gram news
TIKVAH-ETHIOPIA channel avatar

TIKVAH-ETHIOPIA

@tikvahethiopia

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @TikvahEthMarketingBot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 ​@tikvahuniversity @tikvahethAfaanOromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna

ProjectsENPolitics

1,620,000subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • TIKVAH-ETHIOPIA

    23 Sept, 18:21

    ' ቅጠል ተራ ' የተጀመሩት ህንጻዎች 9ኛ ወለል ላይ መድረሳቸው ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፥ የዛሬ ሁለት ወር የተጀመሩት የቅጠል ተራ የቤቶች ግንባታ ፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን ገልጸዋል። በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቅጠል ተራ የተጀመሩት ህንጻዎች 9ኛ ወለል ላይ መድረሳቸውን ከንቲባዋ አመልክተዋል። " ቦታውን ከማጽዳት ጋር በተያያዘ የዛሬ ወር የተጀመሩ ህንጻዎች 4ኛ እና 5ኛ ወለል
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    111,0001,200191123392420Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    23 Sept, 17:08

    ‎" ግለሰቡ ' ተሰድቤያለሁ ሰው እገድላለሁ ፤ እኔም እራሴን አጠፋለሁ ' በሚል ' ቤተሰቦቼ የሚያለቅሱበትን የሀዘን መግለጫ ባነር ነው ያሰራሁት ' ነው ያለን " - የሰሜን ቤንች ፖሊስ አዛዥ ‎ ‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በቤንች ሼኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ኦቃ ቀበሌ ልዩ ስሙ ሚዳ በተባለ አካባቢ የራሱን " ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ " የሚል የሐዘን መግለጫ ባነር በማሰራት፣ የተቀየመውን ሰው ገድሎ ራሱን ለማጥፋት ሲዘጋጅ የነበረ ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ዘለቀ ኮሺካ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። ‎ ‎ኢንስፔክተር ዘለቀ እንደገለፁት ድርጊቱን የፈጸመው አቶ ማሌች ሚቲኩ ገተራሻ የተባለ የ31 ዓመት አባወራ እና የሁለት ልጆች አባት ነው።አቶ ማልች ከተጣላው አካል ጋር በነበረው አለመግባባት ግለሰቡ " ሟርተኛ " ሲል ሰድቦኛል በሚል በትናንትናው ዕለት መስከረም 12/2019 ዓ/ም በቂም በቀል ተነሳስቶ ግለሰቡን ለመግደልና እራሱንም ለማጥፋት አቅዶ ለዚሁ እቅዱ ማስፈጸሚያ ይረዳው ዘንድ የራሱን የሐዘን መግለጫ ባነር በቅድሚያ አሳትሞ በማምጣት በዕለቱ መጠጥ እየጠጣና በማስፈራሪያዎች ሲፎክር ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መያዙን ገልፀዋል። ‎ ‎ግለሰቡ በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ " ባነሩን ያዘጋጀሁት ቤተሰቦቼ እኔን እያሰቡ እንዲያለቅሱበት ነው " በሚል ለፖሊስ ቃሉን መስጠቱን ያነሱት ​የፖሊስ አዛዡ ድርጊቱ በአካባቢው አዲስና ያልተለመደ በመሆኑ ለህብረተሰቡ ግንዛቤና ማስጠንቀቂያ እንዲሆን በሚዲያ ማውጣታቸውን አስታውቀዋል። ‎ ‎​በአሁኑ ወቅት ተጠርጣሪው በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የሚገኝ ሲሆን ጉዳዩ በሕግ አሰራር መሠረት የሚኖረውን ቀጣይ አካሄድ ከሚመለከታቸው የሕግ አካላት ጋር እየተመረመረ ይገኛል ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድተዋል።ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሀዋሳ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም@tikvahethiopia
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    163,0001,55053343311313Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    23 Sept, 16:43edited

    ህወሓት ከተለያዩ ኃይሎች ጋር ጥምረት መፍጠሩ በገለጸ በቀናት ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ውጊያ ተቀስቅሷል። ለወራት በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የከረመው የትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢ አሁን ወደ ሙሉ ውጊያ እየገባ ነው ተብሏል። የፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለሥልጣን እና የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ፥ ህወሓት ሙሉ ጥቃት መክፈቱን ገልጸዋል። " በትግራይ ሌላ ዙር
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    162,0001,110467111835834Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    23 Sept, 16:39

    " የጦርነቱን ሸክም እንዲሸከሙ ኤርትራ አሰልፋቸዋለች ! " - አቶ ጌታቸው ረዳ የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና የአሁኑ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የኤርትራ መንግሥት ከግብፅ ጋር በመሆን የምስራቅ አፍሪካን ሰላም ለማናጋት እና ቀጣናውን ለማተራመስ እየሠራ መሆኑን ተናግረዋል። ይህን ያሉት ከ " Pulse of Africa " ጋር ባደረጉት
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    150,00075239271604334Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    23 Sept, 16:38

    ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት🌻 የአዲስ ዓመት 25% ቅናሽ ከነሐሴ 27/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 21/2019 ዓ.ም🌻12ኛ ዙር ዓለም አቀፍ ግብይት እና ሎጂስቲክስ (Import/Export Business and Logistics) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን። 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 የህጋዊ አስመጪ እና ላኪ ለመሆን ምዝገባ፣ ፍቃድ እና ብቃት ሰርተፍኬት አወጣጥ 👉 የዓለም አቀፍ ንግድ የክፍያ ዓይነቶች እና አሰራርን ኤሊሲ (LC)ን ጨምሮ 👉 የንግድ የሰነድ አይነቶችን ፤ አዘገጃጀት እና አሰራርን ከአንድ መስኮት ( ESW) ሲሰተም አጠቃቀም ጋር አካቶ ይሰጣል።☎️ 0906777799 / 0906777755አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.comFacebook Telegram Tiktok
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    130,00067111Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    23 Sept, 16:38

    🌻 AMAZON FASHION 🌻 🌻 አዲስ አመት አዲስ ዕቃ🌻🌻👉 1ኛ ደረጃ orginal quality ጨርቅ ሱሪ ከ2500 እስከ 4ሺ፤ 👉 ሙሉ ልብስ ከ15ሺ እስከ 23ሺ የተለያዩ ሱፎች ። 👉ባለ ሁለት ቁልፍ ሁሉም ሊኖረዉ ሚገባ (solid black,midium grey,blue black,charcol) ከለሮች ብዙ አማራጭ አሁንም አሉን። 👉 ለድርጅት አስተያየት አለዉ። ሳይመረጥበት እና ሳያልቅቦት ይምጡ። ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ፎቶዋቸው ተለቀዋል። follow ያድርጉ ከፎቶቹ ላይ ይምረጡ። በ2ሺ 500ም ኳሊቲ ሸሚዞች አለን፤ አሪፍ ኮቶችንም አስመጥተናል፤ በርካታ አማራጭ ስላለን ለብዛት ፈላጊዎች በብዙ አማራጭ አለን።አድራሻ :-ፒያሳ downtown ህንፃ ምድር ላይ ☎️ 0911072936 / 0919339250/ 0948547080 https://t.me/joinchat/AAAAAEc8iQJX1Zjgepjq1w
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    143,000148854Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    23 Sept, 14:16

    አንጋፋው ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ ትናንት ምሽት 1 ሰዓት ገደማ በመኖሪያ ቤቱ በተመላላሽ ነርሶች የህክምና እርዳታ እየተደረገለት ሳለ በ83 አመቱ ከዚህ አለም በሞት መለየቱን ቤተሰቦቹን ዋቢ በማድረግ ሸገር ኤፍ ኤፍም 102.1 ሬድዮ ዘግቧል።ግርማ ነጋሽ " ምነው ተለየሺኝ " ፣ " የኔ ሀሳብ " ፣ " እንገናኛለን " ፣ " አልበቃኝም ገና " በሚሉና በሌሎች ተወዳጅ ዘፈኖቹ ይታወቃል፡፡ድምጻዊ ግርማ ነጋሽ በአዲስ አበባ ከተማ ፊት በር አካባቢ በ1936 ዓ.ም የተለወደ ሲሆን በፖሊስ ኦኬስትራ በቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ በአሁኑ ብሔራዊ ቲአትር ለበርካታ አመታት በሙዚቃ ስራው አገልግሏል፡፡ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ የ3 ወንዶችና የ1 ሴት ልጅ አባት የነበረ ሲሆን የቀብር ስነ ስርዓቱም ነገ ከቀኑ በ5 ሰዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማል መባሉን ሸገር ኤፍ ኤም 1021.1 ዘግቧል።ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም@tikvahethiopia
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    178,0001,320513163676637Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    23 Sept, 06:58

    ወደ ትግራይ ክልል በረራ ተቋረጠ።የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ወደ መቐለ ፣ አክሱም እና ሽሬ የሚያደርገውን በረራ ከዛሬ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ለጊዜው ማቋረጡን አሳውቋል።" በበረራዎቹ መቋረጥ ምክንያት በደንበኞቻችን ላይ ለሚደርሰው መጉላላትም ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን " ብሏል።በረራዎቹ እንደገና ሲጀምሩ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም@tikvahethiopia
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    260,0002,660576244147142135Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    22 Sept, 17:59edited

    "ከንቲባው በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ነው ያረፈው። ሾፌሩ ግን የመኪና አደጋ በተከሰተበት እለት ወዲያው ነው ሕይወቱ ያለፈው" - አቶ ኃይሉ አዱኛበኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን መተሃራ ከተማ፥ የከተማው ከንቲባና አሽከርካሪ ባጋጠማቸው ድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወታቸው ማለፉን የአካባቢው ነዋሪ እና የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ።አንድ የአካባቢው ነዋሪ እንደነገሩንና ከአካባቢው በወጡ መረጃዎች መሰረት፣ የመተሃራ ከተማ ከንቲባ አቶ አዲሱ ዋቆ እና አንድ ሹፌር በደረሰባቸው ድንገተኛ የመኪና አደጋ ሕይወታቸው አልፏል።ነዋሪው የሞታቸው ምክንያት ሲያስረዱ፣ "የመኪና አደጋ ነው፤ አረጋግጫለሁ። ከንቲባው አቶ አዲሱ ዋቆ ይባላል፤ በጣም ጥሩ ሰው ነበር። ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ/ም ነበር የመኪና አደጋው የደረሰው 'ኢላላ' አካባቢ ከሹፌሩ ጋር እየተጓዙ በነበረበት ወቅት። ሹፌሩ ወዲያውኑ ሞተ፤ ከንቲባው በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ሞተ" ብለዋል።የአካባቢውን አመራሮች ለጊዜው ማግኘት ባይቻልም፤ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ግን ከንቲባው እና ሹፌሩ በመኪና አደጋ ህይወታቸውን ማለፉን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል።የመኪና አደጋ የደረሰው ጳጉሜ ላይ መሆኑን ገልጸው፣ "ከንቲባውና ሾፌሩ ሞቱ በመባሉ ትክክል ነው፤ ከዞኑም አጣርቻለሁ" ብለዋል።"ከንቲባው በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ነው ያረፈው። እኔም በአካል ሂጄ ጠይቄው ነበር። ኢትዮ ኢስታንቡል ነበር የተኛው። አደጋው ያጋጠማቸው ከመተሃራ ከተማ 5 ኪሎ ሜትር በማይሞላ ቦታ ነው" ሲሉ ነግረውናል።
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    116,00049119196362322Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    22 Sept, 17:57edited

    የፌዴራል ፖሊስ የኢሕአፓ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች አቶ ይስሓቅ ወልዳይ እና አቶ አበበ አካሉ፣ እንዲሁም የፓርቲው ጠበቃ አበራ ንጉሥ እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ የተሰጠውን የፍርድ ቤት ውሳኔ በመቃወም ይግባኝ ጠይቋል። የዋስትና ክፍያው ቢፈጸምም በፖሊስ ይግባኝ ምክንያት ዛሬ ከእስር ሳይፈቱ መቅረታቸው ተገልጿል። @tikvahethiopia
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    113,0001548723522Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    22 Sept, 14:01edited

    የትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባና ዝውውር በአንድ ወጥ፣ ግልጽ፣ ፍትሐዊና ተጠያቂነት ባለው አሠራር እንዲፈጸም አቅጣጫ ሰጠ።ሚኒስቴሩ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በተመሳሳይ የአሠራር መርህ እንዲስተናገዱ በማስቀመጠው ሰርኩላር፣ ዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባና የዝውውር ሂደቶችን በተቀመጡ መስፈርቶች መሠረት ብቻ እንዲያከናውኑ አሳስቧል።1. የተማሪዎች ቅበላበሰርኩላሩ መሠረት ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ሚኒስቴር በይፋ የተመደቡላቸውን ተማሪዎች የምደባ መረጃና አስፈላጊ ማስረጃዎችን ካጣሩ በኋላ በወቅቱ መቀበልና መመዝገብ አለባቸው።ዩኒቨርሲቲዎች ከሚኒስቴሩ ከተላለፈው የምደባ ውጤት ውጭ በራሳቸው ተነሳሽነት ተማሪ መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደሌለባቸውም ተገልጿል።የመግቢያ ፈተና እንዲሰጡ የተፈቀደላቸው ተቋማትም ቅበላውን በተቀመጠው መስፈርትና ግልጽ በሆነ የውጤት አያያዝ ሥርዓት ማከናወን ይኖርባቸዋል።2. የትምህርት መስክ ምደባየትምህርት መስክ ምደባ ሲከናወን የሀገሪቱን የሰው ኃይል ፍላጎት፣ በኢኮኖሚ ሽግግሩ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን መስኮች፣ የተማሪውን ውጤትና ምርጫ እንዲሁም የተቋሙን የቅበላ አቅም ታሳቢ እንዲደረግ ተደንግጓል።ምደባውም በግልጽ፣ ቀድሞ በሚታወቅና ለሁሉም ተማሪዎች በወጥነት በሚተገበር መስፈርት መፈጸም እንዳለበት ሰርኩላሩ ያስቀምጣል።በምደባው ወቅት ፦ - የተማሪው የመጀመሪያ ዓመት ወይም የዓመቱ አማካይ ውጤት፣
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    185,000857503217129Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    22 Sept, 11:41edited

    የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መቼ ይከበራል ?የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 23 እና 24 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚከበር አሳውቋል።ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ መስከረም 23 እንዲሁም ኢሬቻ ሆረ ሀርሰዴ መስከረም 24 በቢሾፍቱ ከተማ ይከበራል።ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም@tikvahethiopia
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    206,0001,200695217423729Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    22 Sept, 11:39

    የስፖርት መረጃዎችን በዘኔክሰስ ሞባይል ቀፎዎች ያጣጥሙ!ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:-#znexusL131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።#znexusL2028 በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።#ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrSuperApp #Ethiotelecom
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    183,000108405531Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    22 Sept, 11:39

    ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ባሳለፍነው እሑድ መስከረም 10/2019 ዓ.ም በሶስት እና በስድስት ወራት ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች አስመርቋል።በመርሐግብሩ ላይም የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ፣ ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ የአሐዱ ራዲዮ ስራ አስኪያጅ፣ ቢጂአይ ናይከር፣ ብርሃኑ ዘርጋው እና ሌሎችም እንግዶች በቦታው በመገኝት ለተመራቂዎች የመልካም ምኞት እና ለሀገር ማበርከት ስላለባቸው ኃላፊነት በመግለፅ አስመርቀዋቸዋል።በድረ-ገፅ ግንባታ፣ በሶፍትዌር ማበልፀግ፣ በኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ፣ በመሰረታዊ ኮምፒውተር፣ በአካውንቲንግ ሒሳብ መዝገብ አያያዝ፣ ፒስቺሪ እና IFRS፣ በግራፊክ ዲዛይን፣ በጋዜጠኝነት፣ በኢንቴሪየር ዲዛይን፣ የዓለም አቀፍ ንግድ ኢምፓርት ኤክስፓርት፣ በስራ ፈጠራ እና አመራር፣ በቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ፣ በሲኒማቶግራፊ፣ በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ፣ በኮምፒውተር እና ሞባይል ጥገና፣ በቋንቋ እና ሌሎችም የስልጠና ዘርፎች ሰልጥነው የበቁ ናቸው።ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዘርፈ ብዙ የስልጠና ዘርፎቹ ላለፉት ዓመታት በማሰልጠን በሙያ ምዘና ብቃት አስመዝኖ በማብቃት ለገበያው ተወዳዳሪ የሆነ ባለሙያዎች በማበርከት ላይ የሚገኝ ተቋም ነው።በመርሐግብሩም ላይ ለአ/ቶ ብርሃኑ ዘርጋው በቴክኖሎጂ ዘርፍ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋፅኦ የተቋሙ የክብር ሽልማት ካባ፣ ሜዳልያ፣ የምስክር ወረቀት እና ዋንጫ ተበርክቶላቸዋል።የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥☎️ 0906777799 / 0906777755አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    184,00024576444Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    21 Sept, 21:05edited

    የስፖርት ውርርድ በአዲስ የቁጥጥር ሥርዓት ዳግም ሊጀመር ነው።የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት፣ የስፖርት ውርርድ እንቅስቃሴ በአዲስ የቴክኖሎጂና የቁጥጥር ሥርዓት ከተዋቀረ በኋላ ዳግም እንደሚጀመር አስታውቋል።የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ቤዛ ግርማ ለኢቢሲ እንደገለጹት፣ የስፖርት ውርርድ መቆሙ ዘርፉን ወደ ጠንካራ የሕግና የቁጥጥር ሥርዓት ለማስገባት ከተወሰደው የሪፎርም እርምጃ ጋር የተያያዘ ነው።አዲሱ አሠራር ከ " ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 " ስትራቴጂ ጋር በተጣጣመ መልኩ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የቁጥጥር ሥርዓት ይኖረዋል ብለዋል።በዚህም መንግሥት የኦፕሬተሮችን የፋይናንስና አጠቃላይ እንቅስቃሴ በቀጥታ መከታተል የሚያስችለው ሥርዓት እንደሚዘረጋ ገልጸዋል።የዳግም ማስጀመሩ ዝግጅት የተነሳው በቀድሞው አሠራር የታዩ የፋይናንስና የቁጥጥር ችግሮችን በመመርመር መሆኑ ታውቋል።አገልግሎቱ ባካሄደው ምርመራ፣ ፈቃድ ያላቸው የስፖርት ውርርድ ኦፕሬተሮች የፋይናንስ ግዴታቸውን በአግባቡ ባለመወጣታቸው መንግሥት ማግኘት የነበረበት 27.5 ቢሊዮን ብር ገቢ እስካሁን እንዳልተሰበሰበ አስታውቋል።ወ/ሮ ቤዛ እንደገለጹት፣ ኦፕሬተሮቹ ባንቀሳቀሱት 199 ቢሊዮን ብር ላይ 30 ቢሊዮን ብር የኮሚሽን ክፍያ ይጠበቅባቸው ነበር፤ ነገር ግን እስካሁን የተከፈለው 3.6 ቢሊዮን ብር ብቻ ነው።ከዚህ ያልተሰበሰበ ገቢ ውስጥ 8.64 ቢሊዮን ብር በ "ዳሽ ቤት" የስፖርት ውርርድ ድርጅት ላይ የተከማቸ ዕዳ መሆኑን ረቂቅ የኦዲት ሪፖርት እንደሚያመለክት ገልጸዋል።አገልግሎቱ ይህ ረቂቅ የኦዲት ሪፖርት መሆኑን ገልጾ፣
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    234,0001,080639149473325Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    21 Sept, 20:59edited

    " አሽከርካሪዎቹ ሕይወታቸው ሳያልፍ በቤተሰቦቻቸው ጥረት በሰላም ተለቀዋል " - ማህበሩበኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ከተማ "ቢላ" በሚባለው አካባቢ ከሳምንት በፊት በርካታ ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች በታጣቂዎች ጥቃት ሲቃጠሉ፣ ታግተው ተወስደው የነበሩ አሽከርካሪዎች ከእገታ መለቀቃቸውን የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።የእገታና የቃጠሎ ጥቃቱ የተፈጸመው ጳጉሜ 1/2018 ዓ/ም ሲሆን፣ ጉዳዩን በተመለከተ ከዚህ ቀደም ማብራሪያ የሰጠን ማህበሩ፣ ሾፌሮቹን "በተኩስ ነው ያስቋሟቸው፤ ተሽከርካሪዎቹ ተቃጥለዋል፤ ታጣቂዎቹ አምልጠዋል" ብሎ፣ ዲያው ስልክ ተደውሎለት ጉዳዩን ለሚመለከተው የመንግስት አካል እንዳሳወቀ ገልጾልን ነበር።ጥቃቱ በተፈጸመበት ቦታ ከነበሩት አሽከርካሪዎች መካከል የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች እንዳሉበት፣ አንዱ ሹፌር በወቅቱ ቢያመልጥም፣ ከስምንት በላይ የሚሆኑት ግን መታገታቸውን አስረድቶ ነበር። ከሹፌሮችን ጉዳይ የሚከታተለው የ" " ሹፌሮች አንደበት " የታጋቾችን ቁጥር 14 አድርሶ ነበር።አሁንስ ምን ተባለ ?የታጋቾቹ ጉዳይ ከምን ደረሰ? ሲል ቲክቫህ ኢትዮጵያ የጠየቃቸው የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር አመራር፣ " ሁሉም ተለቀዋል። ሁሉም በሰላም ወደ ወደቤታቸው ገብተዋል " ብለዋል።ታግተው የነበሩት በትክክል ቁጥራቸው ስንት ነው ? የተለቀቁትስ ? በሚል ላቀረብነው ጥያቄ አመራሩ፣ " የኛ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ዘጠኝ ናቸው። ስሌሎቹ አላወኩም። የኮንስትራክሽን መኪናዎችም አብረው ስለነበሩ ምን ያክል እንደታገቱ
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    208,000684995625186Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    21 Sept, 20:58

    " ቪድዮውን እንዳጠፋው እስከ 5 ሚሊዮን ብር ወሮታ ቀርቦልኝ ነበር " - ሮዛባሳለፍነው ሳምንት፣ ከዓርብ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ጀምሮ አንድ የሃይማኖት አባት የሚታዩበት ፀያፍ ነውረኛ ቪድዮ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ተለቆ ብዙዎችን አስደንግጧል ፤ ጉድ አሰኝቷል።ቪዲዮው እውነተኛ ነው ? እውነተኛ አይደለም፣ በአርቴፊሻል ኢንተሌጀንስ (AI) የተቀናበረ ሐሰት ነው ? የሚሉ ክርክሮችም ተነስተዋል።በኋላ ላይ ግን " እኔ ተበዳይ ነኝ " ያለች ግለሰብ ወደ ሚዲያ ወጥታ ቪዲዮው እውነተኛ መሆኑን አፍረጥርጣ መስክራለች።" ተበዳይ ነኝ " ያለችው ስሟ ሮዛ እንደሚባል፣ የአክሱም ነዋሪ እንደሆነችና በከተማው በሚገኝ ደረጃውን የጠበቀ ሆቴል በአስተናጋጅነት እንደምታገለግል ተናግራለች።ሮዛ " ሱርያል " ለተባለ የዩቲዩብ ሚዲያ እሁድ መስከረም 10/2019 ዓ.ም በድምፅ በሰጠችው ማብራሪያ፣ ከአንድ ዓመት በፊት የ " ትግራይ መንበረ ሰላም ጳጳስና ዋና ጸሐፊ የሆኑት አቡነ አረጋዊ " በሥራ ቦታዋ መጥተው ባገኙት የመስተንግዶ እርካታ መነሻ እንደተዋወቋት ገልጻለች።ከዚያም የሮዛና የጳጳሱ መቀራረብ ተጠናክሮ በመቀጠሉ፣ በኋላ ላይ ራሷን እስከ መጥላት ወደ አደረሰ ጾታዊ ግንኙነት ማደጉን ተበዳይ ነኝ ባይዋ በጸጸት ተናግራለች።ሮዛ እንደምትለው፣ ጳጳሱ በተደጋጋሚ ጊዜ " ጾታዊ ጥቃት እንዳደረሱባት " ይህንን መግቻ እንዲሆን ለጳጳሳት መኖሪያ ወደ ተፈቀደ ቤታቸው በመሄድ ጾታዊ ግንኙነት እየፈጸሙ ቪዲዮ በድብቅ መቅረጿን ተናግራለች።የቀረጸችውን የቪዲዮ ማስረጃ ወደ ጳጳሱ ልካ ግንኙነታቸው እንዲቆም ብትማጸንም
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    213,0001,7109525191358578Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    21 Sept, 10:41

    #NewsAlert የትግራይ ቴሌቪዥን (Tigray TV) ታገደ። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን " በኢፌዴሪ መንግሥት እና በሕወሓት መካከል በፕሬቶሪያ የተፈፀመውን የሰላም ስምምነት ተከተሎ፣ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ባደረግነው ውይይትና በተደረሰበት ስምምነት መሠረት፣ ቀደም ሲል በትግራይ ቴሌቪዥን ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነስቶ ወደ ሥራ መመለሱ ይታወቃል " ብሏል። በተጨማሪ
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    261,0002,680890190875242Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    21 Sept, 10:24

    #NewsAlertየትግራይ ቴሌቪዥን (Tigray TV) ታገደ።የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን " በኢፌዴሪ መንግሥት እና በሕወሓት መካከል በፕሬቶሪያ የተፈፀመውን የሰላም ስምምነት ተከተሎ፣ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ባደረግነው ውይይትና በተደረሰበት ስምምነት መሠረት፣ ቀደም ሲል በትግራይ ቴሌቪዥን ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነስቶ ወደ ሥራ መመለሱ ይታወቃል " ብሏል።በተጨማሪ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ለትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችና ባለሙያዎች የሰላም ግንባታና የሙያ ብቃት ማሳደጊያ ሥልጠናዎችን በመስጠት ሚዲያው ወደ ሕገ-መንግሥታዊና ሙያዊ መስመር እንዲመለስ ያላሰለሰ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል።" ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የትግራይ ቴሌቪዥን በተሰጠው ዕድል ተጠቅሞ እና የሙያ ሥነ-ምግባር አክብሮ አገልግሎት መስጠት ሲገባው፤ የሀገርንና የህዝብን ደህንነት እንዲሁም ብሔራዊ ጥቅምን አደጋ ላይ የሚጥሉ፣ ወደ ግጭት የሚገፋፉ እና ፅንፈኝነት የሚያበረታቱ መልእክቶች በተከታታይ እየተላለፉበት እንደሚገኝ የሚዲያ ይዘት ክትትል ግምገማችን ውጤት ያረጋግጣል " ብሏል።በመሆኑም የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በህግ የተጣለበትን ኃላፊነት መሠረት በማድረግ፣ ከዛሬ ጀምሮ በትግራይ ቴሌቪዥን ላይ ላልተወሰነ ጊዜ እገዳ መጣሉን አሳውቋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ ማንኛውም ዲጂታል፣ የብሮድካስትም ሆነ የሕትመት ሚዲያ የትግራይ ቴሌቪዥንን እንደ መረጃ ምንጭ መጠቀም ወይም የቴሌቪዥን ጣቢያው በህገወጥ መንገድ የሚያሰራጫቸውን ይዘቶች አሰራጭቶ ወይም አስተጋብቶ መገኘት በጥብቅ የተከለከለ
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    238,0001,460706102302721Open in Telegram
  • TIKVAH-ETHIOPIA

    21 Sept, 10:24

    ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ 🎓 መልካም ዜና!በማስተርስ መርሃ ግብር ለመማር ፍላጎት ላላቹ በሙሉ ? 📚ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ሙሉ እውቅና ያለው ሲሆን፣ የዳግም ምዝገባውን በETA በተሳካ ሁኔታ ካለፉ ጥቂት ተቋማት መካከል አንዱ ነው።በ2019 ዓ.ም. የማስተርስ ትምህርታቸውን በሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ተመዝግበው ለሚማሩ ተማሪዎች:- ✈️ የውጭ ሀገር የምርምር ጉዞ ዕድሎች ይመቻቻሉ። 👨‍🏫 በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ባላቸው ፕሮፌሰሮች ትምህርት ይሰጣል።🏫 በአዲስ አበባ 22 አካባቢ — ከካፒታል ሆቴል ጀርባ — ለመማር አመቺ በሆነ ካምፓስ ትምህርት ይሰጣል። 🎓 በሁለት ዓመት የትምህርት ቆይታ ውስጥ ሁለት ነፃ አጫጭር ስልጠናዎች በእውቅና ባላቸው ፕሮፌሰሮች ይሰጣሉ።📌 ለበለጠ መረጃ፦ 🌐 www.marylandic.com 📱 0935656939📱 0958310704
    Image from a post by TIKVAH-ETHIOPIAImage from a post by TIKVAH-ETHIOPIA
    203,0001551462Open in Telegram