Latest posts

Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
22 Sept, 10:13edited
አንዱ ለእናቱ «ዱዓ አድርጊልኝ» አላት። እናቱም፦ ኪራይ የማይከፈልበት ቤት ይስጥህ!» ልጅ፦ «አሚን!» እናቱ፦ «ያለ ክፍያ በነፃ መጋቢ ይዘዝልህ!» ልጅ፦ «አሚን!» እናቱ፦ «ቀንም ሌሊትም ጠባቂ ይመድብልህ!» ልጅ፦ «አሚን!»በመጨረሻም… ልጁ እስር ቤት ገባ🤭!@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
22 Sept, 07:30
በዙሪያችሁ ያሉት ሰዎች ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ መናገር በጣም ያስፈልጋል:: የሆነ time ጥለውን ይሄዳሉ በሚል ሳይሆን ፤ አሁን ከጎናችሁ ስላሉ እና፤ It's worth saying💛@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
21 Sept, 16:26
ፋራ ሆነን ወይም ጅል ሆነን አደለም የአላህን ድንበር ላለማለፍ እንጂ🤞🏽@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
21 Sept, 07:06
Imam says:-"ለሊት አላህ ፊት መቆም ቢቀለን ኖሮ ህይወት ባልከበደችን ነበር✨"@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
20 Sept, 11:41
በፊት እኮ "እውይ አላህ ያሳድግሽ🥹"ነበር ዱዐቸውከመቼው ተቀይሮ "ሷሊህ ባል ይስጥሽ" አረ ሰዎች ገና ትንሽ ነኝ እኮ🥲@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
20 Sept, 07:31
Ethio telecom ሲያስቸግረን ወደ safaricom እንደምንሄደው ለመብራት ሀይልም ሌላ አማራጭ ቢመቻችልን ባይ ነኝ😭@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
20 Sept, 05:47edited
አንድን ሰው ከወደድ እንደወደድከው እንዲያውቅ ንገረውልቡ እንድትረጋጋም ደጋግምለት🤌🏻ረ.ሰ.ወለምትወዱት ሰው ላኩለት💗@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
19 Sept, 17:35
forwarded from @sle_qelbachn1
ተጫጭተናል ማለት ተጋብተናል ማለት አይደለም! ~ በነገራችን ላይ...እጮኝነት ማለት ኒካህ አይደለም! እጮኝነት ማለት «ወደፊት ልንጋባ አስበናል» የሚል የተስፋ ቃል ብቻ ነው።ኒካህ እስከሌለ ድረስ እሷ ላንተ አጅነቢይ ናት፤ አንተም ለእሷ ባዕድ ወንድ ነህ። ብዙዎች አያስተውሉትም እንጂ፣ በርካታ ትዳሮች ገና በጠዋቱ የሚፈርሱት፣ የተሳኩ እንዳይሆኑ የሚቀሰፉት ከተጫጩ በኋላ በሚሰሩት ስህተት ምክንያት ነው።ሸይጧን ወደ ዝሙት የሚያስገባው በአንድ ጀምበር አይደለም፤ ደረጃ በደረጃ ነው። ➔ መጀመሪያ «እሱኮ የወደፊት ባልሽ ነው ማውራት ትችላላችሁ» ይላችኋል። ➔ ቀጥሎ ከእኩለ ሌሊት የስልክ ወሬዎች ጋር ድንበር የለሽ የፍቅር ቃላት ይጀመራሉ። ➔ ከዚያም በአይንም፣ በልብም፣ በምላስም ዝሙት ውስጥ ትወድቃላችሁ። ➔ በመጨረሻም ገደቡ ተሰብሮ አካላዊ ዝሙት ላይ ይደረሳል።ታድያ በአላህ ቁጣና በሀራም የተበከለ ግንኙነት በምን ሂሳብ ሰላማዊ ትዳርን ሊወልድ ይችላል?!ፍቅር ልክ እንደ ንፁህ ፍሬ ነው። ሰዓቱን ሳይጠብቁ ጥሬውን በሀራም የለቀሙት እንደሆነ፣ ሰርጉ ቀን ሲደርስ የሚበላ ጣፋጭ ፍሬ አይገኝም። ለትዳር የተጠበቀው ናፍቆት፣ ክብርና ሀያዕ በእጮኝነት ዘመን ይሟጠጣል። ሰርግ ተብሎ ወደ አንድ ቤት ሲገቡ ፍቅሩ አልቋል፤ ወንጀሉ ልብን አድርቆታል፤ በረካውም ርቋል። መጨረሻው ወይ በፀፀት ማልቀስ፣ ወይ በትንሽ ነገር መጣላትና ወደ ፍቺ መሮጥ ይሆናል።እሳትን እቅፍ ውስጥ አስገብቶ «አይፈጅም» አይባልም። ወጣትነት፣ ስሜት እና የሸይጧን ጉትጎታ ተደምረው እንዳያጠፏችሁ ብልሆች ሁኑ! ◇ ከተዋደዳችሁና ቤተሰብ


Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
18 Sept, 17:13
በሰው ልጅ ላይ ከሁሉ በላይ የሚከብደው ነገር፤ የሚናገረው ነገር አይደለም... ይልቁንም መናገር ያቃተው ነገር እንጂ፤ያ በደረት ውስጥ ታሽጎ የሚቀር የሀሳብና የስሜት ትርምስ፣ በሰው ሁሉ ፊት ደህና መስሎ ለመታየት... የሚውጣቸው ቃላቶች፤ በውስጡ ግን... የማይወራ ታሪክ አለ::ለአሏህ ብቻ የሚነገር ስንት ነገር አለ ሁሉ ለሰው አይነገርም ። @Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
18 Sept, 09:04edited
~የነፍስ ስቃይ በከንቱ እንደማይቀር የሰውነት ህመም ጥፋታችንን እንደሚያረግፍልን የባዕድነት (ብቸኝነት) ስሜት ደረጃችንን ከፍ እንደሚያደርገውና መንገዱ መርዘሙ ወደ እርሱ በስንዝር እንደሚያቀርበን ላደረገ አላህ ምስጋና ይግባው።የመርፌ መውጋትን የመድኃኒትን መራርነትና የሰውነት መንቀጥቀጥን በመዝገባችን ላይ ለሚጽፍልን አላህ ምስጋና ይግባው። በወዳጅ መለየት በነፍስ መዛል በልብ ስብራትና በችግር (እጅ ማጠር) ለሚመነዳን አላህ ምስጋና ይግባው።እርሱ ሁሉንም እንደሚያውቅ ላወቀ አላህ ምስጋና ይግባው በዚህች ዓለም ላይ እርሱ ማወቁን ከማወቅ በላይ የሚያረጋጋን ምንም ነገር የለምና።ጁሙዓ ነው ሶለዋት እያወረድን አህባቢ☺️اللهم صلی وَسَلِّمْ علی نبینا محمد🤍@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
17 Sept, 17:14
ustaz say ፦ቁርአንን ሰምቶ ማልቀስ ያልቻለ ባለ ማልቀሱ ማልቀስ አለበት 😔@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
16 Sept, 05:50
በአለም ላይ በጣም ደስ የሚለው ስሜት ከአይንህ ብዙ እንባ እየፈሰሰ ስሜትህን በአላህ ፊት መግለፅ ነው❤️🩹@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
16 Sept, 04:02
የቴሌግራም ማስታወቂያ በተመለከተ ~ ከፖስቶች በታች የሚታዩ “Ads” የሚል ምልክት ያላቸው ማስታወቂያዎች በቻናል ባለቤት የሚለቀቁ አይደሉም።እነዚህ ማስታወቂያዎች በTelegram ራሱ በራስ-ሰር የሚታዩ ሲሆኑ፣ እኛ እንደ Channel Owner የማስታወቂያውን ይዘት መምረጥም ሆነ ማጥፋት አንችልም።ስለዚህ “Ads” የሚል ምልክት ያለበት ይዘት ቻናሉ አይወክልም።⚠️ በተለይም ሊንክ ካለው እባካችሁ ሳትረጋግጡ አትንኩት። አብዛኛዎቹ አጠራጣሪ ወይም ፌክ ሊሆኑ ይችላሉ።ማንኛዉም ቻናል ላይ ብታዩ እንድትረዱዋቸዉ ነዉ። ✋ለግዜዉ እንደ መፍትሄ የሚወሰደዉ ቻናሉ Boost በማድረግ Level 50 እንዲደርስ ማድረግ ነዉ።ከዚያ በኃላ እነዚህን Ads ለማስወገድ የሚፈቀድ አማራጭ ይኖራል።ለጠቅላላ እዉቀት!!@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
15 Sept, 12:03
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦﴿إذا أسلَمَ العَبدُ فحَسُنَ إسلامُه، يُكَفِّرُ اللهُ عنه كُلَّ سَيِّئةٍ كان زَلَفَها، وكان بَعدَ ذلك القِصاصُ: الحَسَنةُ بعَشرِ أمثالِها إلى سَبعِ مِئةِ ضِعفٍ، والسَّيِّئةُ بمِثلِها، إلّا أن يَتَجاوزَ اللهُ عَنها﴾“አንድ ባሪያ የሰለመ ግዜ እስልምናውም ሲያምር አላህ ያለፈ ወንጀሎቹን ሁሉ ይምረዋል። ከዚያም በኋላ (እንደ አዲስ) ስራው ሒሳብ ውስጥ ይገባል። የመልካም ስራው ሽልማት ከአስር እጥፍ እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ይደርሳል። ወንጀሉ አምሳያውን አንድ ብቻ ተደርጎ ይመዘገባል። አላህ ከሱ ይቅር ካላለው በቀር።”@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
14 Sept, 17:18
ሲጀመር 🐈 የሚጠሉ ሰዎች ጭራ የላቸዉም እንጂ 🐁 ናቸው🙌🏻@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
14 Sept, 17:15
اسلام عليكم ورحمة آلله وبركاته ياشباب🫶🏻@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
13 Sept, 14:25
በነገራችን ላይ የሰርጌ እለት ሁሉም ሰው ወደ ቤቱ ተመልሶ ምሳ በልቶ ሚመጣበት የ 2 ሰዓት ጊዜ ይኖረዋል😉@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
12 Sept, 22:05
“በመጨረሻም ኤሊ ከጥንቸል የበለጠ ጠቢብ እንደሆነ ተገነዘብኩ፤ ነገሮችን ለማግኘት መሮጥ ዋጋ እንደሌለው።”፦ዶስቶቭስኪ@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
12 Sept, 20:14
https://www.instagram.com/p/DdMyfOFoENj/?stkn=aGMyc2cyNmxxejNuጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ 🙃
Sᴏᴜʟ Gʟᴏᴡ
12 Sept, 16:22
.አስተውላችሁ ከሆነ ብዙ ውለታን ሲውሉልን ፣ ፍቅርን ከልባቸው ሲሰጡን ፣ ማንም ከጎናችን ባልነበረበት ሰዓት ሲያበረቱን ፣ ሲያግዙን የነበሩ የንፁህ ልብ ባለቤቶች ከእለታት በአንዷ ቀን ፡ በአንዷ ቀን የሚያስከፋ ነገር አደረጉብን ብለን ያንን ሁሉ ፍቅርና ውለታ በዜሮ እናበዛዋለን😕 ሁሉም ነገር እንዳነበር ይሆናል:: ለነዚህ የፍቅር ሰዎች መልሰን ፍቅር መስጠት ባንችል እንዴት ያንን ሁሉ ውለታ እንረሳለን ?! እንዴት ያንን ሁሉ ብርታት ፣ ያንን ሁሉ ፍቅር ገደል እንከታዋለን ?! አግባብ ነው ግን ?! እኛ ሰዎች ስንባል ሲበዛ ነገሮችን የምንረሳ አሳዛኝ ፍጥረቶች ነን::እስኪ አንድ ጊዜ ዞር ብለን የመጣንበትን መንገድ እንመልከት :: እንዴት እንደመጣን ስናስብ ፣ ጉዞአችንን ስናስተነትን ከለነሱ ሁሉም ከባድ እንደነበር እንረዳለን:: አንዲት ትንሽዬ ስህተት እልፍ ውለታዎቻቸውን ያጣፋችባቸው የንፁህ ልብ ባለቤቶች እነማን ናቸው ብለን ራሳችንን እንጠይቅ :: ሰው ማለት የመጣበትን መንገድ የማይረሳ ፣ በመንገዱ መሀል ያነሱትን ሰዎችም የሚያከብር ነው::አይመስላችሁም¿@Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
