gram news
ትዳር እና ኢስላም channel avatar

ትዳር እና ኢስላም

@tdarna_islam

ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot

ProjectsENReligion

35,600subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ትዳር እና ኢስላም

    23 Sept, 19:48edited

    🍂አመስግን!ስንት እና ስንት ልጆቹን የሚያበላ አጥቶ የሚጨነቅ፣ ለመድረሳ እና ለትምህርት ቤት የሚከፍለው አጥቶ ልጆቹ ከጓደኞቻቸው ኋላ የቀሩበት፣ ታሞ መታከሚያ እና የመድሃንት መግዣ አጥቶ ከበሽታው ጋር የሚታገል። ብቻ ምን አለፋህ ችግራቸውን ግልፅ የማያደርጉ ግን በእጅጉ ዱንያ የፈተነቻቸው፣ ለብሰው ሲወጡ ችግራቸው የማይታይ ብዙዎች አሉ። ታድያ ባይሞላልህም ፈተናዎችህ ብዙ ካልሆኑ አመስግን። ካንተ የባሱ ብዙ አሉና።https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
  • ትዳር እና ኢስላም

    23 Sept, 19:19edited

    ✍በድህነት ያደገ ችግርን አሳልፎ ያደገ ዛሬ ላይ ቢደላው የመጣበት አይረሳም።ትንሽ ሲደላን የመጣንበት ምንረሳ ሰዎች ለቸገራቸው ሰዎች እንዘን።
    1,20047Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    23 Sept, 14:20

    ⚠️ትብብር‼️በቤተሰብ አቅም ማነስ ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋረጡ 2 ህፃናት ነበሩ የመንግስት እንዳይገቡ አካባቢው የመንግስት የለም። ራቅ ያለ ቦታ እንዳይሄዱ በታክሲ መመላለስ አይችሉም። አላህ አቅም የሰጣቹ ወንድም እህቶች ቢያንስ የምዝገባ እና የሁለት ወር የሚከፍልላቸው ካለ @AbuHuzeyfah አውሩኝ ከቤተሰባቸው ጋር አገናኛቹዋለሁ። አላህ ይቀበላቹ
    2,69039Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    23 Sept, 13:57

    ​የሹዐይብ ሴት ልጆች የአባታቸውን እርጅና፣ የእንስሳዎቻቸውን ጥምና የሥራውን አድካሚነት እያወቁም ከወንድ እረኞች ጋር አልተደባለቁም። ይልቁንም ወንዶቹ ጨርሰው እስኪሄዱ በትዕግሥት ጠበቁ።​ዛሬ ግን አንዳንዶቹ ለትናንሽና ለትርፍ ነገሮች ወይም ለዱንያ ፍለጋ ሲሉ ከባዕድ ወንዶች ጋር መደባለቅና አብሮ አንድ ቦታ ላይ መገለል መደበኛ ነገር እየሆነ መጥቷል።​ዕንቁ የሆኑና አላህን የሚፈሩ ሴት በችግር ውስጥም ቢሆኑ ሐያዕን ከመላበስ አይወገዱም! t.me/ibrahim_furii
    2,75040Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    23 Sept, 00:42

    سرّ العلاقات العميقة بساطة التعامُل .. ጥልቅ የሆነ ግንኙነት ሚስጥሩ ገራገር የሆነ አኗኗር ነዉ ‼️
    Image from a post by ትዳር እና ኢስላምImage from a post by ትዳር እና ኢስላም
    3,49051Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    22 Sept, 18:41

    forwarded from @bin_husseynfurii

    ተመልከቱ የሆነ ሰው እየቀረፃቸው እንደሆነ ሲያውቁ ያሳዩት አክትያ አላህ ሀያእ ግን ለሴት ልጅ እንዴት ያለ ውበቷ ነው‼بارك الله فيكما
    3,530video84Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    22 Sept, 18:29

    ባለንበት ዘመን ሁሉም ነገር በፍጥነት እየተቀያየረ ነው። አስተውላችሁ ከሆነም አብዛሀኛው ነገር ሁሉም በሚባል ደረጃ ከቴክኖሎጂ ጋር እየተጣመረ ነው። በዚህ ሰአት ቴክኖሎጂን በደንብ የተዋወቁና መጠቀም የሚችሉ ሰዎች እንዲሁም ተቋማት ናቸው ከመንጋው ተለይተው የተሻለ ውጤታማ መሆን የሚችሉት።እኛም እንደሙስሊም ኡማ ወደኋላ ልንቀር አይገባም። ይህን ዘርፍ ተቀላቅለን ኢስላማዊ እሴቶቻችንን በጠበቀ መልኩ ራሳችንን ቤተሠባችንን እንዲሁም ሙስሊሙን ኡማ ልንጠቀምበት ይገባል። ሙስሊም ቀውይ ነው መፍዘዝና ወደኋላ መቅረት አያምርብንም።ሀይማኖታዊ እሴቴን ባከበረ መልኩ የት ልማር ብላችሁ ካሠባችሁ አንድ ተቋም ልጠቁማችሁ Riseup tech Solution ይባላሉ ሴቶችን በሴት እንዲሁም ወንዶችን በወንድ መምህራን🖥 Fullstack(MERN) 💻 Python Programming 🖥 Basic Computer Skill 🎨 Graphic Design 🎬 Video Editing 🇬🇧 English 🇸🇦 Arabic እና ሌሎች ተፈላጊ ክህሎቶች ያስተምራሉ።
  • ትዳር እና ኢስላም

    22 Sept, 17:10

    አንተ በሀራም ተሳስተህ ከነበረ ተውበት አድርግ ግን ቢክራ ካልሆነች አላገባም ብለህ አትደንፋ መጀመሪያ አንተ ያበላሸሀት ሴት ማን ያገባታል ??? እሷም እንዳንተ ተውበት ካደረገች በቂህ ናት🙌🚨ቢክራዎቹ ለቢክራ ወንዶች ብቻ የተገቡ ናቸው
    3,840144Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    22 Sept, 10:49

    ለፈገግታ ~ ከወሎ ወደ አዲስ አበባ የመጣች ሙስሊም ናት። ክርስቲያን ዘመዶቿ ልጃቸው ትምህርት ጨርሶ ተመርቆ ኖሮ ድል ያለ ድግስ አዘጋጅተዋል። እቤታቸው እንደገባች ግድግዳ ላይ የተሰቀለ "የእየሱስን" ምስል ተመለከተች። "ይሄ ነው የተመረቀው ልጃችሁ?" ብላ ጠየቀቻቸው። እሷ እንዴት ብላ የ"ፈጣሪያቸውን" ምስል ይሰቅላሉ ብላ ታስብ?እውነተኛ ገጠመኝ ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
    3,320153Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    22 Sept, 01:26edited

    ✍ከልባቸው ፍቅር የሚሰጡ ውቦችከነፍሷ በላይ የምትወድህ እና በአንተ ዓለም ውስጥ ልዩ ቦታ ያላት አንዲት እንስት አለች። ይህቺ ሴት በነጻነት የምትተነፍሰው እና የልቧን ምስጢር ሁሉ ያለምንም ፍርሃት የምታዋይህ አንተ ፊት ብቻ ነው። ለአንተ የምታሳይህ የፍቅር ዓይን እና የምትሰጥህ እንክብካቤ ከሌላው ዓለም ፈጽሞ የተለየ ነው።ከአንተ ጋር ስትሆን ቀልዱንም ቁምነገሩንም ቀላቅላ የምታብድልህ ልዩ እብድ ትሆናለች። እንዲህ እንዳሻት የምትሆነው በአንተ ስለምትሰክንና ፍጹም ስለምትተማመንብህ ነው። በአንተ እቅፍ ውስጥ የትኛውም ምድር ላይ የማይገኝ ሰላምና እረፍት ይሰማታል። ከሌሎች ሰዎች ጋር ስትሆን ግን የንግግሯን ጥንካሬ እና ክብሯን ለማስጠበቅ የምታደርገውን ተጋድሎ ታያለህ። ከአንተ ውጭ ባለው ዓለም ውስጥ አንተ ዘንድ እንደምታያት ዓይነት ለስላሳ አትሆንም።ይህቺ ልዕልት በሕይወትህ ውስጥ ልትመጣ የምትችለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ከእርሷ ጋር አብሮ የሚመጣው ንጹሕ ፍቅርና መታደል ድጋሚ አይገኝም። ወይ ጠብቀህ አብረሃት ትዘልቃለህ አሊያም እርሷን በማጣትህ ትከስራለህ። በኋላ ላይ የእርሷን ዓይነት ስሜት አንድ ፐርሰንት እንኳ ያላትን ሴት ፍለጋ ብትንከራተትም አታገኛትም።ስለዚህ በዚህ ልክ የሚወዷችሁን እመቤቶች አክብራችሁ ጠብቁ።
    3,970108Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    21 Sept, 18:35edited

    ስንትና ስንት ወንጀል እየሰራን በየ ቀኑ አላህን እያመፅን አላህ ግን አይባችን ሰትሮልናልአልሀምዱሊላህ አላህ እንደ ሰው ልጅ አይደለም የሰው ልጅ አስተሳሰብ እንደዚህ ነው አንድ ቀን ስታጠፋ ቢያገኝህ ሊያዋርድህ ሊፈርድብህ ይቾክላልይህ ልጅ ጫማ መስረቁን አስነዋሪ ስራ ነው ግን ቅጣቱ በዚህ መንገድ መሆን አልነበረበትም ባይ ነኝ በአግባቡ መምከር እንጂ አይቡን ለሰው በማሳየት ማዋረድ ትክክል ሊሆን አይችልም https://t.me/tdarna_islam
    Image from a post by ትዳር እና ኢስላምImage from a post by ትዳር እና ኢስላም
    4,00091Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    21 Sept, 12:33

    አድስ የገባ ንፁህ የጫካ ማርባሉበት እንልካለን ማዘዝ ለምትፈልጉ በ 09 30 32 05 04 09 42 81 99 70 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ። ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_botአድራሻየ ደሴ መናፈሻአድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
    Image from a post by ትዳር እና ኢስላምImage from a post by ትዳር እና ኢስላምImage from a post by ትዳር እና ኢስላምImage from a post by ትዳር እና ኢስላም
    4,290video13Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    21 Sept, 09:53

    🚨ዱንያ ላይ ከትልቅ ፈተና ውስጥ አንዱ ላንተ ያልተፃፈልህን ሰው ከመጠን በላይ መውደድ ነው
    4,140152Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    21 Sept, 09:29edited

    ኢብሊስ በጣም ብዙ ሰራዊት አለውከሰራዊቶቹ መካከል እሱ ዘንድ በጣም ተወዳጅ የሆነውባል እና ሚስትን የሚያጣላ ሰራዊት ነው።
    4,20074Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    21 Sept, 06:33

    ✍አብዝተህ ስትፈልገው ይበልጥ የሚያስጠጋህ አላህ ብቻ ነው።💫ሰዎች አብዝተህ ስትፈልጋቸው ለማኝ ያደርጉሀል።
    4,360129Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    21 Sept, 04:20

    በአላህ ቃል (ቁርኣን) በሚጀመሩ እነዚያ የጠዋት ጊዜያት ላይ የአላህ በረከት ይውረድ!❤️ደህና አደራችሁ/መልካም ጠዋት ወዳጆቼ! 🩷​ትላንት በግራ መጋባት ያጣነውን ነገር ዛሬ ትኩረት መስጠትን እንማርበት።ባለፈው ነገር ላይ አይዞኝ (ምንም ችግር የለውም) የዛሬውን የማስተካከያ ከባድነትና ባለፈው ነገር ላይ የማዘንን ድካም በአንድ ላይ አናከማች።​ዛሬ አዲስ ቀን ነው! ከአላህ ዐዘ ወጀል ለእኛ የተሰጠ ስጦታና ጸጋ ነው። ስለዚህ ጸጋውን በጥሩ ሁኔታ እንቀበል ጸጋ ለጋሹንም እናመስግን ባለፈው ነገር ላይም አይዞኝ (አይክፋን)።..🌸✍ bint ali
    4,38051Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    21 Sept, 03:38edited

    🎀ᥲᥣᥕᥲᥡ᥉ rᥱmᥱmᑲᥱr 𝗍һᥲ𝗍 ᥲᥣᥣᥲһ᥉ ძᥱᥴі᥉і᥆ᥒ᥉ ᥲrᥱ ᑲᥱ𝗍𝗍ᥱr 𝗍һᥲᥒ ᥙr ᥕі᥉һᥱ᥉ሁሌም ቢሆን የአላህ ምርጫ ካንተ ፍላጎት የተሻለ መሆኑን አስታውስ
    Image from a post by ትዳር እና ኢስላምImage from a post by ትዳር እና ኢስላም
    4,21070Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    20 Sept, 23:44

    Image from a post by ትዳር እና ኢስላምImage from a post by ትዳር እና ኢስላም
    4,21028Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    20 Sept, 19:50edited

    ብዙ ሞክሮ ነበር 🤣እህቱን ለመደብድብ እንደዚህ ፈትዋ ጠይቆ የሚመጣ ወንድም ያብዛልንእንኳን ደስ አለሽ አንቺ ግን ተርፈሻል 🙌t.me/tdarna_islam
    4,710video124Open in Telegram
  • ትዳር እና ኢስላም

    20 Sept, 17:40

    ለፍች ኬክ ተዘጋጅቶ ባይ ባይ እየተባለ በሚቆረስበት ዘመን ላይ ነን ።ብቻ ከባድ ነው አላህ ይዘንልን አሏሁል ሙስተዓን
    4,82039Open in Telegram