Latest posts

Technology Ethiopia
24 Sept, 13:04
የፖስታ ሳጥን አከፋፈት በስልክ ብቻ! 📱🔥 | Virtual Post Box እንዴት እንከፍታለን? 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/e-7Qv1ldqjwYouTubeየፖስታ ሳጥን አከፋፈት በስልክ ብቻ!በዚህ ቪዲዮ ወደ ፖስታ ቤት በአካል መሄድ ሳይጠበቅብን በስልካችን ብቻ Virtual Post Box / Virtual Mailbox እንዴት መክፈት እንደምንችል በደረጃ እናያለን። 📱📬 እንደዚሁም በዚህ መልኩ በከፈትነው የፖስታ ሳጥን ቁጥር መልዕክት ሲላክልን መልዕክታችንን ከየት እንቀበላለን? የሚለውን እንመለከታለን። Virtual Post Boxን ለGoogle AdSense እና ሌሎች Online Services…
Technology Ethiopia
24 Sept, 09:42
17k members ያሉትን active የቴሌግራም group በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ ፈጥኖ dm👉 @teme_arega
Technology Ethiopia
23 Sept, 12:03
17k members ያሉትን active የቴሌግራም group በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ ፈጥኖ dm👉 @teme_arega
Technology Ethiopia
23 Sept, 11:33
አይፎን 18 pro max ከ አይፎን 17 pro max ጋር ሲነፃፀር… iPhone 17 Pro Max vs iPhone 18 Pro Max — Which One Should You Buy? 🔥📱 https://youtu.be/3-LURs-Be_oYouTubeiPhone 17 Pro Max vs iPhone 18 Pro Max — Which One Should You Buy?The ultimate iPhone comparison is here! 🔥 In this video, we compare the iPhone 17 Pro Max vs iPhone 18 Pro Max and take a closer look at their design, cameras, display, performance, battery, features, and overall differences. 📱 iPhone 17 Pro Max vs iPhone…
Technology Ethiopia
23 Sept, 10:23
🏆 Channel of AI signals 🔥 FREESignals for profitable trading We trust our AI signals so much that we give $100–$50,000 to anyone willing to trade with them. Profit split 50/50!Subscribe to the channel to receive signals


Technology Ethiopia
22 Sept, 04:00

Technology Ethiopia
21 Sept, 04:49
17k members ያሉትን active የቴሌግራም group በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ ፈጥኖ dm👉 @teme_arega
Technology Ethiopia
19 Sept, 18:03edited
Tiktok monetization በኢትዮጵያከኢትዮጵያ ሆነን እንዴት በቲክቶክ ተከፋይ እንደምንሆን የሚያስረዳ ዲጂታል መፅሐፍ💰 ዋጋ= 399 ብር ብቻ አሁኑኑ ከYe-Buna ዋብሳይት ይግዙ።👇👇👇👇👇 https://ye-buna.com/TechnologyEthiopia?ref=product_detail&product=6a4b8f2ed3e85_TechnologyEthiopiaYe-BunaTikTok Monetization From Ethiopia
Technology Ethiopia
19 Sept, 10:55edited
Iphone 18 pro Two models @Technology_Ethiopia0101


Technology Ethiopia
19 Sept, 09:41edited
ጥያቄውን ቀድሞ የመለሰ 1 ሰው የ50 ካርድ ተሸላሚ ይሆናል🎉 ❓ጥያቄ👇 👉 የTiktok መስራች(Founder) ስሙ ማን ይባላል? ✔️መልሱን comment ላይ👇 ❗️Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት የለውም መልሱን እና አሸናፊውን ነገ ጠዋት እንገልፃለን።


Technology Ethiopia
18 Sept, 18:30
ጥያቄውን ቀድሞ የመለሰ 1 ሰው የ50 ካርድ ተሸላሚ ይሆናል🎉❓ጥያቄ👇👉 የTiktok መስራች(Founder) ስሙ ማን ይባላል?✔️መልሱን comment ላይ👇❗️Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት የለውምመልሱን እና አሸናፊውን ነገ ጠዋት እንገልፃለን።
Technology Ethiopia
18 Sept, 18:15
ከ15 ደቂቃ በኋላ የ50 ካርድ ሽልማት ያለው ጥያቄ ይለቀቃልshare share share share👏👏
Technology Ethiopia
18 Sept, 07:02
የምያሸልም ጥያቄ🎉ዛሬ ምሽት ልክ 3:30 ሲል የ50 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ በቻናላችን ይለቀቃል።እስከዛ share እያደረጋችሁ🙏 @Technology_Ethiopia0101
Technology Ethiopia
17 Sept, 03:25
ጠቃሚ Tip !ስልካቹ ከላይ ፎቶ ላይ እንደምታዩት ' Process system isn't responding ወይም App isn't responding እያለ ካስቸገራቹ እነዚህን 3 ነገሮች አስተካክሉ።➡️1ኛ:- ወደ ስልካቹ Setting > Apps > ያስቸገራቹን አፕ ምረጡ > Storage > ከዛ Clear Cach ሚለዉን ነክታቹ Cach አፅዱ።➡️2ኛ:- ስልካቹ Software Update ጠይቆ ከሆነ Check አድርጉና Update አድርጉ እና ደሞ ያ ያስቸገራቹን አፕ Play store ግቡና ሰርች አድርጋቹ Update አድርጉ።➡️3ኛ:- ስልካቹን Restart አድርጉ ስልካችን እንደኛ ነዉ አንዳንዴ ይደክማል Restart በማድረግ ራሱን እንድያድስ አድርጉ።


Technology Ethiopia
16 Sept, 17:26
የሚሸጡ የsocial media አካውንት/ቻናሎች🔴YouTube ✔️38.3k subscribers YouTube Channel Content: Amharic Motivational quotes(Shorts)✔️1.95k subscribers YouTube Channel Content: Orthodox Religious quotes(shorts)✔️1.02k subscribers YouTube Channel Content: Orthodox Religious quotes(shorts)✔️850 subscribers YouTube Channel Content: Orthodox Religious quotes(shorts)🔵Telegram ✔️2.9k subscribers, monetized telegram channel Content: Amharic Motivational speech✔️17.8k members, active group
Technology Ethiopia
16 Sept, 10:53
በቻናላችን ማስታወቂያ ያሠሩበየቀኑ በብዙ ሺዎች በሚጎበኘው በዚህ በተወዳጁ የቴሌግራም ቻናላችን ማንኛውንም አይነት ማስታወቂያ ለማሰራት ከፈለጉ DM👉 @teme_arega ያግኙን ቻናል @Technology_Ethiopia0101
Technology Ethiopia
16 Sept, 09:41
Adobe Photoshop አጫጫን/How To Install Adobe #Photoshop https://youtu.be/zAwLNK30S_AYouTubeAdobe Photoshop አጫጫን / How To Install Adobe #Photoshoprar folder : https://t.me/Technology_Ethiopia0101/2785 #adobephotoshop #install #amharic አዶቤ ፎቶሾፕ አጫጫን How to download photoshop, Adobe photoshop cracked version, How to install cracked photoshop1,720Open in TelegramTechnology Ethiopia pinned Deleted message
15 Sept, 15:36

Technology Ethiopia
15 Sept, 12:01edited
ቀልድ የሚመስሉ ነገር ግን ወንጀል የሆኑ ድርጊቶች!1. የሰውን ፎቶ/ቪዲዮ post ማድረግ ድርጊቱ፦ መንገድ ላይ ያዩትን ጠብ ወይም አስቂኝ ነገር ያለ ባለቤቱ ፈቃድ ቀርጾ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መልቀቅ።ውጤቱ፦ የግል ነፃነትን መጣስ ተብሎ ያስከስሳል።2. የሀሰት ወሬ ማሰራጨት ድርጊቱ፦ "እውነት ይመስላል" ብለው መረጃን ሳያረጋግጡ "Share" ማድረግ።ውጤቱ፦ ሀ, በሀሰተኛና ጥላቻ ንግግርን የማሰራጨት ተጠያቂነት ለ,የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅን መጣስ እና የሰላም መታወክ ተጠያቂነት።3. በኮሜንት መሳደብ ድርጊቱ፦ በፖስት ስር ሰዎችን በብሄር፣ በሃይማኖት ወይም በግል ማንነታቸው መስደብ።ውጤቱ፦ የጥላቻ ንግግር እና ስም ማጥፋት ወንጀል።4. ያለፈቃድ ገንዘብ ማሰባሰብ ድርጊቱ፦ "ለታመመ ሰው እርዳታ" በሚል የባንክ አካውንት እየለጠፉ በሶሻል ሚዲያ ገንዘብ መለመን።


Technology Ethiopia
14 Sept, 07:46edited
ME pass (meta earth pass) ታውቁታላችሁ / ጀምራችኋል? መልሳችሁን በreaction አሳውቁን!awo አውቀዋለሁ፤ እየሰራሁበት ነው / ሰርቼበታለሁ የምትሉ ከሆነ ➔ 👍 ከታች ይሄን react drop አድርጉ! ay አላውቀውም / አልሰራሁበትም የምትሉ ከሆነ ➔ 👌 ደግሞ ከታች ይሄን react drop አድርጉ!

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
