠበቀ ብድርዎን ያመልክቱ፤ ይከታተሉ!👉 ለድርጅትዎ ብድር/ፋይናንስ ባሉበት ማመልከት እና መከታተል የሚያስችለውን ፖርታል ለማግኘት በ https://cbewholesale.cbe.com.et ይግቡ
Soccer Ethiopia
21 Sept, 18:30
forwarded from @goferesportswear
ስጦታ መስጠታችንን ቀጥለናል!በቀጣይ የት ሰፈር እንምጣ?🎁 አዲስ አመት ፤ አዲስ ትጥቅ ፤ አዲስ ተስፋ 🎁@goferesportswear
Soccer Ethiopia
21 Sept, 18:03
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ አድካሚ የመኪና ላይ ጉዞ በኋላ አመሻሽ ላይ ልምምዱን ሠርቷል።https://www.soccerethiopia.net/football/108505/ሶከር ኢትዮጵያዋልያዎቹ ከአድካሚ የመኪና ጉዞ በኋላ በአዲስአበባ ልምምዳቸውን ሠርተዋል - ሶከር ኢትዮጵያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ አድካሚ የመኪና ላይ ጉዞ በኋላ አመሻሽ ላይ ልምምዱን ሠርቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2027 በአፍሪካ ዋንጫ ከሴኔጋል፣ ሞዛምፒክ እና ከሱዳን አቻው ጋር መደልደሉ ይታወሳል።…
Soccer Ethiopia
21 Sept, 14:01
“ጋዜጠኝነት ሰርቻለሁ ፤ ተምሬያለሁ። ባልሰራ እንኳን አውቀዋለሁ።”አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከጋዜጠኞች ጋር በተገናኘ ተጨማሪ ሀሳብ ሰጥተዋል።https://www.soccerethiopia.net/football/108501/ሶከር ኢትዮጵያ"ጋዜጠኝነት ሰርቻለሁ ፤ ተምሬያለሁ። ባልሰራ እንኳን አውቀዋለሁ።" - ሶከር ኢትዮጵያ“ጋዜጠኝነት ሰርቻለሁ ፤ ተምሬያለሁ። ባልሰራ እንኳን አውቀዋለሁ።” አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከጋዜጠኞች ጋር በተገናኘ ተጨማሪ ሀሳብ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በጁፒተር ሆቴል እየሰጡ ያለውን መግለጫ ያጠናቀቁ ሲሆን…
Soccer Ethiopia
21 Sept, 12:44
“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ወደ አፍሪካ ዋንጫው ማሳለፍ በስምምነታችን ውስጥ አለ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌhttps://www.soccerethiopia.net/football/108496/ሶከር ኢትዮጵያአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ ምን አሉ? - ሶከር ኢትዮጵያ“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ወደ አፍሪካ ዋንጫው ማሳለፍ በስምምነታችን ውስጥ አለ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመስከረም ወር አጋማሽ ከሱዳን እና ከሴኔጋር ጋር ላለበት የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች በዝግጅት…
Soccer Ethiopia
21 Sept, 12:40
አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከሚዲያዎች ጋር ስላላቸው ግንኙነት ምን አሉ?https://www.soccerethiopia.net/football/108493/ሶከር ኢትዮጵያ"ይሄ የእኔ ኃላፊነት አይደለም ፤ ፌዴሬሽኑን ጠይቁ" - ሶከር ኢትዮጵያአሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ ከሚዲያዎች ጋር ስላላቸው ግንኙነት ምን አሉ? አሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ በአሁኑ ሰዓት ለመገናኛ ብዙሀን መግለጫ እየሰጡ የሚገኝ ሲሆን በስፍራው ከሚገኙ ጋዜጠኞች ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል አሠልጣኙ እና ቡድናቸው ከሚዲያዎች…
Soccer Ethiopia
21 Sept, 07:03
forwarded from @combankethofficial
መልካም የሥራ ሳምንት!🌼🌼 🌼🌼የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!#cbe #Ethiopia #banking #monday #bestwishes
Soccer Ethiopia
20 Sept, 18:22
forwarded from @goferesportswear
ታላቁ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ደብሮም ሀጎስ ምን አለ?🎁 አዲስ አመት ፤ አዲስ ትጥቅ ፤ አዲስ ተስፋ 🎁@goferesportswear
Soccer Ethiopia
20 Sept, 15:02
#ማስታወቂያሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ ስርዓት አስመረቀሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ከኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በተሰጠው ፈቃድ በጤና ሳይንስ እና በቢዝነስ የትምህርት ዘርፎች በዲግሪ እና በደረጃ IV በስኬት ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የኮሌጁ ተመራቂ ተማሪዎቻችን ዛሬ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 በአዲሱ አራዳ ፓርክ ፒያሳ በሚገኘው ናፍሌት ሆቴል አዳራሽ በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል።በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ የተከበሩ ዶ/ር እሱባለው ጌትነት በትምህርት ሚኒስቴር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዴስክ ሀላፊ፣ የተከበሩ አቶ አሰግድ ሳሙኤል በጤና ሚኒስቴር የሰው ሀብት ልማት እና ማሻሻል መሪ ስራ አስፈጻሚ፣ የተከበሩ አቶ ሰይድ መሀመድ በትምህርት ሚኒስቴር የመሰረተ ልማትና ግብዓት ዴስክ ሃላፊ፣ የተከበሩ አቶ ተፈራ ገበየው ኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርትና የቴ/ሙ/ስልጠና ተቋማት ማህበር ስራ አስኪያጅ ተማሪዎቻችንን ለማስመረቅ በክብር እንግድነት ተገኝተዋል።የሰቨን ስታር ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት የተከበሩ ዶ/ር ውባለም ፍቃዱ ተማሪዎችን እንኳን ደስ አላችሁ ባሉበት ንግግራቸው በዛሬው የሦስተኛው ዙር ምረቃ የትምህርት ውጤታቸው ተገምግሞና ጸድቆ 849 እጩ ተመራቂዎች ለምረቃ ቀርበው ከእነዚህ ውስጥ 560 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች የሚመረቁ ሲሆን 447ቱ በጤና ፕሮግራሞች፣ 113ቱ ደግሞ በቢዝነስ ፕሮግራሞች ናቸው ብለዋል ፤ ቀሪዎቹ 289 ተማሪዎች
Soccer Ethiopia
20 Sept, 13:07edited
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ተካሂዷል። በዛሬው ዕለት በተካሄደው ምርጫ ከአቶ ልዑል ፍቃዱ ውጭ አዳዲስ አባላት የተካተቱ ሲሆን ወ/ሮ ከነዓን በለጠ ደግሞ በአክስዮን ማሕበሩ ታሪክ የመጀመሪያ ሴት የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል በመሆን ተመርጠዋል። በዛሬው የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ የተመረጡ 7 አባላት የሚከተሉት ናቸው።አቶ ልዑል ፍቃዱ (ባህር ዳር ከተማ) አቶ ተስፉ ተክሌ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) አቶ መንግስቱ ታደሰ (ኢትዮጵያ ቡና) አቶ መንግስቱ አባይነህ (ኢትዮ ኤሌክትሪክ) አቶ ታገል ጌታቸው (ሀላባ ከተማ) ብ/ጄ ኑሩ ሙዘይን (መቻል) ወ/ሮ ከነዓን በለጠ (ሲዳማ ቡና)በቦርድ አባላት በተደረገ የሃላፊነት ክፍፍል ብ/ጄ ኑሩ ሙዘይን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ፤ አቶ መንግስቱ ታደሰ ደግሞ የዳይሬክተሮች ቦርድ ም/ሰብሳቢ ሆነዋል።
Soccer Ethiopia
20 Sept, 11:13
የትም ሆነው ሂሳብዎን ያስተዳድሩ!በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት በማንኛውም ሰዓት፣ በየትኛውም ቦታ እና ሀገር ሆነው ሂሳብዎን በአግባቡ ማስተዳደር ይችላሉ!👉 ደመወዝ ለመክፈል እና ሌሎችንም ክፍያዎች ለመፈጸም 👉 ግብርን ለመክፈል 👉 የመብራት እና የውሀ የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የቴሌኮም የድህረ አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የአየር ትኬት ለመቁረጥ 👉 ወደ ሲቢኢ ብር ዋሌት ገንዘብ ለማስተላለፍ 👉 የረዥም ጊዜ የባንክ ሂሳብ መግለጫ ለማግኘት 👉 የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ጭነት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ እና ሎጂስቲክስ ክፍያ ለመፈጸም 👉 ወደ ሲቢኢ ብር ወኪል/ነጋዴ አጭር መለያ ገንዘብ ለማስተላለፍ 👉 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸምበኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ይጠቀሙ፡፡
Soccer Ethiopia
20 Sept, 08:25
የዋልያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ| የሙሉ ሰዓት ውጤት !የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 0 - 0 ሀዋሳ ከተማአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ በመጀመርያው አጋማሽ ከተጠቀሙባቸው ተጫዋቾችን ውስጥ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ብርሃኑ በቀለን ብቻ በማስቀረት በሁለተኛው አጋማሽ የሚከተሉትን ተጫዋቾች ተጠቅመዋል።ግብ ጠባቂ - ፍሬው ጌታሁንተከላካዮች - ብርሃኑ በቀለ፣ ሮሆቦት ሶላሎ ፣ ራምኬል ጀምስ ፣ አብዱሰላም የሱፍአማካዮች - ጋቶች ፓኖም፣ ሐብታሙ ተከስተ ፣ ቢንያም በላይአጥቂዎች - መስፍን ታፈሰ፣ ዳዋ ሁቴሳ፣ ቢንያም ፍቅሩብሔራዊ ቡድኑ በጨዋታው ግብ ጠባቂው ሰዒድ ሀብታሙ እና አጥቂው አቤል ያለውን አልተጠቀመም።
Soccer Ethiopia
20 Sept, 07:08
የዋልያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ | ዕረፍትኢትዮጵያ 0 - 0 ሀዋሳ ከተማየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሳምንታት ዝግጅት በኋላ ዛሬ በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ ሦስተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን እያደረገ ይገኛል።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጀመርያው አጋማሽ የተጠቀመባቸው ቋሚ አስራ አንድ ተጫዋቾችግብ ጠባቂ - አቡበከር ኑራተከላካዮች - ብርሃኑ በቀለ ፣ ያሬድ ባዬ፣ በረከት ሳሙኤል ፣ ሳሙኤል ዮሐንስአማካዮች - ሐብታሙ ጉልላት ፣ በረከት ወልዴ፣ ከንዓን ማርክነህአጥቂዎች - ፍፁም ጥላሁን፣ ካርሎስ ዳምጠው ፣ ቸርነት ጉግሳ
Soccer Ethiopia
19 Sept, 19:04
🎁 አዲስ አመት ፤ አዲስ ትጥቅ ፤ አዲስ ተስፋ 🎁የሁሉም ምርጫ የሆነው ጎፈሬ ከቤተሰቦቹ፣ አምባሳደሮቹ እና አጋሮቹ ጋር በመሆን ከዛሬ አንስቶ በመዲናችን አዲስ አበባ እየተዟዟረ የስፖርት ትጥቅ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል።ረፋድ ላይ አራት ኪሎ አካባቢ ከአርቲስቶች ጋር በመጓዝ የኦልስታር አካዳሚን ጎብኝቶ ድጋፍ ካደረገ በኋላ በመቀጠል ወደ ሜክሲኮ በማቅናት በተግባረ-ዕድ ትምህርት ቤት ሜዳ የእግርኳስ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙትን የሰቨን ዴይስ አካዳሚ ታዳጊዎች ጎብኝቶ ድጋፍ አድርጓል።የጎፈሬ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሳሙኤል መኮንን እና የጎፈሬ ምክትል ሥራ አስፈፃሚ አቶ አቤል ወንድወሰን እንዲሁም ከአርቲስቶች ማኅበር አመራሮቹ አርቲስት ፍቃዱ እና አርቲስት ወርቅነህ ጋር በመሆን ለታዳጊዎቹ ድጋፉ ተሰጥቷል።የቀድሞ ታላቅ የእግርኳስ ተጫዋች የሆነውን ደብሮም ሀጎስ ጨምሮ ሌሎች እውቅ አሰልጣኞችን የያዘው ኦልስታር አካዳሚ አመራሮችም ድጋፉ ስለተደረገለት ምስጋና አቅርበው ከዚህም በፊት ጎፈሬ ምርጫቸው እንደነበረና ወደፊትም ጎፈሬን ተቀዳሚ ምርጫ አድርገው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።የሰቨን ዴይስ አካዳሚም የትምህርት ቤቱ አስተዳደር እና የአካዳሚው አሰልጣኞች እና ሰልጣኞችም በተደረገላቸው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።🫴 ድጋፉ ይቀጥላል...!🔥 ቀጣይ የት ሰፈር አምባሳደሮቻችንን ይዘን እንምጣ? 🔥@goferesportswear
Soccer Ethiopia
19 Sept, 17:54
ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ውጤት !ውጤቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከውድድሩ ውጪ ሆኗል።
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
