gram news
ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች channel avatar

ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

@tikusjobs

ትኩስ የስራ ማስታወቂያ በየቀኑ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች ምንጭ ነው! መልዕክት ካለውዎት በዚህ ይላኩልን፡ @tikusjobsadmin #tikusjobs #EthiopiaJobs #AddisAbabaJobs #JobVacancyEthiopia #JobOpportunitiesEthiopia #EthiopianEmployment #Ethiop

ProjectsENJobs

71,257subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    3 Jun, 09:58

    💻 በቴክኖሎጂ ወገኖቻችንን እንፈልግ!ትናንት በምሥራቅ አርሲ በአሰኮ ወረዳ የተከሰተውን አሳዛኝ ሁኔታ ተከትሎ፣ የጠፉ ወገኖቻችንን ከቤተሰቦቻቸው ጋር የሚያገናኝ ቀላል የቴሌግራም ቦት (Bot) በዲጂታል ባለሙያዎቻችን አዘጋጅተናል። በአሁኑ ሰዓት በርካታ የደረሱበት ያልታወቁ ሰዎች በመኖራቸው፣ ይህ መድረክ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ሰብስቦ በፍጥነት ለማገናኘት ይጠቅማል።የቦቱ ሊንክ፦ @arsifinderbotእንዴት መጠቀም ይቻላል? ሊንኩን ተጭነው በመግባት Start የሚለውን ይጫኑ።ቤተሰብ የሚፈልጉ ከሆነ "ቤተሰብ ፈላጊ ነኝ" የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ፎርሙን ይሙሉ Telegram በራስ-ሰር ይመራዎታል።ስለ ጠፉ ወይም ስላሉ ወገኖች ማንኛውም መረጃ ካለዎት "መረጃ አለኝ" የሚለውን ተጭነው ያጋሩን።ለስራ ፈላጊ ወጣቶች ጥሪ፦ በቦቱ የሚመጡ መረጃዎችን በፈቃደኝነት ለመለየት፣ ለማጣራት (Data Verification) እና ለተጨነቁ ቤተሰቦች በስልክ ደውሎ መረጃውን ለማድረስ የምትፈልጉ ተመራቂዎች በውስጥ መስመር አግኙን።እባክዎ ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ የዜግነት ድርሻዎን ይወጡ። እውቀታችን ለወገናችን ድምፅ ይሁን!
    37,500210619975Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    2 Jun, 20:12

    ክቡራን ተከታተዮቻችን፤ ገጻችን የስራ ማስታወቂያዎችን እና የቴክኖሎጂ መረጃዎችን የሚያጋራ ቢሆንም፣ በምሥራቅ አርሲ አሰኮ ወረዳ በንፁሃን ወገኖቻችን ላይ የደረሰው አሰቃቂ ጭፍጨፋ እና መፈናቀል እጅግ አሳዝኖናል።እንደ አንድ የቴክኖሎጂ ባለሙያ/ማህበረሰብ፣ ከተጎዱት መካከል ከ280 በላይ የጠፉ ሰዎችን ለመፈለግ እና ለመርዳት የሚያግዝ የዲጂታል መድረክ (የፍለጋ ቦት/ድረ-ገጽ) በነፃ ለማልማት እያሰብን ነው። በዚህ አካባቢ ያላችሁ ወይም ታማኝ መረጃ ማድረስ የምትችሉ ወገኖች በውስጥ መስመር (Inbox) እንድታግዙን በትህትና እንጠይቃለን። ለሟቾች ፈጣሪ ገነትን ያውርሳቸው! ለዘመድ አዝማድ መጽናናትን እንመኛለን።
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    33,900684842127Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    1 Jun, 12:41

    "እኔ እኮ ተምሬያለሁ፣ ታዲያ ስራ ለምን አላገኘሁም?!"ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ስራ አጥተው ቤት መቀመጥ የብዙዎቻችን መራራ ህመም ሆኗል። ነገር ግን ማንም የማይነግረን እውነተኛው ምክንያት ምንድን ነው? ችግሩ የስራ መታጣቱ ነው ወይስ የእኛ አደገኛ አስተሳሰብ? ለአናጺው አንቶኒዮ የተነገረው ምስጢርስ ምን ነበር?📌 በድረ-ገጻችን ላይ ብዙዎችን ያስቆጣውን፣ ያከራከረውን እና እውነተኛውን መፍትሄ ያመላከተውን አዲስ ጽሑፍ አሁኑኑ ያንብቡ። የእርስዎንም አስተያየት በኮሜንት ያጋሩን!👇 ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ያንብቡ፡ 🌐 https://l1nq.com/k4al9u3
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    34,00063126Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    30 May, 09:56edited

    ‼️ የስራ ማስታወቂያ ‼️ 🏢 የድርጅቱ ስም = ትዊንክል የልጆች መጫወቻ 📌 አድራሻ = መገናኛ፣ ከደራርቱ ታወር ጀርባ፣ ቱሪስት ሳይት 40/60 ኮንዶሚኒየም 💼 የስራ መደብ = የመጫወቻ ስፍራ ሁለገብ ሰራተኛ (ደንበኞችን መቀበልና ልጆችን እንዴት እንደሚጫዎቱ መርዳት) 🎓 ትምህርት = አያስፈልግም 🗓 የስራ ልምድ = በአገልግሎት ሰጪ ድርጅት 1 ዓመት የስራ ልምድ ከልጆችን ጋር መጫወት እና መንከባከብ የምትወድ የስራ ሰዓት ጠዋት 3:00 - ማታ 2:00 🚻 ፆታ = ሴት 🚻 እድሜ 18 እስከ 25 አመት 🕒 የስራ አይነት = ሙሉ ቀን 👥 የሚፈለጉ ሰራተኞች ብዛት = 1 💰 ደመወዝ = በስምምነት 📩 ለማመልከት = በስልክ 0923563371 ወይም 0944121769 ይደውሉ 📞 የመገናኛ መረጃ = 0923563371 ወይም 0944121769 / anagawd@yahoo.com የንግድ ፈቃድ ያልው ነጋዴ ወይም የግል ወይም የመንግስት ሰራትኛ ተያዥ ያላትሰፈሯ: መገናኛ፡ ጉርድ ሾላ፡ ሾላ፡ ሀያ አራት፡ ሀያ አራት ወይም ለስራ ቦታው ቅርብ ለሆነች ብቻ
    33,7006714Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    26 May, 17:09

    የሥራ ማስታወቂያ የሴቫስቶፖል ሸማቾች የሕብረት ሥራ ማሕበር ብቁ እና ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች እንድታመለክቱ እንጋብዛለን። 1. የስራ መደብ፡ ሥራ አስኪያጅ (Manager) 2. ብዛት: 1 3. የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት 4. የሥራ ቦታ: ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ 5. ተፈላጊ ችሎታዎችና መስፈርቶች: Ø የትምህርት ዝግጅት፡ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በግብይት፣ በማኔጅመንት፣ በሆቴል ማኔጅመንት፣ ወይም በተዛማጅ የቢዝነስ መስክ ዲግሪ ያለው/ያላት። Ø የሥራው ዓላማ: የድርጅቱን ዕለታዊ ሥራዎች በብቃት ማስተዳደር፣ ሰራተኞችን መምራትና ማስተባበር፣ የአገልግሎት ጥራትን ማረጋገጥ እና የድርጅቱን ግቦች ማሳካት። Ø የስራ ልምድ፡ · በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ ቢያንስ 1 ዓመት የተረጋገጠ የሥራ አመራር ልምድ ያለው/ያላት። በተለይም በሆቴል አስተዳደር፣ በካፌ እና ተያያዥ መስኮች የስራ ልምድ ያለው ይመረጣል። · የሰዎች አመራርና ማደራጀት ብቃት ያለው/ያላት። · የፋይናንስ አስተዳደር እና የበጀት ቁጥጥር እውቀት ያለው/ያላት። · የደንበኞች አገልግሎት ጥራትን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ግንዛቤ ያለው/ያላት። · የችግር አፈታት እና ውሳኔ የመስጠት ችሎታ ያለው/ያላት። · በኮምፒውተር አጠቃቀም (በተለይም Microsoft Office) ጥሩ ችሎታ ያለው/ያላት። · ግንኙነት የመፍጠር እና ቡድንን የማነሳሳት ክህሎት ያለው/ያላት። 6. ደመወዝ: በስምምነት ሆኖ ማራኪ ጥቅማ ጥቅሞች ያሉት። 7. ለማመልከት
    35,4001061621Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    19 May, 15:33

    የስራ ማስታወቂያ
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    40,1006664Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    19 May, 09:28edited

    ኤስ ኤም ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቀጥሎ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟላ ሠራተኛን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡የስራ መደብ: ጁንየር የቢሮ ረዳት እና አስተባባሪ (Junior Office Assistant & Coordinator)የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት ሆኖ እንደሁኔታው የሚራዘምየት/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ፣ በሴክሬተሪያል ሳይንስ ወይም በተዛማጅ መስኮች ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላትየሥራ ልምድ፡ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ ጾታ፡ ሴትዋና ዋና የስራ ኃላፊነቶች - የቢሮ ስራዎች፡ ከባለሙያዎች የሚላኩ ፋይሎችን እና የንድፍ ስራዎችን ፕሪንት ማድረግ፣ ሰነዶችን በስርዓት መያዝ እና ደንበኞችን ማስተናገድ። - የውጭ ስራዎች፡ ቢሮውን ወክሎ ወደ ተለያዩ ተቋማት በመሄድ የቢሮ ጉዳዮችን በቅልጥፍና ማስፈጸም እና መከታተል። - ማስተዋወቅ እና ውል፦ የቢሮውን አገልግሎቶች ለደንበኞች ማስተዋወቅ እና የውል ስምምነቶችን ማመቻቸት።ችሎታ፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር (Word, Excel) እውቀት ያላት፣ ቀልጣፋ፣ የንግግር እና የተለያዩ ተቋማት ጋር ሄዶ ጉዳይ የማስፈጸም ብቃት ያላት።ደሞዝ፡ በስምምነት
    40,50010113822Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    11 Apr, 14:28

    እንኳን ለጌታችን ፣ ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መልካም ፋሲካ!
    53,30017344221655Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    26 Mar, 17:06

    for Electrical Enginers Only!
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    65,700103562Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    10 Feb, 14:26

    ተጨማሪ የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎችን ለመቅጠር የወጣር ማስታወቂያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎችን በመመልመል ላይ መሆኑ ይታወቃል። ቦርዱ ከታች በተዘረዘሩት በአማራ ክልል በሚገኙ ምርጫ ክልሎች ላይ መሥፈርቱን የሚያሟሉ ተጨማሪ የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎችን በመመልመል መቅጠር ስለሚፈልግ፤ የተያያዘውን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/recruitment በመጠቀም ከዛሬ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ የካቲት 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንድትመዘገቡ ቦርዱ ያሳውቃል። በምርጫ ክልል ጽ/ቤት ደረጃ ምዝገባ የሚካሄድበትን ቀን ቦርዱ ወደፊት ያሳውቃል።የምልመላ መሥፈርት፡-• ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣• የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣• የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣• የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ በሚያቋቁማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣• የክልሉን የስራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችሉ• የሥራ ቆይታ ፦ ለሁለት ወር፣• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    83,300246171210102Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    26 Jan, 14:50

    የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የመምህራን እና ቴክኒካል አሲስታንስ የስራ ማስታወቂያ
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    77,50062165Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    24 Jan, 10:07

    ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የስራ ማስታወቂያ
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    72,0005114742Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    18 Jan, 18:01

    እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንላችሁ!
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    60,2007624162Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    18 Jan, 07:36

    ትላንት ማለዳ በአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አካባቢ የታየው ትዕይንት ልብን የሚሰብርና የሀገራችንን ትልቁን ማህበራዊ ህመም ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። ባለስልጣኑ ለ48 ክፍት የስራ መደቦች ብቻ ባወጣው ጥሪ መሰረት፣ ስራ ፍለጋ የወጣው በሺዎች የሚቆጠር ወጣት አካባቢውን አጥለቅልቆት አርፍዷል። ይህ ምስል ዝም ብሎ ሰልፍ አይደለም፤ ይልቁንም በወጣቶቻችን ትከሻ ላይ ያለውን የኑሮ ጫና እና የስራ ጥማት በግልፅ የሚናገር ትልቅ አዋጅ ነው። ​ጥቂት የማይባሉ ወጣቶች ለዚያች ለአንዲት የስራ እድል ሲሉ ማለዳውን ብርዱን ተቋቁመው በሰልፍ ሲጠበቁ አርፍደዋል። ነገር ግን ለ48 ወንበሮች በሺዎች የሚቆጠሩ መመዝገባቸው፣ በሀገራችን ያለው የስራ አጥነት ችግር ምን ያህል አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደደረሰ ያሳያል። ወጣቱ ዝግጁ ነው፣ ጉልበትና እውቀት አለው፤ የሚጎድለው ግን ያንን አቅሙን የሚጠቀምበት መድረክ ነው። ይህ ትዕይንት ለፖሊሲ አውጭዎች ትልቅ የቤት ስራ የሚሰጥ ነው። ​ስራ አጥነት የቁጥር ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅ ክብርና ተስፋ ጉዳይ ነው። እንዲህ ያለውን ሰፊ ክፍተት ለመሙላት መደበኛ ከሆነው አሰራር ወጣ ያለ እና ወጣቱን በተግባር ተጠቃሚ የሚያደርግ መፍትሄ ከመቼውም ጊዜ በላይ ያስፈልጋል። የእነዚህን ወጣቶች አይን ስንመለከት፣ ነገን በተሻለ ተስፋ እንዲጠብቁ የሚያደርግ ተግባራዊ እርምጃ መጠበቃችን ተገቢ ነው። @ኢትዮ ሊድ
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    50,00016135109Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    7 Jan, 08:59edited

    የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን (ለመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር) ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።በክፍት ቦታዎች መወዳደር የምትፈልጉ ፤ ዝርዝር መረጃውን ከታች ከተቀመጠው ሰንጠረኝ ይመልከቱ!ለመመዝገብ ደግሞ መስፈንጠሪያውን ( ሊንኩን) ይጠቀሙ።መልካም እድል!የምዝገባ አድራሻ፦ https://forms.gle/nJD7Z51ekJYSH3uZ8
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    51,9008428115Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    5 Jan, 17:22edited

    የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስራ ማስታወቂያ
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    46,400668Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    29 Dec 2025, 10:24

    የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለማከናወን በርካታ የቅድመ ምርጫ ተግባራት እያከናወነ ይገኛል። በመሆኑም ቦርዱ ምርጫ የሚያስፈጽሙ ገለልተኛ የምርጫ ጣቢያ ሠራተኞችን በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል።በዚኽም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የምታሟሉ በሁሉም ክልሎች ላይ “በምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚነት” ማገልገል የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፤ ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/recruitment በመጠቀም ከታኅሣሥ 19 እስከ ታኅሣሥ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንድትመዘገቡ ቦርዱ ያሳውቃል።የምልመላ መሥፈርት፡-• ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣ • የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣ • የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣ • የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ በሚያቋቁማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣ • የክልሉን የስራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችሉ • የሥራ ቆይታ ፦ ለ2 ወር፣ • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ታኅሣሥ 19 ቀን 2018 ዓ.ም.
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    63,400145357743Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    29 Dec 2025, 09:52

    የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ39 የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    56,200304Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    29 Dec 2025, 09:48

    የንብ ባንክ የስራ ማስታወቂያ
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    37,80027Open in Telegram
  • ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

    27 Dec 2025, 16:58

    አማራ ክልል ጤና ቢሮ #341 ጤና ባለሙያዎች በዜሮ ልምድ የቅጥር ማስታወቂያየሙያው ዓይነት ተፈላጊ ብዛት Health officer 15 Pharmacy professional 20 Pharmacy technician 10 Laboratory technologist 20 Laboratory technician 10 Nurse professional 30 level 4 nurse 10 Midwifry professional 20 Midwifery level 4 10 Anesthetics professional 20 Anesthesia level 5 33 Environmental helth degree 10 Environmental health diploma 23 Radiographer degre 15 Radiographer diploma 10 Health extension 40 Psychiatry professional 10
    Image from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎችImage from a post by ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
    39,00010812Open in Telegram