gram news
Dr. Tesfaye Robele channel avatar

Dr. Tesfaye Robele

@tesfayerobele

ተስፋዬ ሮበሌ (ዶ/ር) ሥነ መለኮት እና ፍልስፍና ያጠና ባለ ጥልቅ እውቀት አቅብተ እምነት ነው። ሥነ መለኮትን እና ፍልስፍናን ለመማር ከፈለጉ ይቀላቀሉን። ይህ ቻናል የራሱ (የዶክተር ተስፋዬ) አይደለም፤ ነገር ግን እኛ መውደዳችንን ለመግለፅና ሰው ሁሉ የእርሱን ጽሑፍ ወይም ቪድዮ በቀላሉ ማግኘት እንዲችል ካለን ፍላጎት የተከፈተ ነው። Ethiopia No: +251921319299 @chereGC

ProjectsENReligion

10,200subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Dr. Tesfaye Robele

    11 Sept, 04:20

    ውድ ወንድሞና እኅቶቼ ‍እንኳን ለዐዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ዐዲሱ ዓመት ብዙዎች ወደ ጌታ የሚመጡበት፣ ጌታን ያወቅነው በቃሉና በምግባር የምናድግበት እንዲሆን እመኛለሁ! እጸልያለሁም! እወዳችኋለሁ! ተባረኩልኝ! “ጌታ ሆይ፤ አንተ ከትውልድ እስከ ትውልድ መጠጊያችን ሆንህልን። ገና ተራሮች ሳይወለዱ፣ ምድርንና ዓለምን ከመፍጠርህ በፊት፣ አንተ ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክ ነህ።” (መዝሙር 90:1-2 አመት)
    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
    2,500108219431Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    20 Aug, 05:05

    የዛሬ ሪፓርት ከተስፋዬ ሮበሌየተለያዩ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባቀረቡት የርዳታ ጥሪ መሠረት ዛሬ በውስጥ መስመር አንድ ሺሕ ሦስት መቶ ዶላር ተሰብስቧል። ስጦታችሁን +16166174746 እንዲሁም በGoFundMe (https://gofund.me/39a7427d6) መስጠት ትችላላችሁ።እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነና በዚህ መጠን በልግስና የሚሰጡ ሰዎች ከተገኙ በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉ ይህን መጽሐፍ እንደምናዳርስ እሙን ነው!ይህ ($1,300) ዛሬ በውስጥ መስመር የተሰበሰበው ብቻ እንደ ሆነ ልብ ይሏል!እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
    6,0706739158Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele pinned «በእነዚህ ቍጥሮች ልታገኙን ትችላላችሁ:- 0921319299 0911463670»

    19 Aug, 13:14

  • Dr. Tesfaye Robele

    19 Aug, 12:38edited

    በውስጥ የደረሰኝ መልእክት!
    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
    4,8102718Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    19 Aug, 12:37

    በውስጥ የደረሰኝ መልእክት! ዶ.ር እንዴት ቆየክ ? ሁሉ ሰላም ነው ? ቤተሰቦችህ ፣ ልጆች ፣ አገልግሎት ፣ ስራ ሁሉ እንዴት ነው ? ሁሉም በእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት መልካም እንደሆነ እርግጠኞች ነን። Dr. እኔ ይሁን ኢያሱ እባላለሁ። በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የነጭ ሳር ካምፓስ የ 4ኛ ዓመት የህክምና(Medicine ) ተማሪ እና አሁን ላይ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነጭ ሳር ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት በሰብሳቢነት የማገለግል መሪ ነኝ። Dr. ይህንን መልእክት ልጽፍልዎት የደፈርኩት አንድ ትንሽ ጥያቄና ልመና ስላለን ነው። እርስዎ የጻፏቸውን መጽሐፍት ተማሪዎች በማንበብ እንዲማሩና በእምነታቸውም እንዲያድጉ በጣም ፍላጎት አለን። በተለይም በፌሎሺፓችን ውስጥ ብዙ ተማሪዎች መጽሐፍትን ለማንበብ ከፍተኛ ፍላጎት ቢኖራቸውም፣ በኢኮኖሚያዊ ሁኔታቸው ምክንያት መጽሐፍትን መግዛት አይችሉም። ስለዚህ Dr. በትህትና ልንጠይቅዎት የፈለግነው፣ ከመጽሐፍትዎ የተወሰኑ ቅጂዎችን ለፌሎሺፓችን ልትለግሱልን ብትችሉ በጣም ትልቅ ስጦታ ይሆንልናል። እኛ የምንፈልገው ለግል ጥቅም ወይም ለሽያጭ ሳይሆን በፌሎሺፓችን ውስጥ በ Financial አቅም ማጣት ምክንያት መፅሐፍ ገዝተው ማንበብ ለማይችሉ ልጆች አንድ ትንሽዬ ቤተ-መጽሐፍት መጀመር እንፈልጋለን። መጽሐፍቱን መግዛት የማይችሉ ተማሪዎች በነፃ እንዲያነቡ፣ እንዲማሩባቸውና የተማሩትንም በሕይወታቸውን እንዲገነቡ ነው ዓላማችን። Dr. አንድ ተማሪ የእርሶን መጽሐፍ አንብቦ ቢማርና ቢባረክ ነገ ለብዙ ሰዎች ሊተርፍ ይችላል ብለን እናምናለን። ስለዚህ ከእጅዎ የሚመጣ ማንኛውም መጽሐፍ፣
    4,76062952Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    10 Aug, 04:47

    "... ዕለት በዕለት “አምላክ እንዲህ ይልሃል…” መባል የለመደ ሰው፣ ለምን ብሎ መጽሐፍ ቅዱሱን ያነባል? ክርስቲያን ቅዱሳት መጸሕፍትን የሚያነበው መለኮታዊ ዕውቀት ለመቅስም ብቻ ሳይሆን፣ መለኮታዊ ምሪት ለማግኘት ጭምር ነው፡፡ አምላክ አፍ ለአፍ፣ ዕለት በዕለት ይናገረኛል የሚሉ፣ ዐይነ ደረቅ ቈርጦ ቀጥሎች እንደ ጭስ አፍነውት፣ በምን ቀዳዳ ቃለ እግዚአብሔርን የማጥናት ትንፋሽና ብርታት ሊያገኝ ይችላል? ብዙዎች በውል ያላስተዋሉት ትልቁ እንቈቅልሽ ይህ ነው፡፡... ክርስቲያኖች ሁሉ ካህናት ናቸው።ከዚህም የተነሣ ያለ አንድ መካከለኛ ክርስቶስ ኢየሱስ ዘንድ በቀጥታ መቅረብ ይችላሉ ፤ አምላክን ማናገር ይችላሉ'' የሚለውን ትምህርት በማመናችን ከካቶሊክና ከኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ተለይተን ነበር። ዛሬ ግን የታሪክ ምጸት ወድቆብን አባይ ነባዮችን የየቀን ካህን አድርገን ሹመናል። አባይ ነባይ የየቀን ውሎህን ወለል አድርጌ እነግርሃለሁ'' የሚለው ትውልድ ከቅዱሳት መጻሕፍት የመሟገት ዐቅም ከየት ሊያመጣ ይችላል? መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት በመሄድ በኩረ ጽሑፋትን ለመመርመር ብርታቱን ከየት ሊያገኝ ይችላል? የሕይወት ፍልስፍናውን ለማጥለል ሊቃውንትን መጻሕፍት በምን ጉልበት ይመረምራል? መጠይቃዊ ህይወትንስ የጉዞ መስመሩ እንዴት ማድረግ ይቻለዋል? ይህን እንቆቅልሽ በትክክል ሳንፈታና ሳናስፈታ ትውልዱን በትክክል ማገልገል እንችላለን ማለት ሲበዛ ዘበት ነው።ይህ ሁነኛ ጥያቄ በትክክል የማይመለስ አገልግሎት ለትውልዱ ነቀርሳ ፍቱን መድኀኒት ሊያመጣ አይችልም።አባይ ነባይ [ዶ/ር Tesfaye Robele ፤
    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
    7,060114218621Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    29 Jul, 06:25

    በእነዚህ ቍጥሮች ልታገኙን ትችላላችሁ:-09213192990911463670
    6,7702243Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    28 Jul, 06:12

    “ሰማያዊ ሥጋ” ተስፋዬ ሮበሌ“ሰማያዊ” ሥጋ የሚባለው ኑፉቄ የተክሌ ዘሀገረ ጮማ እምኒ ግኝት ነው! ዛሬ በዓለም ላይ ይህን ትምህርት የሚያስተምር ብቸኛ የዓለማችን ድርጅት የኢትዮጵያው “Only Jesus” ኑፋቄ ነው!አረንጓዴው መጽሐፍ ስለ ሰማያዊ ሥጋ ሰፊ ትምህርት አለው (ገጽ 377-446)!አንብቡ፤ አስነብቡ! የወንጌልን እውነት ጠብቁ ፤ አስጠብቁ!ለበለጠ መረጃ እነዚህን ስልኮች ተጠቀሙ:-09213192990911463670
    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
    7,520812211Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    27 Jul, 08:30

    ጠቃሚ መረጃ!ብዙዎች እውነትን እያወቁ ውሸትን እያፈረሱ ነው!እርስዎም በአካባቢዎ ብርሃንና ጨው ይሁኑ!አረንጓዴው መጽሐፍ በብዙ የአገሪቱ አካባቢዎች በትጋት እየተጠና ነው! በእናንተም አካባቢ ማጥናት የምትፈልጉ ሰዎች ተሞክሮቸውን የሚያጋሩ ወገኖችን ልናገናኛችሁ እንችላለን!
    5,23044284Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    27 Jul, 08:30

    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
  • Dr. Tesfaye Robele

    27 Jul, 08:30

    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
  • Dr. Tesfaye Robele

    27 Jul, 08:30

    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
  • Dr. Tesfaye Robele

    15 Jul, 20:22

    ዐርብ ዕለት ጥናታዊ ጽሑፍ አቀርባለሁ! የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ለዐሥራ ሦሰተኛ ጊዜ በአትላንታ ባዘጋጀችው ዐውደ ጥናት ላይ፣ “የቤተ ክርስቲያን አባቶች (አብዛኞቹ) የውሃ ጥምቀት ለድነት ወሳኝ ነው ማለታቸው፣ የውሃ ጥምቀት የድነት ቅደመ ሁኔታ አይደለም ከሚለው ከወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት አስተምህሮ አንጻር እንዴት ይብራራል!” ለሚለው ጭብጥ ታሪካዊና ነገረ መለኮታዊ ትንታኔ አቀርባለሁ! ይህ ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ነው የምትሉ የአትላንታ ነዋሪዎች በዚህ ዐውደ ጥናት ተሳተፉ!
    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
    6,8407913741Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    14 Jul, 07:27

    የዕቅበተ እምነት መጻሕፍት ለተማሪዎች እንዲደርስ እንፈልጋለን የምትሉ፣ በዚህ GoFundMe እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጠይቃችኋለን! https://gofund.me/303724e1d 👆 👆 👆 See less
    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
    5,440305Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    9 Jul, 17:02

    ጽሑፎቼን ከሚከተለው ደረ ገጽ ላይ በቀጥታ በነጻ ማንበብ ትችላላችሁ!https://substack.com/@tesfayerobele951743?r=1rik0m&utm_medium=ios&utm_source=stories&shareImageVariant=light
    SubstackTesfaye Robele | Substack“I am the father of eight children—four biological and four adopted—and a Christian apologist and philosopher focusing on philosophy, theology, and moral philosophy. I am especially interested in the philosophy of Alvin Plantinga (‘Alvinized’).”
    7,8702642Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    9 Jul, 06:07

    የዕቅበተ እምነት አገልግሎት ዕውቅና ፕሮግራም (ባለፈው ዓመት) Jul 27, 2025https://youtu.be/cQCCZNHWkiM
    YouTubeየዕቅበተ እምነት አገልግሎት ዕውቅና ፕሮግራም (ባለፈው ዓመት) Jul 27, 2025ባለፈው ዓመት የዕቅበተ እምነት አገልግሎታችን ፕሮግራም ይህን ይመስል ነበር (July 27, 2025)።
    7,430261Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    8 Jul, 17:42

    ይህ GoFundMe የተከፈተው ለመጻሕፍት ሥርጭት ነው! በተለይ የኮሌጅ ተማሪዎች እነዚህን የዕቅበተ እምነት መጻሕፍት እንዲያገኙ ነው! ስለዚህ በዚህ ትልቅና ክቡር ተግባር ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል! ጌታ ይባርካችሁ!https://gofund.me/8da28cf61
    6,9204492Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    6 Jul, 18:36

    ተጋባዛችኋል!
    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
    7,3904395Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    17 Jun, 16:01

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው! ከተስፋዬ ሮበሌ
    9,10013428105Open in Telegram
  • Dr. Tesfaye Robele

    17 Jun, 16:01

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው! ከተስፋዬ ሮበሌ
    Image from a post by Dr. Tesfaye RobeleImage from a post by Dr. Tesfaye Robele
    7,14052111Open in Telegram