Latest posts

Temari-Ethiopia
22 Sept, 20:07
ነፃ internet 🌐ተመልሷልለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Temari-Ethiopia
22 Sept, 20:02
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃♂️
Temari-Ethiopia
17 Sept, 12:21
የሪሚዲያል መግቢያ ነጥብ ላመጣችሁበ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን Link በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።የማስፈንጠሪያ ሊንክ: https://student.ethernet.edu.et/preferences@TemariEthiopia
Temari-Ethiopia
17 Sept, 08:06
University መቀያየር አይቻልም❌ Special Case ከሌላችሁ በስተቀር..እርስ በእርስ ወይም ያለ ትምህርት ሚኒስቴር እውቅና መቀየር አትችሉም👋 በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ 👇 https://student.ethernet.edu.et/complaints @TemariEthiopia
Temari-Ethiopia
16 Sept, 18:39
University መቀያየር አይቻልም❌Special Case ከሌላችሁ በስተቀር..እርስ በእርስ ወይም ያለ ትምህርት ሚኒስቴር እውቅና መቀየር አትችሉም👋በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ 👇https://student.ethernet.edu.et/complaints@TemariEthiopia
Temari-Ethiopia
16 Sept, 16:29edited
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል።Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement@TemariEthiopia
Temari-Ethiopia
9 Sept, 14:24
ምስላዊ መረጃ፦ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና እየወሰዱ የሚገኙ ተማሪዎች ቁጥር በየዓመቱ መቀነስ አሳይቷል።በ2014 ዓ.ም 911,658 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የነበረ ሲሆን፣ ይህ አኃዝ በ2016 ዓ.ም ወደ 680,356 ዝቅ ብሏል።በ2018 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ቁጥር ወደ 550,279 ዝቅ ማለቱን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ያጋራው መረጃ ያሳያል።በሌላ በኩል ፈተናውን ለመውሰድ ተመዝግበው፣ ፈተና ሳይወስዱ የሚቀሩ ተማሪዎች ቁጥር በየዓመቱ መቀነስ እያሳየ መሆኑን መረጃው ያሳያል።@TemariEthiopia
Temari-Ethiopia
9 Sept, 07:47
ለወሎ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመት እና በላይ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉየወሎ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመት እና በላይ ነባር የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመግቢያ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም ሲሆን በተጠቀሱት ቀናት በግቢዎቻችሁ (በደሴ ግቢ፣ በኮምቦልቻ ግቢ፣ እና በልዕልት ህክምና ግቢ) ሪፖርት ማድረግ ያለባችሁ መሆኑን እንገልፃለን።ማሳሰቢያ፡-የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 11 እና 12፤ መስከረም 13/2019 ዓ.ም በቅጣት ምዝገባ ሲሆን ትምህርት መስከረም 13/2019 ዓ.ም ይጀመራል።በ2019 ዓ.ም አዲስ ለሚመደቡ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች፣ የሪሜዲያል ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሜዲያል ትምህርት ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ጥሪ ወደፊት በማስታወቂያ የምንገልፅ ይሆናል።ለሁሉም ተማሪዎች የመታወቂያ የሚሆን 3x4 የሆነ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል።ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ ለሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።@TemariEthiopia
Temari-Ethiopia
7 Sept, 04:53
ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 የትምህርት ዘመን በፌዴራል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ለተመዘገቡና ለፈተና ለተመረጡ ተማሪዎች ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ፈተና መስጠቱ ይታወቃል።ይሁን እንጂ ለፈተና ተመርጣችሁ በተለያየ ምክንያት ፈተና ያልተፈተናችሁ ተማሪዎች፣ዛሬ ሰኞ ጳጉሜን 02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የፈተና መስጫ ማዕከል በመገኘት መፈተን የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በድጋሜ መፈተን የማይቻል መሆኑ ተገልጿል።@TemariEthiopia
Temari-Ethiopia
6 Sept, 16:15
🎉 !!!!!የሙሉ ኢንትራንስ ጥያቄዎች እና የትምህርት ግብዓቶች በነፃ!!!!! 📚ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ የነበሩ የ12ኛ፣ 8ኛ እና 6ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተናዎች፣ የትምህርት መጻሕፍት፣ ሪፈረንሶችና ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን 🎥 ሙሉ በሙሉ በነፃ ያገኙበታል። ✨ከሁሉም በላይ ደግሞ ፈተናዎችንና ጥያቄዎችን በዝርዝር የሚያስረዳ "ተማሪ ኤአይ" (Temari AI) 🤖 የተሰኘ የራሱ ሰው-ሰራሽ አስተውሎት (AI) ይዟል! 💡 የሃይስኩል ተማሪ ወንድም/እህት ወይም የምታውቁት በተለይም የ12ኛ ክፍል ተማሪ ካለ ይጋሩአቸው። 🎓 ገብታችሁ በመመልከት አስተያየት ብትሰጡን እጅግ ደስ ይለናል! 💬👇 Check here 🔗 https://temari.et/r/temari-ethiopia
Temari-Ethiopia
26 Aug, 18:00
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019 ዓ.ም ቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የወጣ ማስታወቂያ@TemariEthiopia
Temari-Ethiopia
25 Aug, 14:17
ለሁላችሁም መልካም ዕድል
Temari-Ethiopia
25 Aug, 14:15
ውጤት መታየት ጀምሯል ገብታቹ እዩ1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
Temari-Ethiopia
25 Aug, 14:14edited
ይሄንን ቦት ሞክሩት እየሰራ ነው @EAESbot
Temari-Ethiopia
25 Aug, 13:19
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትየ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms@TemariEthiopia @TemariEthiopia
Temari-Ethiopia
25 Aug, 12:58edited
በውስጣችሁ እንዳለፋችሁ ይሰማችኋል፤ግን ደግሞ በቀላሉ ማመን ይከብዳችኋል።አስሬ ስልካችሁን ታያላችሁ፤ግን ውጤቱ ቢለቀቅ እንኳን ወዲያው አታዩቱም።ልየው አልየው እያላችው ብዙ ሰአታቶች ይሄዳሉ።በእኛ ጊዜ ሌሊት ነበር የተለቀቀው....ኔትወርክ በጣም አስቸግሮች ስለነበር 10 ሰአት ነበር ያየሁት...ግን እንዳሰብኩት ነው የሆነው....እንዳለፋችሁ ከተሰማችሁ ያ ስሜታችሁ ልክ ሊሆን ይችላል።በጣም እንደምታልፉ ከተማመናችሁ ደግሞ ጥሩም ላይሆን ይችላል።ስለዚህ ስሜታችሁን አመጣጥናችሁ በትግስት ለመጠበቅ ሞክሩ@TemariEthiopia @TemariEthiopia
Temari-Ethiopia
25 Aug, 10:11
ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያሰማን ፣ ክፉ ወሬ ወደ እኛ አይቅረብ። 🙏🏾አይዟችሁ እንዳትደነግጡ ።አሁን ያላችሁበትን Situation እንረዳችኋለን።ፀለዩ የቀረውን ለእግዚአብሔር ተውት።@TemariEthiopia
Temari-Ethiopia
24 Aug, 20:25edited
አላችሁ ✌️አሁን ሊለቀቅ ይችላል ብለን እየጠበቅን ነው :: እናንተስ??@TemariEthuopia @TemariEthuopia
Temari-Ethiopia
24 Aug, 17:36
591 ያመጣው ተማሪአጨብጭብ👏👏@TemariEthuopia
Temari-Ethiopia
24 Aug, 16:37
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
