Latest posts

ጽርሐ_ጽዮን
24 Sept, 07:39
አንድ ሰው ፈልጌያለሁ 😊 ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነው ጎበዝ አማርኛ ፀሐፊ ፈልጌያለሁ በእጅ የተጻፈ ወደ Word መቀየር የሚችል ጎበዝ ፀሐፊ አናግሩኝ Please please 🙏🙏 @Bet_Gubai
ጽርሐ_ጽዮን
24 Sept, 05:44
አንድ ሰው ፈልጌያለሁ 😊ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነው ጎበዝ አማርኛ ፀሐፊ ፈልጌያለሁ በእጅ የተጻፈ ወደ Word መቀየር የሚችል ጎበዝ ፀሐፊ አናግሩኝ Please please 🙏🙏@Bet_Gubai
ጽርሐ_ጽዮን
24 Sept, 04:44
Today's Quote📖Christianity is not a matter of persuading people of particular ideas, but of inviting them to share in the greatness of Christ. So pray that I may never fall into the trap of impressing people with clever speech, but instead I may learn to speak with humility, desiring only to impress people with Christ himself.St. Ignatius of AntiochToday with Synaxarium††† አባ አጋቶን ዘዓምድ †††††† ታላቁ ጻድቅ በትውልድ ግብጻዊ ሲሆኑ የነበሩበት ዘመንም ከ4ኛው ክ/ዘመን መጨረሻ እስከ 5ኛው መቶ ክ/ዘመን አጋማሽ አካባቢ ነው:: በእርግጥ 'አጋቶን ' በሚባል ስም የሚጠሩ ብዙ አበው አሉ:: ቅድሚያውን 2ቱ ይወስዳሉ:: አንደኛው አባ አጋቶን ለ30 ዓመታት ድንጋይ ጐርሰው የኖሩት አባት ሲሆኑ ሁለተኛው ደግሞ ዛሬ የምናከብራቸው ናቸው::ጨርሱት:https://t.me/zikirekdusn/34169👉Today with GospelMatthew 14 አማ62 - ማቴዎስ 22: ወዲያውም ሕዝቡን ሲያሰናብት ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ በታንኳይቱ ገብተው ወደ ማዶ እንዲቀድሙት ግድ አላቸው። 23: ሕዝቡንም አሰናብቶ ይጸልይ ዘንድ ብቻውን ወደ ተራራ ወጣ።ጨርሱት… መልካም ቀን❤️ Today_with #ChristTelegram:- https://t.me/Terha_TsionYoutube፦ https://youtube.com/@tserhatsion?si=qh_eLZt0L3sAkacrhttps://t.me/TheRecommendersተቀላቀሉ፦ https://t.me/Terha_Tsion


ጽርሐ_ጽዮን
22 Sept, 19:20edited
የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ማብራሪያወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 5 ከሴሰኞች ጋር እንዳትተባበሩ በመልእክቴ ጻፍሁላችሁ። ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስተቀላቀሉ፦ ጽርሐ ጽዮንማስተወቂያ፦ በግል ሐዲስ ኪዳን ለመማር እና አብነት ለመማር @Bet_Gubai ያዋሩኝ /ወርኃዊ ክፍያ አለው/ለጓደኞቻችሁ አጋሩ !Live stream finished (14 minutes)
22 Sept, 19:19

ጽርሐ_ጽዮን
22 Sept, 19:05
ግቡምዕራፍ 5 ማብራሪያ !Live stream started
22 Sept, 19:04

ጽርሐ_ጽዮን
22 Sept, 18:33
አላችሁዛሬ አለን ጉባኤ
ጽርሐ_ጽዮን
22 Sept, 16:22
የአባቱ ልጅ !ቅዱስ ጳውሎስ ለተማሪዎቹ እርሱ ማንን እንደሚመስል እነሱ ደግሞ ማንን መምሰል እንዳለባቸው ይነግራለቸዋል እርሱ አስቀድሞ እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቀሰዱሳን ሁኑ እያለ በአፈ ነቢያት ሲያናግር እንደነበረ ሐዋርያቱንም ከእኔ ተማሩ እያለ አርአያ እራሱን ሲሰጠ እንደነበረ በወንጌል እናያለን።ስለዚህ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች አባታቸውን መምሰል ቢያቅታቸው እርስ በእርሳቸው ፍቅር በማጣት ቢከፋፈሉ ቅዱስ ጳውሎስ ያስተውሳቸው ከማን እንደተማሩ ያስታውሰቸዋልእናንተ እኮ ከእኔ ነው በወንጌል የተወለዳችሁት ልጅ ደግሞ አባቱን ነው መምሰል ያለበት ስለዚህ እኔ ምሰሉኝ እኔን ምሰሉኝ ማለቴ እኔ ክርስቶስን ስለምመስል ነው እያለ አርአያቸውን እንዲለውጡ የአባታቸው ልጅ እንዲሆኑ ይነግራቸዋል ።ዛሬም ክርስቲያኖች መምሰል ያለባቸው ክርስቶስን ነው ጌታን የሚወድ የጌታ የሆነ ሁሉ እርሱ መምሰል ያለበት ጌታን ነው አነጋገሩ አበላሉ አረማመዱ ኑሮው የጌታ መሆን አለበት ካልሆነ ግን እርሱ የአባቱ ልጅ አይደለም።ልጅ አባቱን ካልመሰለ አባቱን ያሰድባል ክርሰቲያን በክርስቶስ ስም እየተጠራ ክርስቲያን እየተባለ ጌታን ካልመሰለ በአሕዛብ መካከል የክርስቶስን ስም ያሰድባል በኋላም ቀን ክርስቶስ አላውቅህም ይለዋል እርሱም ያፍራል።ሁላችንም ጌታን ለመምሰል ያብቃን !እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ በወንጌል ወልጄአችኋለሁና እንግዲህ እኔን የምትመስሉ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ።✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስTelegram:- https://t.me/Terha_TsionTelegramጽርሐ_ጽዮንለማንኛውም ጥያቄ @Bet_Gubai ይችላሉ።
ጽርሐ_ጽዮን
22 Sept, 02:04
Today's Quote📖When we catch ourselves trying to solve our personal problems with our minds, we realize the futility of this enterprise and give up the problems to the Personal Absolute. We cease trying to be our own savior, and we commend ourselves to the mercies of our true Savior.+Hieromonk Damascene ChristensenToday with Synaxarium††† ጉባኤ ኤፌሶን †††††† ቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔርን ያከበሩትን: እርሱም ያከበራቸውን ሰዎች 'ቅዱሳን' ትላለች:: ራሱ ባለቤቱ "ኩኑ ቅዱሳነ እስመ ቅዱስ አነ-እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ" ብሏልና:: (ዼጥ. 1:15) እነዚህንም ቅዱሳን 'መላእክት: አበወ ብሊት: ነቢያት: ሐዋርያት: ሰማዕታት: ጻድቃን: ሊቃውንት: ደናግል: መነኮሳት: ባሕታውያን' ወዘተ. ብለን: ክፍለ ዘመን ሰጥተን በአበው ሥርዓት እናስባለን::ጨርሱት:https://t.me/zikirekdusn/34141👉Today with GospelMatthew 18 አማ62 - ማቴዎስ 12: “ምን ይመስላችኋል? ለአንድ ሰው መቶ በጎች ቢኖሩት ከእነርሱም አንዱ ቢባዝን፥ ዘጠና ዘጠኙን በተራራ ትቶ ሄዶም የባዘነውን አይፈልግምን?ጨርሱት…


ጽርሐ_ጽዮን
21 Sept, 19:43edited
የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ማብራሪያወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 4 በክርስቶስ አእላፍ ሞግዚቶች ቢኖሩአችሁ ብዙ አባቶች የሉአችሁም እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ በወንጌል ወልጄአችኋለሁና።✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስተቀላቀሉ፦ ጽርሐ ጽዮንማስተወቂያ፦ በግል ሐዲስ ኪዳን ለመማር እና አብነት ለመማር @Bet_Gubai ያዋሩኝ /ወርኃዊ ክፍያ አለው/ለጓደኞቻችሁ አጋሩ !Live stream finished (32 minutes)
21 Sept, 19:42

ጽርሐ_ጽዮን
21 Sept, 19:25
ግቡ እንጂ !Live stream started
21 Sept, 19:10

ጽርሐ_ጽዮን
21 Sept, 02:47
Today's Quote📖If God is slow in answering your request, or if you ask but do not promptly receive anything, do not be upset, for you are not wiser than God.+Isaac the Syrian Today with Synaxarium ✝††† ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት ††† ††† በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥሎ አለቅነት ከተሰጣቸው ሰማዕታት አንዱ ቅዱስ ፋሲለደስ ነው:: እንዲያውም ለዘመነ ሰማዕታት መሪና አስተማሪ እርሱ ነበር:: እስኪ በጥቂቱ ነገሩን ከሥሩ እንመልከተው:: በ3ኛው መቶ ክ/ዘመን የሮም መንግስት ዓለምን የሚያስተዳድረው በሁለት ከተሞች: ማለትም በራሷ በሮምና በአንጾኪያ ነበር::ጨርሱት:https://t.me/zikirekdusn/34118👉Today with GospelLuke 21 አማ62 - ሉቃስ 12: ከዚህም ሁሉ በፊት እጃቸውን በላያችሁ ይጭናሉ ያሳድዱአችሁማል፤ ስለ ስሜም ወደ ምኵራብና ወደ ወኅኒ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፥ ወደ ነገሥታትና ወደ ገዥዎችም ይወስዱአችኋል፤ 13: ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል። 14: “ሰለዚህ እንዴት እንድትመልሱ አስቀድማችሁ እንዳታስቡ በልባችሁ አኑሩት፤ 15: ወደረኞቻችሁ ሁሉ ሊቃወሙና ሊከራከሩ የማይችሉትን አፍና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።


ጽርሐ_ጽዮን
20 Sept, 18:05
ማስተወቂያ፦ በግል ሐዲስ ኪዳን ለመማር እና አብነት ለመማር /ልጆቻችሁን ለማስተማር / @Bet_Gubai ያዋሩኝ፣ወርኃዊ ክፍያ አለው።
ጽርሐ_ጽዮን
20 Sept, 16:08
https://youtu.be/qYDdoJDAEBY?si=DmL9PoYn8EgLBPdsሰማችሁትYouTubeነገረ ቅዳሴ ክፍል 3 | የቅዳሴ መስዋዕት ምንድነው? | በመጋቤ ሐዲስ ነቢዩ ኤልያስየቅዳሴ መስዋዕት መስዋዕተ ቁርባን መስዋዕተ ዕጣን መስዋዕተ ማኅቶት መስዋዕተ ከናፍር መስዋዕተ ሰውነት
ጽርሐ_ጽዮን
20 Sept, 02:00
Today's Quote📖For the Christian, the cross gradually become lighter and more joyful, while for the non-believer it becomes heavier and more burdensome. Why is this so? Because where the one carries their cross with faith and devotion to God, the other carries it with grumbling and anger.+St Innocent of AlaskaToday with Synaxarium✝መስከረም 10 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት+" በዓለ ስዕለ አድኅኖ "+✝ይህች ቀን በቤተ ክርስቲያን ስለ ቅዱሳት ስዕላት የሚነገርባት ክብርት ቀን ናት:: 'ስዕለ አድኅኖ' ማለት 'እግዚአብሔር በረድኤት የሚገለጥበት: አንድም በቅዱሳኑ አማካኝነት ጸጋ የሚገኝበት: የሚያድን ስዕል' ማለት ነው::ጨርሱት:https://t.me/zikirekdusn/34098👉Today with GospelMark 4 አማ62 - ማርቆስ 24: አላቸውም፡— “ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ። በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል ለእናንተም ይጨመርላችኋል።


ጽርሐ_ጽዮን
19 Sept, 21:31edited
https://youtu.be/qYDdoJDAEBY?si=DmL9PoYn8EgLBPds
ጽርሐ_ጽዮን
19 Sept, 21:30
https://youtu.be/qYDdoJDAEBY?si=DmL9PoYn8EgLBPdsYouTubeነገረ ቅዳሴ ክፍል 3 | የቅዳሴ መስዋዕት ምንድነው? | በመጋቤ ሐዲስ ነቢዩ ኤልያስየቅዳሴ መስዋዕት መስዋዕተ ቁርባን መስዋዕተ ዕጣን መስዋዕተ ማኅቶት መስዋዕተ ከናፍር መስዋዕተ ሰውነት
Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
