gram news
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ channel avatar

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

@sport_433et

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @Committe433 ⓸-⓷-

ProjectsEN

578,036subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

    20 Oct, 14:45

    ዩኤፋ ለትራምፕ በተሰጠው ሽልማት ለፊፋ 42 ጥያቄዎችን ላከየአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በፎላሪን ባሎገን ቀይ ካርድ፣ በፊፋ የሰላም ሽልማት እና በፊፋ ፎርዋርድ ኤንተርፕራይዝ ውዝግቦች ዙሪያ ከዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ምላሽ የሚሹ 42 ጥያቄዎችን አቅርቧል።የዩኤፋ ዋና ፀሐፊ ቲዮዶር ቲዮዶሪዲስ ለፊፋ አቻቸው ማቲያስ ግራፍስትሮም በጻፉት ደብዳቤ፣ ፊፋ እስከ ህዳር 2 ቀን ድረስ ለእያንዳንዱ ጥያቄ በጽሁፍ እና ማስረጃ የታገዘ ምላሽ እንዲሰጥ መጠየቃቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።በዓለም ዋንጫ ወቅት ለአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ፎላሪን ባሎገን የተሰጠው ቀይ ካርድ ለምን እንደተሰረዘ እና በውሳኔው ላይ የዶናልድ ትራምፕ እጅ እንዳለበት ግልጽ ማብራሪያ እንዲሰጥ ፊፋ የተጠየቀ ሲሆን ለዶናልድ ትራምፕ የተሰጠው የሰላም ሽልማት እና የፊፋ ፎርዋርድ ኤንተርፕራይዝ እቅድ ከጥያቄዎቹ መካከል ተካተዋል።ከአዲሱ የፕሮፖዛል ውድቅ መሆን በኋላ በርካታ የስፖርቱ አመራሮች የ56 ዓመቱ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ከፊፋ ፕሬዝዳንትነታቸው እንዲወርዱ ጥሪ አቅርበዋል።በተጨማሪም ደብዳቤው በዓለም ዋንጫ ወቅት ለታዋቂ ግለሰቦች እና እንግዶች የተሰጡ የ VIP መቀመጫዎች በነጻ የተሰጡ "መሆን አለመሆናቸውን" በተመለከተ ምላሽ ጠይቋል።ምንም እንኳን የኢንፋንቲኖ ስልጣን መልቀቅ በብዙዎች ቢጠየቅም፣ በርካታ አባል ሀገራት አሁንም ድጋፋቸውን እየሰጧቸው ይገኛሉ። እስከ ህዳር 18 በሚቆየው የፊፋ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩነት እስካሁን ኢንፋንቲኖ ብቻ ብቸኛ ተወዳዳሪ ሆነው ቀጥለዋል።በሚኪያስ ጸሐዬ@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
    15,00059821Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

    20 Oct, 14:41

    ➡️➡️ በአሀዱ ቤት በመጀመሪያ ዲፖዚት በ200% ቦነስ ይንበሽበሹ።አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉን https://ahadu.bet/register?code=200BONUS📌 ከ Ahadu.bet ጋር ጉዞዎን ይጀምሩ በትላልቅ ወዶች!➡️Channel: https://t.me/Ahadu_Bet ➡️Support: https://t.me/Ahadusupport
    15,000951111Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

    20 Oct, 14:40

    ቻትኪ ተመልስዋል‼️‼️‼️በ VPN ነው መጠቀም የሚችሉት🔥CHATKI BET — በኢትዮጵያ ብቸኛው ዓለም አቀፍ ደረጃ የጠበቀ የቤቲንግ ጨዋታ ጣቢያ! 🔥 ⬇️⬇️⬇️ 👉 https://chatki.bet/signup/?promoter_code=KC4128060✅ እስከ 10,000,000 ብር አሸንፈው ይደሰቱ::🔥 600% ተመላሽ 2 ጫዋታዎች ቢወድቅብዎ!🚀 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው በመመዝገብ ቦነሶች ያግኙ ⬇️👉 https://chatki.bet/signup/?promoter_code=KC4128060‼️ ካልሰራሎት VPN ይጠቀሙ:🔥REFUND BONUS ( ተመላሽ ጉርሽ)👉ከውርርድዎ ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ጨዋታ ብቻ ስላልተሳካ መሸነፍ ቀርቷል!‼️ዝቅተኛ የዲፖዚት መጠን 100 ብር እንደሆነ ያስተውሉ::‼️ዲፖዚት ወድያውኑ ነው የሚገባው ያለምንም ሶስተኛ ወገን::ምንም ኣይነት ጥያቄ ካልዋት በዚ አካውንት @Chatki01 መልእክት ይላኩ ወይንም 24 ሰአት በሚሰራው Live chat ላይ ሊጠይቁን ይችላሉ::
    14,00084Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

    20 Oct, 14:40

    ✨በቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች በፋና ቤት እየተወራረዱ ያሸንፉ ✨ወጪ አያሳስቦ! በመረጡት ባንክ ያሸነፉትን ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ!🧾ያለስጋት ይወራረዱ! https://fanabetting.com/━━━━━━━━━━━━━━ ❓ ለማንኛውም ጥያቄ: @fanabetsupport 📣 JOIN US: t.me/FanaBetting 🔞 ለ18 ዓመት በላይ | በኃላፊነት ይጫወቱ
    13,00073Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

    20 Oct, 14:39

    @Jutebingobot ​🎲 በቴሌግራም የሚጫወቱት አጓጊ የቢንጎ (Bingo) ጨዋታ! ከ 10 ብር ጀምሮ!​ጓደኞችዎን በመሰብሰብ ወይም አዳዲስ ተጫዋቾችን በማግኘት ይጫወቱ፤ ተዝናንተው ያሸንፉ!​💰 ታላላቅ ሽልማቶች:​🏆 የዕለቱ ጃክፖት (Jackpot): በየቀኑ 1,000 ብር ያሸንፉ!​🥇 የሳምንቱ ከፍተኛ ተጫዋች: በሳምንቱ በብዛት በመጫወት የመጀመሪያ ለወጣ ተጫዋች 2,000 ብር ተጨማሪ ሽልማት!​⭐ የጨዋታው ገፅታዎች: ​ቀላል አጨዋወት: መመሪያዎችን በመከተል በቀላሉ ቦርዶችን በመሙላት መጫወት ይጀምሩ።​ፈጣን ዙሮች: ውድድሩ አስደሳች እና ቀልጣፋ በሆነ መልኩ ይቀጥላል።​ከጓደኞች ጋር መጫወት: የቡድን አባላትን በመጋበዝ አብረው መጫወት እና መወዳደር ይችላሉ።​👇 አሁኑኑ ተጫውተው ማሸነፍ ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! @Jutebingobot
    13,0001062Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

    20 Oct, 14:34

    Class 📷@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
    15,300210426322Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

    20 Oct, 13:22

    ክሪስቲያኖ ሮናልዶ እየመራ ነው 🇵🇹🏁B.O.A.T [ Ballondor of All Time ] እየተደረገ ባለው ምርጫ ላይ ሮናልዶ እየመራ ይገኛል።ብዙ ጊዜ ካሸነፉ ባላንዶርን ካሸነፍ ተጫዋቾች መካከል የሁሉም ጊዜ የባሎን ዶር ምርጡ አሸናፊ የሚመረጥበት ነው። ✨
    35,6001,63058150221615Open in Telegram
  • 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

    20 Oct, 13:07

    ከኦሊሴ ኑየር ሙሲያላ በመቀጠል ለአርሰናሉ ጨዋታ መድረሱ አጠራጣሪ የሆነው ሌላኛው ተጨዋች ኪሚች ሁኗል።በዛሬው ልምምድ ላይ በግል ጉዳይ ምክንያት መሳተፍ አልቻለም !@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
    37,90030814855131Open in Telegram