Latest posts

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
21 Sept, 15:25
ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
20 Sept, 09:04
👉(ሩቃ ሸረኢያህ)👈መዲና እና ሪያድ ሩቃ የምትፈልጉ ወንድሞች አሉ እና ደውሉ ሰሞኑንመዲና ቀጥታ ስልክ 0506443571 ወይም 0554956898 0547254794ሪያድ ቀጥታ ስልክ 0543778609 0597674982 በዋትሳፕ ኢሞ ቴሌግራም ደውሉ
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
18 Sept, 14:45
📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
11 Sept, 12:00
ማሳሰቢያ ❌❌ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ wave ስትገቡ እያያችሁ ግቡ እባካችሁ በስመ waver ቻናላችሁ የኢኸዋን እና ተክፊር ሀጃዊራ ቅልቅል ያለ ነገር እየተለቀቀ ነው ያለው እኛ በነፃ wave የምናሳድገው ጥርት ያለ ዳዕዋ በሰለፎች መንገድ ታሰፋፋላችሁ በሚል ነው ። ካልሆነ ምን ጥቅም አለው ሰለዚህ ቻናላችሁ ላይ የሚለቀቅ wave ከሱና የወጣ ከሆነ ከእኛ Wave የምናስወጣ መሆኑን እንገልፃለን ።እስከ አሁን ጥርት ያለ የሱና ሰዎችን የሰበሰቡት ከእኛ ውጭ አንድ ነው የማቀው ሌላው እጂግ የተበላሸ ነው ። ሰለዚህ እናተርፋለን እያልን እንዳንከስር ልብ እንበል።ከታች ያሉትን ሁሉቱን waver ለመጠቀም ሞክሩ ። 👇👇👇@Darutewhiid_wave@Selefya_wave
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
9 Sept, 15:10edited
ከኢቶ ነው የሚፈለገውየስራ ማስታወቂያ አንድ ጠለብ አለኝ የወንድ በግ ስራ ነው በሚታወቅ ሰው ቋንንቋ የሚችል ይሁንበውስጥ ፃፉ👉@Jemalabuaymen1,270Open in Telegram
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
9 Sept, 05:07
forwarded from @fkr_eske_jenet
✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን!✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን።🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል።✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል?ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪✔️ ማሳሰቢያ፦ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን።👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
8 Sept, 09:44
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡1,100Open in Telegram
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
7 Sept, 01:54edited
የጧት ግብዣየ አቡ አይመን🌹
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
4 Sept, 13:00
forwarded from @fkr_eske_jenet
🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
1,000Open in Telegram
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
4 Sept, 01:14
አንድ ወንድ ልጅ ለትዳር ካሰባት ሴት ልጅ ምኗን ነው ማየት የሚፈቀድለት?!
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
3 Sept, 10:44
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡1,280Open in Telegram
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
1 Sept, 23:37edited
የሰለፊያ ሴት መለያ💪
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
1 Sept, 15:53
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡1,320Open in Telegram
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
31 Aug, 15:11



2,290Open in Telegram
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
31 Aug, 14:52
forwarded from @menhaju_aslfya
ምርጥ ምርጥ አበባዎችም አሉ ለስጦታ ከፈለጋችሁ❤️0507019957
1,070Open in Telegram
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
31 Aug, 14:52
forwarded from @menhaju_aslfya





قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
31 Aug, 14:25
forwarded from @sobrarabic
✅ ማስታወቂያሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት አዲስ ምዝገባ ጀምሯል ! 🟢አረብኛ ቋንቋን ቁርዓንን እንዲሁም የተለያዩ የውጭ ቋንቋዎችን በቀላሉ እና ጥራት ባለው መንገድ መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት ለእርስዎ በተሻለ ዝግጅት አጠናቆ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል! ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ብቁ በሆኑ መምህራን እና ምቹ በሆነ የትምህርት ሰዓት እናስተምራለን።🌟 የምንሰጣቸው ትምህርቶች 👇❶ ቃኢደቱ ኑራንያ ❷ አረበኛ ፅሁፍ (ኸጥ) ❸ ቁርዓን ንባብ ❹ ተጅዊድ ❺ አረበኛ መሰረታዊ ንግግር ❻ ሶርፍ ❼ ነህው ❽ በላጋ ❾ መንጢቅ ❿ እንግሊዝኛ ❶❶ የፈረንሳይ ቋንቋ ❶❷ የቱርክ ቋንቋTelegramሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርትمرحباً بكم في قناة "صبر"! وجهتكم لتعلم اللغة العربية بسهولة وإتقان من الصفر እንኳን ወደ ሶብር አረብኛ ቋንቋ ት/ቤት በሰላም መጡ! የአረብኛ ቋንቋን ከመሠረቱ በቀላሉ እና በጥራት የሚማሩበት ትክክለኛ ቦታ ነው ። ለመመዝገብ ➥ @Sobrarabic_bot ይጠቀሙ ።
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
30 Aug, 15:02
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።ከጀነት በሮች ውስጥ ፆመኞች ብቻ የሚገቡበት ልዩ በር ረያን ይባላል ።
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
28 Aug, 15:45
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ማነው ?1,020Open in Telegram
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
28 Aug, 08:46
forwarded from @fkr_eske_jenet
🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
