Latest posts

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
22 Sept, 03:49
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም የማቴዎስ ወንጌል ም 18 ፥ 15 - 19መልካም ዕለተ ሠሉስ !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
21 Sept, 16:26
ከ15 ዓመታት በላይ የፈጀው የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል ሕንፃ ቤተክርስቲያን ቡራኬ ተከናወነ።@EOTC TV

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
21 Sept, 03:03
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም የሉቃስ ወንጌል ም 21 ፥ 12 - 21መልካም ዕለተ ሰኑይ !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
20 Sept, 17:50

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
20 Sept, 17:50
የአጼ መስቀል ተቀጸል ጽጌ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ፣ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል!
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
20 Sept, 03:30
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም የማርቆስ ወንጌል ም 4 ፥ 24 - 39መልካም ዕለተ ሰንበት !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
19 Sept, 07:11
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም የማቴዎስ ወንጌል ም 7 ፥ 24 - 29መልካም ዕለተ ቀዳሚት !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
18 Sept, 06:27
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም የማቴዎስ ወንጌል ም 23 ፥ 29 - 39መልካም ዕለተ አርብ !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
16 Sept, 03:16
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ.ም የዮሐንስ ወንጌል ም 12 ፥ 36 - 50መልካም ዕለተ ረቡዕ !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
14 Sept, 03:21
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም የዮሐንስ ወንጌል ም 10 ፥ 1 - 22መልካም ዕለተ ሰኑይ !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
13 Sept, 05:06
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም የዮሐንስ ወንጌል ም 1 ፥ 15 - 38መልካም ዕለተ ሰንበት !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
12 Sept, 08:57
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም የማርቆስ ወንጌል ም 6 ፥ 14 - 30መልካም ዕለተ ቀዳሚት !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
11 Sept, 03:34
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም የማቴዎስ ወንጌል ም 11 ፥ 1 - 20መልካም ዕለተ አርብ !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
10 Sept, 17:16

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
10 Sept, 17:15edited
የብፁዕ አቡነ ሄኖክ የደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የአዲስ ዓመት መልእክት ! በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አንድ አምላክ አሜን "ወይቤ ዘይነብር ዲበ መንበሩ “ናሁ እገብር ኵሎ ሐዲሰ”፤ በዙፋንም የተቀመጠው “እነሆ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ፡” አለ ………“ ራእይ ፳፩፥፭https://www.facebook.com/share/p/1BF7mZRAFN/?mibextid=wwXIfr
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
10 Sept, 15:20

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
10 Sept, 15:20
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፤በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፣ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣ በሕመም ምክንያት በየፀበሉና በየሆስፒታሉ ያላችሁ፣ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያት በሙሉ፣በየዓመቱ የይቅርታ እጁን እየዘረጋ የሚመግበን እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ሁለት ሺሕ ዓሥራ ስምንት ዓመተ ምሕረት ወደ ዘመነ ሉቃስ ሁለት ሺሕ ዓሥራ ዘጠኝ ዓመተ ምሕረት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ! “ወይእዜኒ ነስሑ ወተጠመቁ፤ ወይደመሰስ ለክሙ ኃጢኣትክሙ፤ ወይመጽእ ለክሙ መዋዕለ ሣህል እምቅድመ ገጹ ለእግዚአብሔር፤ከጌታ ፊት የመጽናናት ዘመን እንዲመጣላችሁ፣ ኃጢአታችሁም እንዲደመሰስ አሁንም ንስሐ ግቡ ተመለሱም” (የሐ.ሥራ ፫፡፲፱)የሰው ልጅ በስሑት ስራውና አእምሮው ምክንያት የኃጢአት ማዕበል በሚያናውጠው ባሕረ ዓለም እንደሚኖር ይታወቃል፤ የዓለሙ ባሕር በማዕበሉ በተናጠ ቁጥር በመርከቡ ተሳፍረው የሚጓዙ ሁሉ ጭንቀት ላይ መውደቃቸው የማይቀር ነው፤ በዚህ ጊዜ የሚያጽናና የቊርጥ ቀን ረዳትና ኃይል ያስፈልጋቸዋል፤ ሆኖም ረዳት በፍጥነት እንዲደርስላቸው መጮኽና መጣራት ከነሱ ያስፈልጋል፤ የምንኖርባት ዓለም ወይም ፕላኔት የክፋትና የጭካኔ ማዕበል በእጅጉ
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
9 Sept, 05:12
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ጳጕሜን 4 ቀን 2018 ዓ.ም የማቴዎስ ወንጌል ም 18 ፥ 23 - 35መልካም ዕለተ ረቡዕ !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
6 Sept, 07:50
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ጳጕሜን 1 ቀን 2018 ዓ.ም የሉቃስ ወንጌል ም 17 ፥ 11 - 37መልካም ዕለተ ሰንበት !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
5 Sept, 04:43
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የማርቆስ ወንጌል ም 1 ፥ 1 - 9መልካም ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት !#ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.