gram news
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ channel avatar

Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

@swiftproxy2106

ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።

ProjectsENVPN & proxies

2,170subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    4 Aug, 21:44

    Image from a post by Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚImage from a post by Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    26 Jun, 08:15

    forwarded from @proxy2106

    🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች🔊በድጋሚ ለማሳሰብ ያክል ጉዳይ በ እኛ (በ ስዊፍት) በኩል ስታስጨርሱ ውክልና ለማፃፍ መድከም ሳይጠበቅባቹ በእኛ በኩል በተመደቡ ልጆች የሚያልቅ ጉዳይ ሲሆን የሚላክላችሁን PDF print በማድረግ ለማህተም ሰነዶች ቢሮ ጋር በመሄድ በፈጣን መንገድ ጉዳያችሁን የምታስጨርሱ ይሆናል።👆 ከላይ የሚታየው ከማህተም በፊት የተፃፈ ውክልና ማሳያ ነው።
    Image from a post by Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚImage from a post by Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    26 Jun, 07:37

    https://t.me/greenbirdtechs/431
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    21 May, 08:52edited

    🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች👉 ስለ አዲሱ የኦሪጅናል ድግሪ ህትመት በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ:-🔊በመጀመሪያ ዙር ወደ ት/ት ሚንስቴር የተላከው ዶክመንት ሕትመቱ የተጠናቀቀ ሲሆን በቅርቡ ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ይላካል ተብሏል።🔊በግላችሁ ያመለከታችሁ እና ከህትመቱ ውስጥ ያላችሁበት አመልካቾች የግቢውን ቴሌግራም/ፌስቡክ ቼጅ ተጠባባቁ።🔊በእኛ(በስዊፍት) በኩል ያመለከታችሁ:- ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተልን ስለሆነ አዲስ መረጃዎችን በእራሳችሁ አካውንት inbox የምናደርግ ይሆናል።🔊አሁን ላይ ግቢው እየተቀበለው ያለው የህትመት ትዕዛዝ በመጪው ሰኞ ግንቦት 16 ለህትመት የሚላክ መሆኑን አሳውቀውናል።🔊የህትመት ክፍያ የብር መጠን እስከ አሁን የተገለፀ ነገር የለም ።ክፍያው ግን ከህትመት መልስ ባህር ዳር ላይ እንደሚሆን ነው ያለው መረጃ።⚡️⚡️ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ⚡️⚡️⚡️
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    18 May, 18:29

    . . . የውጭ ሀገር የት/ት ዕድልን በተለያዩ የውጭ ሀገራት በትምህርት ላይ ካሉ ተማሪዎች 👉''How to Apply'' ስለሚለው መረጃዎችን የምናጋራ ይሆናል በተለይ:-👉Over all informations 👉CV 👉Motivation Letter 👉Cover letter 👉Necessary Documents 👉 Interview ላይ የምናተኩር ይሆናል።swift ስለእነኚህ እና መሰል ጉዳዮችን ዕውቅና ይሰጣል እየሰጠም ይገኛል::👉በተለያየ ምክንያት ጉዳዩን ማስጨረስ ያልቻሉትን ደግሞ ጉዳዮችን በውክልና እያስጨረስን እንገኛለን።ማንኛውንም መረጃዎችንም በማንኛውንም ሰዓት መጠየቅ 📞/@proxy2106/inbox ይቻላል::🔊Swift Proxy Service
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    18 May, 18:28

    🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦችይህ ቻናል በስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ/Swift proxy service / በኩል👉 ብቻ ስለሚሰጡ አገልግሎት መረጃ የሚያገኙበት እና የሚፈፀሙ ጉዳዮችን ለማሳያ ያኮል የምናሰራጭበት ቻናል ነው።ከዓላማዎቹ /ከሚያስጨርሳቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ተማሪዎች በት/ት ቆይታቸው ውስጥ እንዲሁም ከተመረቁ በኋላ ማወቅ/ ማስጨረስ ስለሚጠበቅባቸው የት/ት ዶክመንቶች ዕውቅና መስጠት እና ጉዳዩንም በውክልና ማስጨረስ ይገኝበታል።ለምሳሌ:- ስንቶቻችን ከታች ስለተዘረዘሩት የት/ት ማስረጃዎች እና ደብዳቤዎች ግንዛቤው አለን? በምን መልኩስ ማስጨረስ እንደምንችል?👉Temporary Degree ? 👉Original Degree ? 👉Student Copy ? 👉Official Transcript ? 👉Grade Report 👉Medium of Instruction ? 👉Authentication ? 👉Clearance ? 👉Recommendation Letter ? 👉Document Copy ?
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ pinned «🙏 ሰላም ውድ ቤተሰቦች የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመትን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ሁሉ 👇 🎉🎉ሰበር መረጃ🎉🎉🎉 👉አዲሱን ውሳኔ መሰረት ያደረገ የኦሪጂናል ዲግሪ የህትመት ሂደት ተጀምሯል (ማመልከቻ መቀበል ከተጀመረ ቀናት ተቆጥረዋል) ። 👉ከዚህ በፊት በመጨረሻ ዙር ላይ አመልክታችሁ የነበራችሁ እና በአዲሱ የት/ት ሚኒስቴር ውሳኔ ምክንያት የተመለሰባችሁ አመልካቾች ----- > ዶክመንታችሁ ለህትመት መላኩን…»

    18 May, 17:06

  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    18 May, 17:05

    forwarded from @proxy2106

    https://vm.tiktok.com/ZS9JLorfD29f4-s6rJz/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    18 May, 17:05

    forwarded from @swiftproxy21

    BiT Registrar Office
    Image from a post by Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚImage from a post by Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚImage from a post by Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚImage from a post by Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    15 May, 19:43

    forwarded from @swiftproxy21

    🙏 ሰላም ውድ ቤተሰቦችየኦሪጅናል ዲግሪ ህትመትን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ሁሉ 👇 🎉🎉ሰበር መረጃ🎉🎉🎉👉አዲሱን ውሳኔ መሰረት ያደረገ የኦሪጂናል ዲግሪ የህትመት ሂደት ተጀምሯል (ማመልከቻ መቀበል ከተጀመረ ቀናት ተቆጥረዋል) ።👉ከዚህ በፊት በመጨረሻ ዙር ላይ አመልክታችሁ የነበራችሁ እና በአዲሱ የት/ት ሚኒስቴር ውሳኔ ምክንያት የተመለሰባችሁ አመልካቾች ----- > ዶክመንታችሁ ለህትመት መላኩን አረጋግጠናል።👉አሁን ላይ በእኛ በኩልም(Swift Proxy Service) የደንበኞቻችንን የኦሪጅናል ዲግሪ ትዕዛዝ እያመለከትን እንገኛለን...ይህም ቅፅ/ማመልከቻ በቀጥታ ወደ ት/ት ሚንስቴር የሚላክ ሲሆን የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመቱ ዳግም ወደ ግቢ እንደሚመለስ ነው የደረሰን መረጃ።👉...የህትመት የጊዜ ቆይታውን በተመለከተ ለጊዜው የታወቀ መረጃ ባይኖርም አዲስ መረጃዎች ሲኖሩ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።ለተጨማሪ መረጃ 968849371/924682247🔊ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ ከባህር ዳር ቅርንጫፍ
    1,75021Open in Telegram
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    1 May, 14:15

  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    27 Apr, 08:06

    ትናንት በነበረው የGC Cup ጨዋታ ወቅት ሜዳ ላይ የእጅ አምባር (Bracelet) ጥዬ ነበር። አምባሩ የእናቴ ስጦታ ስለሆነ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው። ​ያገኛችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ ሰዎች እባካችሁ ብትመልሱልኝ፤ ለውለታችሁ ተገቢውን ወረታ (ክፍያ) እከፍላለሁ። ሰ/ቁ: 0972646139 ​አመሰግናለሁ!
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    23 Apr, 16:36

    ⏳ ሰዓቱ አሁን ነው! በሩ ተከፍቷል! ⏳ የምሽቱ ድምቀት፣ የዕውቀትና የመዝናኛ ማዕከል የሆነው "ልዩ የቡና ምሽትና የንቅናቄ መድረክ" እነሆ አሁን ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት! ☕️✨ያላችሁበትን እርግፍ አድርጋችሁ ተውና ወደ ቀኃስ አምሩ! በባህላዊ ቡና መዓዛ እየታጀብን፣ በኪነ-ጥበብ እየተመሰጥን፣ ስለ ራሳችን የምንወያይበትና ትውልድን ከሱስ ለመታደግ ቃል የምንገባበት ታላቅ ምሽት ከፊታችን ይጠብቀናል።አሁኑኑ ይነሱ!ያመለጣችሁ ነገር እንዳይኖር...ሽልማቶቹን ሌሎች እንዳይወስዱባችሁ...የቤተሰባችን አባል ለመሆን ያላችሁ ዕድል እንዳያልፍ...🏃‍♂️ ፈጠን ፈጠን እያልን ወደ ቀኃስ!"እኛ ተዘጋጅተናል፤ እናንተስ የላችሁም ወይ?" 🔥📍 ቦታ፦ ቀኃስ አካባቢ 🕒 ሰዓት፦ አሁኑኑ! (2:00)
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ pinned «አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለ BiT ተማሪዎች በሙሉ! 📢 ​ሰላም የዚህ ቻናል ተከታዮች፤ ​የተማሪዎች ህብረት መረጃዎችን ይበልጥ ተደራሽ እና ቀልጣፋ ለማድረግ BiT SU Official Informationየተሰኘ አዲስ እና ይፋዊ ቻናል መክፈታችንን እናበስራለን። ​ከዚህ በኋላ ማንኛውም ትኩስ መረጃዎች፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች፣ የካምፓስ ጥሪዎች እና ልዩ ልዩ ማስታወቂያዎች የሚለቀቁት በአዲሱ ቻናላችን ብቻ ይሆናል። የቆየው…»

    11 Apr, 16:15

  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    10 Apr, 12:27

    አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለ BiT ተማሪዎች በሙሉ! 📢​ሰላም የዚህ ቻናል ተከታዮች፤ ​የተማሪዎች ህብረት መረጃዎችን ይበልጥ ተደራሽ እና ቀልጣፋ ለማድረግ BiT SU Official Informationየተሰኘ አዲስ እና ይፋዊ ቻናል መክፈታችንን እናበስራለን። ​ከዚህ በኋላ ማንኛውም ትኩስ መረጃዎች፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች፣ የካምፓስ ጥሪዎች እና ልዩ ልዩ ማስታወቂያዎች የሚለቀቁት በአዲሱ ቻናላችን ብቻ ይሆናል። የቆየው ቻናል በቅርቡ አገልግሎት ስለሚያቆም ሁላችሁም አሁኑኑ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ አዲሱ ቻናል ተቀላቀሉ፦ ​🔗 የመቀላቀያ ሊንክ፦ https://t.me/BiTUnion12 ​ይህ መረጃ ለሁሉም ተማሪዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ። ​BiT SU Official Information ትክክለኛ መረጃ ለተማሪዎች!
    TelegramBiT SU Official Information Channel➤➤➤ This channel has been created to provide students with timely and relevant information from the Student Union and management offices. bitstudentunion4@gmail.com
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    10 Apr, 08:20

    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ሕብረት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት እንዲሆን ይመኛል።መልካም የስቅለት በዓል!
    Image from a post by Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚImage from a post by Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
    3,7002381Open in Telegram
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    9 Apr, 19:33

  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    9 Apr, 10:18

    ለላፕቶፕ ተጠቃሚ ተማሪዎች በሙሉ ​የላፕቶፕ መመዝገቢያ ፎርም በሞላችሁበት ወቅት የገጠሙ ስህተቶችን ለማስተካከል የሚከተሉትን ነጥቦች በትኩረት ተከታተሉ፦ 1⃣​የሴሪያል ነምበር (Serial Number) ስህተት፦ ከሴሪያል ነምበር ይልቅ የላፕቶፕ ሞዴል (Model) የመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ መረጃው ትክክል ስላልሆነ የሞላችሁት ፎርም ከሲስተም ተሰርዟል። ስለዚህ በአዲስ መልክ በድጋሚ እንድትሞሉ እናሳስባለን።
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    9 Apr, 10:16

    ለላፕቶፕ ተጠቃሚ ተማሪዎች በሙሉ​የላፕቶፕ መመዝገቢያ ፎርም በሞላችሁበት ወቅት የገጠሙ ስህተቶችን ለማስተካከል የሚከተሉትን ነጥቦች በትኩረት ተከታተሉ፦1⃣​የሴሪያል ነምበር (Serial Number) ስህተት፦ከሴሪያል ነምበር ይልቅ የላፕቶፕ ሞዴል (Model) የመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ መረጃው ትክክል ስላልሆነ የሞላችሁት ፎርም ከሲስተም ተሰርዟል። ስለዚህ በአዲስ መልክ በድጋሚ እንድትሞሉ እናሳስባለን።2⃣​ፎቶ አልታይ ላላችሁ ተማሪዎች፦ ፎርም ስትሞሉ ፎቶ አልታይ ያላችሁት፤ የሞላችሁት ሴሪያል ነምበር በጣም ረጅም በመሆኑ የመጣ ቴክኒካዊ ችግር ነው። ይህ በሲስተም የሚስተካከል መሆኑን እናሳውቃለን።​ማሳሰቢያ፦ እባካችሁ በድጋሚ ስትመዘገቡ የሴሪያል ነምበሩን በጥንቃቄ መሙላትዎን ያረጋግጡ።
  • Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

    8 Apr, 17:49edited

    ​የነገ የጠዋት ቁርስ መዘግየትን ስለማሳወቅ​ለተማሪዎቻችን በሙሉ​ነገ ሃሙስ ሚያዝያ 1 ቀን 2018 ዓ.ም በነዳጅ እጥረት ምክንያት በአብዛኛዎቹ አካባቢዎች (ለምሳሌ፡- አየር ጤና፣ ዲያስፖራ፣ ዘንዘልማ እና በመሳሰሉት) የሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት ስለማይኖር፣ አብዛኞቹ የምግብ ቤት ሰራተኞች በእግር ተጉዘው ወደ ስራ ገበታቸው እስከሚገቡ ድረስ የጠዋት ቁርስ አገልግሎት ሊዘገይ እንደሚችል እናሳውቃለን።​ሆኖም ግን በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ ሰራተኞች በጊዜ ተገኝተው አገልግሎት እንዲሰጡ ጥረት የሚደረግ መሆኑን እየገለጽን፣ ለሚፈጠረው መዘግየት ተማሪዎች በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን።Notice Regarding Delay of Tomorrow's Breakfast Service​To all students,​Please be informed that there will be a delay in tomorrow morning's breakfast service,Thursday, April 8, 2026. ​Due to fuel shortages, staff transport services (Service) will not be operational in most areas, including Ayer Tena, Diaspora, Zenzelma, and others. As a result, many cafeteria staff members will be commuting on foot to reach the campus. ​While we have instructed staff members living nearby to arrive on time and begin
    3,220111Open in Telegram