gram news
አዶናይ channel avatar

አዶናይ

@thedayofpentecost

በዚህ ቻናል በኩል የታረደውን የእግዚአብሔር በግ እያከበርን ፣ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት በውስጥ ሰውነታችንን በሀይል እንበረታለን። መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው 🥰 @AdonaiComments_bot

ProjectsENReligion

7,310subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • አዶናይ

    20 Sept, 03:14edited

    የማንም ሰው እጅ አለበት የማይባልበት ፤ በራሱ በእግዚአብሔር ብቻ የሚጠረጠር ህይወት እግዚአብሔር ይስጣቹ !
    439459311Open in Telegram
  • አዶናይ

    17 Sept, 17:16edited

    በነገራች ላይ እንደዚህ አመቱን በሙሉ ሊደመጡ በሚችሉ መአት መዝሙሮች ታንበሸብሹኛላቹ ብዬ አላሰብኩም ነበር 🥰 ለማንኛውም እስካሁን ሁሉንም መዝሙሮች ሰምቻቸው አልጨረስኳቸውም ፤ ስጨርስ የቀረልኝን አካፍላቿለሁ ሁላቹንም ግን እግዚአብሔር ድራሻቹን ብርክርክ ያድርግልኝ 😊
    Image from a post by አዶናይImage from a post by አዶናይImage from a post by አዶናይImage from a post by አዶናይ
    68719642Open in Telegram
  • አዶናይ

    14 Sept, 18:55

    " እንዲሁ ርዕስ ሳንቀይር ገና የፀጉር ቀለም እንቀይራለን "ሰሞኑን ህሉ ስትል የሰማሁት ቃል ነው ...ያርግልን በኢየሱስም 🙏
    Image from a post by አዶናይImage from a post by አዶናይ
    9373219732Open in Telegram
  • አዶናይ

    12 Sept, 16:31edited

    የተነካቹበትን መዝሙር ጋብዙኝ 🥰ባሳለፍነው 2018 አመት ውስጥ በጣም ደጋግማቹ የሰማቹት እና ህይወታቹ ላይ ትልቅ ለውጥ ካመጡ መዝሙሮች ውስጥ አንዱን መርጣቹ በ 👉@AdonaiComments_bot በኩል ላኩልኝ ... የምትልኩልኝን እያንዳንዱን መዝሙሮች ሰማቸዋለሁ በጣም የተነካሁበት መዝሙር ደግሞ ነገ በዚሁ ቻናል ላይ እለቅላቿለሁ።👉 @AdonaiComments_bot
    1,180154Open in Telegram
  • አዶናይ

    10 Sept, 19:08edited

    2018 እንዴት ነበር?እኔ በበኩሌ በህይወቴ ትልቅ ለውጥ ካየሁባቸው አመታቶች ውስጥ አንዱ 2018 ነበር ማለት ይቻላል በእርግጥ በሌላ በኩል ብዙ ተስፍ የሚያስቆርጡ ሁኔታዎች ውስጥ ያለፍኩበት አመትም ነበር ፤ በህመም ምክንያት Hospital መግባት ፣ የአንዳንድ businesoche Fail ማድረግ ፣ በህይወቴ ብዙ ነገሮች እንዳሰብኳቸው አለመሆናቸው ጌታን " ለምን ግን " እንድለው እድል ቢሰጡኝም ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ላይ ሁሉም እኔ ተጎዳሁባቸው ያልኩባቸው ነገሮች ሁሉ ለመልካም ሆነውልኝ አይቻለሁ፤ ከሁሉም ነገሮች በላይ ግን የእግዚአብሔርን ምህረት የጠገብኩበት አመት ነበር ፤ ስለ 2018 እግዚአብሔር በብዙ ይመስገን 🙏
    1,3905911632Open in Telegram
  • አዶናይ

    8 Sept, 17:22

    በ 2018 ሁላችንም በህይወታችን ያየናቸው ፣ መልካምም ይሁኑ መጥፎ ገጠመኞች ይኖሩናል ብዬ አስባለሁ ነገር ግን እያንዳንዳችን በየቀኑ ያየናቸው የምህረት ቀኖች እንደነበሩን ግን አንረሳም🙌🏼 ገና ከጅምሩ አመቱን የበረከት ፣ የመስፍት ብለን ብንጀምርም በስተመጨረሻ ግን እኛ ካወጅናቸው ቃሎች በላይ እርሱ ያወጀልን ምህረት በልጦ 2018 ትን በሚያስደንቅ ምህረት ጨረስነው🙏ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    1,60042161091Open in Telegram
  • አዶናይ

    6 Sept, 17:09edited

    ከአንተ ርቆ ሰው እንዴት እንደሚኖር እኔ አይገባኝም ትምክቱ ምን ይሆን🤷 ከህልውና ውጪ እልፍ ከሚያጅበኝ በመገኘትህ ውስጥ የተጣልኩ ያድርገኝ🙌🏼
    1,67068129632Open in Telegram
  • አዶናይ

    3 Sept, 17:07edited

    🎙️ መሥዋዕት ይህን መዝሙር ሁላቹም ትኩረታቹን ሰብስባቹ ከልባቹ ብትሰሙት ደስ ይለኛል፤ ጌታ በቃላችን ከምንዘምርለት መዝሙሮች በላይ ህይወታችን ለሱ ሲዘምርለት ማየት ይፈልጋል፤ ያምልከው ሰው የማያውቀው ኑሯችን ፤ ይዘምርለት የጓዳ ህይወታችን ። @thedayofpentecost @thedayofpentecost
    2,06023921Open in Telegram
  • Channel photo updated

    1 Sept, 18:08

  • አዶናይ

    30 Aug, 17:08edited

    ገና በለሊት ቤት መቀመጥ አላስችል ብሏት የህይወቷን መምህር ፍለጋ ምንም በሌለበት መቃብር ስፍራ ላይ ብቻዋን እያለቀሰች 😭 በአይኖቿ አስሬ የተከፈተውን መቃብር ታያለች የምትፈልገው መምህሯ ግን በቦታው የለም ፤ የኢየሱስን ከመቃብር መጥፋት ለማየት ከማርያም ጋር የመጡት ሌሎች ደቀ-መዛሙርት መቃብሩ መከፈቱንና የኢየሱስ ስጋ ከቦታው አለመኖሩን ከማየት ባለፈ እንደዚች ሴት የጌታ አለመኖር ጥያቄ አልሆነባቸውም መግደላዊት ማርያም ግን እርሱ እኮ ሞቷን ብለው የነገሯትን ረቡኒዋን ፍለጋ አይኖቿ እረፍት አጥተዋል በዚህ ሁሉ የጭንቅ ፍለጋ ውስጥ ግን አንድ ለማመን የሚከብዳትና የምታውቀውን ውብ ድምፅ ከበስተ ኃላዋ ሰማች " ማርያም " የሚል ድምጽ ፤ ይሄ ድምፅ ጥያቄዎቿን ሁሉ የሚመልስላት የምቶደው የመምህሯ ድምጽ ነበር... ማርያም በጣም በሚያስፈራ በመቃብር ስፍራ አጥብቃ የፈለገችው የህይወቷ መምህር በስተመጨረሻ ራሱን በትንሳኤ አካል ገለጠላት፤ ከዛም ይህ ቃል የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ብቻ ሳይሆን የሚሰራ ህያው ቃል እንደሆነ ለአለም ህዝብ በተግባር አሳየች !"እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።" — Jeremiah 29:13@thedayofPentecost @thedayofPentecost
    2,430215441Open in Telegram
  • አዶናይ

    29 Aug, 17:30

    Dollar መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ Username 👉@Beloved_ELA በኩል በታማኝነት ግብይት ማድረግ ትችላላችሁ፤100% Trusted@Beloved_ELA
    2,1706211Open in Telegram
  • አዶናይ

    28 Aug, 16:58edited

    የሰው ልጅ ትልቁ ኪሳራ የእግዚአብሔርን መገኘት ማጣት ነው!እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት መጥፎ ኪሳራ ይጠብቃቹ 🙏
    2,40047176421Open in Telegram
  • አዶናይ

    24 Aug, 16:56

    🎙️ መሥዋዕትይህን መዝሙር ሁላቹም ትኩረታቹን ሰብስባቹ ከልባቹ ብትሰሙት ደስ ይለኛል፤ጌታ በቃላችን ከምንዘምርለት መዝሙሮች በላይ ህይወታችን ለሱ ሲዘምርለት ማየት ይፈልጋል፤ያምልከው ሰው የማያውቀው ኑሯችን ፤ ይዘምርለት የጓዳ ህይወታችን ።@thedayofpentecost @thedayofpentecost
    3,180file1962211Open in Telegram
  • አዶናይ pinned «ስልካቹን ለተወሰኑ ቀናት ዘግታቹት ፣ በአለም ከሚሰማው ጫጫታ ራሳቹን አግልላቹ በጌታ እግሮች ስር በህልውናው ውስጥ ብቻቹን ሆናቹ ስታለቅሱ ራሳቹን ማግኘት አልናፈቃቹም 🙌🏼 ?»

    24 Aug, 16:25

  • አዶናይ

    20 Aug, 17:03

    በመንፈሳዊ ህይወታቹ ማደግ የምትፈልጉ ከሆነ ከምንም ነገር በላይ በየቀኑ ከምትሰሟቸውና ከምታያቸው ነገሮች ራሳቹን ጠብቁ ፤ እንዲሁም በየማህበራዊ ሚዲያው በየቀኑ ከሚበተኑ ቀልዶች ፣ ፊልሞች እና ከሌሎችም የእናንተን መንፈሳዊነት ከማያንፁ ሀሳቦች ተቆጠቡ ።ልቡን የሚጠብቅ ሰው ህይወቱን ይጠብቃል ፤ ልባቹን ጠብቁ !
    3,24058841Open in Telegram
  • አዶናይ

    10 Aug, 17:13

    ስልካቹን ለተወሰኑ ቀናት ዘግታቹት ፣ በአለም ከሚሰማው ጫጫታ ራሳቹን አግልላቹ በጌታ እግሮች ስር በህልውናው ውስጥ ብቻቹን ሆናቹ ስታለቅሱ ራሳቹን ማግኘት አልናፈቃቹም 🙌🏼 ?
    3,2306743181455Open in Telegram
  • አዶናይ

    8 Aug, 17:18

    ዋናውን ተስፍችንን እንዳትረሱት 🙌🏼ኢየሱስ ሊወስደን በቅርቡ ይመጣል !
    3,20057181371Open in Telegram
  • አዶናይ

    3 Aug, 17:02

    🎙️ፀሎቴ ጋሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ፣ ከእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዜ እንድነሳ፤ ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለሁ፤ባወኩህ ቁጥር እወድህና እዛው ከርማለሁ።ነፍሴ ጌታዋን ስትናፍቅ የምከፍትላት መዝሙር ነው፤ ይሄን መዝሙር እየሰማቹ ከጌታ ጋር ጊዜ አሳልፉ።@thedayofpentecost @thedayofpentecost
    3,830file20621Open in Telegram
  • አዶናይ

    3 Aug, 16:52

    ባወኩህ ቁጥር እወድህና እዛ እከርማለሁ 🙌🏼
    2,800314Open in Telegram
  • አዶናይ

    3 Aug, 16:49

    ከዛም ባለፈ በአንተ በራስ እደነቃለሁ
    2,820281Open in Telegram