gram news
Medical Information channel avatar

Medical Information

@tenamereja

📢 ማስታወቂያ ለማሠራትና ለማንኛውም ጉዳይ 👉 Inbox @medicalbot2 ✅ ያናግሩን። Promotion and Advertisements

ProjectsENHealth

44,324subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Medical Information

    22 Sept, 17:55

  • Medical Information

    22 Sept, 16:19

    #ጥቆማዲላ ዩኒቨርሲቲ በፖስት ቤዚክ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ፕሮግራሞች በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።የትምህርት ፕሮግራሞች፦ ➻ ሜዲካል ላቦራቶሪ ➻ ሚድዋይፈሪ ➻ ነርሲንግ ➻ ፋርማሲየማመልከቻ ጊዜ 👇 እስከ መስከረም 21/2019 ዓ.ምየማመልከቻ ቦታ፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ኦዳያኣ ግቢ፣ ሕንፃ ቁ. 609፣ ቢሮ ቁ.04በአካል ማመልከት የማትችሉ አመልካቾች በ http://portal.du.edu.et/Web/Announcement አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ።(ለተጨማሪ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።)
  • Medical Information

    22 Sept, 14:39

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ​ድርጅት: ፍቱን ፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ ሃላ/የተ/የግ/ማህበርየስራ መደብ: ማርኬቲንግ (Marketing) ተፈላጊ ብዛት: 1 (አንድ) • ​የትምህርት ደረጃ: በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ወይም በማንኛውም የጤና ዘርፍ ከታወቀ የትምህርት ተቋም የተመረቀ/ች • የስራ ልምድ: በጤና ተቋም ለሰራች ቅድሚያ ይሰጣል 💰 ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት​📍የስራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት (ቴራ ማደያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ)እንዴት መመዝገብ ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከታች በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፦ 1. ​አቃቂ ቅርንጫፍ: አለም ባንክ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት፣ ቴራ ማደያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 2. ​ገርጂ ቅርንጫፍ: ኢምፔሪያል ገርጂ ቢ ኤም ኤ ፕላዛ 5ኛ ፎቅ​📞 ለበለጠ መረጃ: ​0904222299 ​0970999955
  • Medical Information

    22 Sept, 13:59

    ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ | ​አራዳ ጊዮርጊስ የአንገት በላይና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ ህክምና ማዕከልማዕከላችን ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡1. ማርኬቲንግ እና ቴክኒክ ቁጥጥር ባለሙያ - የትምህርት ደረጃ ፡ በነርሲንግ ፣ በጤና መኮንን ወይም በማርኬቲንግ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያላት/ያለው - የሥራ ልምድ ፡ ያላት/ያለው - ደሞዝ ፡በስምምነት - ብዛት ፡012. አካውንታንት - የትምህርት ደረጃ ፡ ዲግሪ - የሥራ ልምድ ፡ ያላት/ያለው - ደሞዝ ፡በስምምነት - ብዛት ፡013. የፋርማሲ ካሸር ባለሙያ - የትምህርት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ - የሥራ ልምድ ፡ ያላት/ያለው
  • Medical Information

    22 Sept, 13:57

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | መብዓ መድኃኒት መደብርድርጅታችን መብዓ መድኃኒት መደብር ብቃትና ተነሳሽነት ያለው የፋርማሲ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች እንድትመዘገቡ እንበዛለን!የሥራ መደብ: የፋርማሲ ባለሙያ (Druggist / Pharmacist) • ​የትምህርት ደረጃ: በፋርማሲ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ • ​የሥራ ልምድ: በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኝ የግል ፋርማሲ ውስጥ 1 ዓመት የሰራ • ​ጾታ: ወንድ • ​ደሞዝ: በስምምነት​📍የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት​📲እንዴት ማመልከት ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ። ✈️ቴሌግራም: @RealGunner_ETለበለጠ መረጃ ​📞ስልክ: +251910241200
  • Medical Information

    22 Sept, 13:56

    #ጥቆማ‎የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2026/2027 የትምህርት ዘመን የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች መቀበል ጀምሯል፡፡አመልካቾች ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትነው ያለፋ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ አመልካቾቹን የሚቀበለው የትምህርት ክፍል የፅሑፍ እና የቃል ፈተናዎች ይሰጣል፡፡የሕክምና ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በአራት የMSc ትምህርት መስኮችየኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት (በመደበኛ እና በዕረፍት ቀናት መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስድስት የMPH ትምህርት መስኮችየነርሲንግ ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስምንት የMSc ትምህርት መስኮችየምዝገባ ጊዜ 👇 ከመስከረም 11-27/2019 ዓ.ም
  • Medical Information

    22 Sept, 13:55

    ​ የክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ በበለስ ፓራዳይዝ ኮሌጅ​በለስ ፓራዳይዝ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሙያዎች መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፦​🔹 የሙያ ዓይነት፦ Pharmacy | Nursing | Laboratory | Midwifery | Pediatric Nursing 🔹 የሥራ መደብ፦ መምህር 🔹 የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ 🔹 የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ 🔹 ብዛት፦ ለእያንዳንዱ 6 🔹 የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት 🔹 ደሞዝ፦ በስምምነት 🔹 የሥራ ቦታ፦ ጋምበላ፣ እና፣ ሚ.ጢ. ካምፓስ​📅 የምዝገባ ጊዜ፦ እስከ 15/01/2019 ዓ.ም.እንዴት ማመልከት ይቻላል? የትምህርት ማስረጃዎችዎን እና ተያያዥ ሰነዶችዎን በመቃኘት (Scan በማድረግ) በሚከተሉት አድራሻዎች መላክ ይችላሉ፦ ​✈️በቴሌግራም፦ 0949 25 25 25 / 0948 36 36 36 📧በኢሜይል፦ belesparadiscollege@gmail.com
  • Medical Information pinned «👍 ምን መላክ ይፈልጋሉ?»

    22 Sept, 07:47

  • Medical Information

    22 Sept, 07:45

    የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ | ​ ድርጅት: ግራንድ ማርክ ፋርማሲዩቲካልስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር​1️⃣ የሥራ መደብ: ፋርማሲስት (ዲግሪ) • ​የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በዲግሪ የተመረቀ/ች • ​የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 01 • ​ደመወዝ: በስምምነት​2️⃣ የሥራ መደብ: ፋርማሲ ቴክኒሺያን (ዲፕሎማ) • ​የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች • ​የሥራ ልምድ: 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 01 • ​ደመወዝ: በስምምነት​📍የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ​⌛የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/01/2019 ዓ.ም ድረስለመመዝገብ በቴለግራም ከታች በተቀመጠዉ ስልክ ቁጥርየትምህርት ማስረጃ በመላክ መመዝብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • Medical Information

    22 Sept, 06:10

    forwarded from @tenamereja

    👍 ምን መላክ ይፈልጋሉ?
  • Medical Information

    22 Sept, 06:02

    forwarded from @tenamereja

    🏥 𝐊𝐈𝐍𝐄𝐓𝐈𝐂 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐂𝐀𝐋 𝐏𝐋𝐂 🏥✨ Medical Equipment & Consumables━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━🔬 🩺 Diagnostic Equipment ┣ 🔹 Aneroid Sphygmomanometer ┣ 🔹 Digital BP Apparatus ┣ 🔹 Electronic Blood Pressure Monitor (YE660D) ┣ 🔹 Pulse Oximeter ┣ 🔹 Adult SpO₂ Sensor (M800) ┣ 🔹 Fetoscope ┣ 🔹 Binocular Microscope ┣ 🔹 M-Sure Meter ┣ 🔹 Standard Otoscope ┗ 🔹 Laryngoscope Miller (5 Blades)━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
  • Medical Information

    22 Sept, 05:41

    የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ | ​ግራንድ ማርክ መካከለኛ ክሊኒክባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።​1. ክሊኒካል ኑርስ (BSc Nurse) • ​ትምህርት ደረጃ: የታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በዲግሪ የተመረቀ/ች • ​የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 01 • ​ደመወዝ: በስምምነት​2. ክሊኒካል ኑርስ (Clinical Nurse - Diploma) • ​ትምህርት ደረጃ: የታወቀ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች • ​የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ብዛት: 01 • ​ደመወዝ: በስምምነት​📆 የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/01/2019 ዓ.ም ድረስ ​📍የምዝገባ ቦታ: ደቡብ ክልል፣ ጂንካ ከተማ፣ አርከሻ ከቀይ መስቀል ጽ/ቤት ጎን ከፍ ብሎ፣ መካነ-እየሱስ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ግራንድ ማርክ መካከለኛ ክሊኒክ ውስጥ።
  • Medical Information

    22 Sept, 05:41

    Vacancy Announcement | Hiring Org: Dental Clinic​We are hiring dynamic and dedicated professionals to join our dental team in Mekanisa seminary , Addis Ababa. ​📍Location: Mekanisa seminary , Addis AbabaRequired position ​ 1. NURSE • Education: ​Diploma or Bsc in Nursing • ​Experience: 1 year And above • Salary: NegotiationsOnly Female applicants who lives around Mekanisa,Jemo , ayer tena and garment are acceptedRequired skill - ​Valid professional license/registration - ​Good communication and interpersonal skills - ​Compassionate, responsible, and patient-centered - ​Ability to work effectively as part of a team
    2,55021Open in Telegram
  • Medical Information

    21 Sept, 19:09

    Vacancy@tenamereja
  • Medical Information

    21 Sept, 18:08edited

    የሥራ ማስታወቂያ ​@tenamereja
  • Medical Information

    21 Sept, 17:35

    ​ VACANCY ANNOUNCEMENT 🏥 Hayat Hospital Medical College PLC📅 Date: September 21, 2026 📍 Work Location: Addis Ababa, Ethiopia​Hayat Hospital, a pioneer private healthcare provider, invites qualified and passionate candidates to apply for the following open positions:​💼 Open Positions: ​1️⃣ Pediatric Nurse ​Qualification: BSc in Pediatric & Child Health / Clinical Nursing ​Quantity: 02 ​Experience: 2+ years of hospital or healthcare experience​2️⃣ ICU Nurse ​Qualification: BSc in Emergency & Critical Care / Clinical Nursing ​Quantity: 03 ​Experience: 1+ year of ICU experience​3️⃣ OR & Recovery Nurse
    Telegrammedical Info BotYou can contact @medicalbot2 right away.
  • Medical Information

    21 Sept, 16:55

    𝐖𝐄 𝐀𝐑𝐄 𝐇𝐈𝐑𝐈𝐍𝐆 | 𝐂𝐔𝐒𝐓𝐎𝐌𝐄𝐑 𝐒𝐄𝐑𝐕𝐈𝐂𝐄 𝐌𝐀𝐍𝐀𝐆𝐄𝐑𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥 is looking for an experienced 𝐂𝐮𝐬𝐭𝐨𝐦𝐞𝐫 𝐒𝐞𝐫𝐯𝐢𝐜𝐞 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐫 to lead and strengthen our Customer Service and Patient Experience function.This is a 𝐥𝐞𝐚𝐝𝐞𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐚𝐧𝐝 𝐬𝐲𝐬𝐭𝐞𝐦-𝐝𝐞𝐯𝐞𝐥𝐨𝐩𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐫𝐨𝐥𝐞, focused on improving the patient journey, strengthening the customer service team, developing service standards and SOPs, improving patient flow and queues, and introducing effective customer service systems and performance monitoring.𝐐𝐮𝐚𝐥𝐢𝐟𝐢𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐬 & 𝐄𝐱𝐩𝐞𝐫𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞: • Medical Doctor / GP background preferred• Minimum 𝟐 𝐲𝐞𝐚𝐫𝐬 𝐨𝐟 𝐫𝐞𝐥𝐞𝐯𝐚𝐧𝐭 𝐩𝐫𝐨𝐟𝐞𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧𝐚𝐥 𝐞𝐱𝐩𝐞𝐫𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 in supervisory role• Experience in hospital operations, customer service, patient experience, healthcare
  • Medical Information

    21 Sept, 16:50

    Vacancy@tenamereja
  • Medical Information

    21 Sept, 15:04

    👍 ምን መላክ ይፈልጋሉ?
  • Medical Information

    21 Sept, 11:50

    VACANCY ANNOUNCEMENT Hiring Organization: Dream Medium Clinic​Dream Medium Clinic is looking for dedicated and qualified professionals to join our medical and administrative team at our branch in Gelan Condominium, Addis Ababa.​📋 Position 1: Nurse • Required Number: 1 • Education: BSc Degree or Diploma in Nursing (with valid professional license) • Experience: 6 month and above • Salary: Negotiable​📋 Position 2: Accountant • Part-time: Weekend • Required Number: 1 • Education: Degree or Diploma in Accounting / Finance • Experience: Hands-on experience in payroll preparation and account reconciliations • Salary: Negotiable​📋 Position 3: General Practitioner • Job type: Part-time/ Sunday Only
    Telegrammedical Info BotYou can contact @medicalbot2 right away.
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot