gram news
Tikvah-University channel avatar

Tikvah-University

@tikvahuniversity

ProjectsENEducation

393,086subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • Tikvah-University

    22 Sept, 16:02

    #ጥቆማዲላ ዩኒቨርሲቲ በፖስት ቤዚክ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ፕሮግራሞች በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።የትምህርት ፕሮግራሞች፦ ➻ ሜዲካል ላቦራቶሪ ➻ ሚድዋይፈሪ ➻ ነርሲንግ ➻ ፋርማሲየማመልከቻ ጊዜ 👇 እስከ መስከረም 21/2019 ዓ.ምየማመልከቻ ቦታ፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ኦዳያኣ ግቢ፣ ሕንፃ ቁ. 609፣ ቢሮ ቁ.04በአካል ማመልከት የማትችሉ አመልካቾች በ http://portal.du.edu.et/Web/Announcement አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ።(ለተጨማሪ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።)
    24,40075874Open in Telegram
  • Tikvah-University

    22 Sept, 14:19

    #ጥቆማየአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ በ2ኛ ዲግሪ በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብር እንዲሁም በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛ መርሐ ግብር በተመረጡ የትምህርት ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡በ3ኛ ዲግሪ የሚሰጡ የትምህርት ፕሮግራሞች ➻ PhD in Public Policy & Leadership ➻ PhD in Political Economy & Governance ➻ PhD in Peace & Security Studiesበ2ኛ ዲግሪ የሚሰጡ የትምህርት ፕሮግራሞች ➻ Masters of Business Administration (MBA) ➻ MSc in Project Management ➻ MA in Public Policy & Leadership ➻ MA in Political Economy ➻ MA in Peace & Development ➻ LLM in Law & Economics ➻ MA in Urban Governance & Leadershipበ2019 የትምህርት ዘመን በግል ወይም በተቋማት ስፖንሰርሺፕ ለመማር ፍላጎት ያላችሁ እና የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትናችሁ ያለፋችሁ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ቢሮ ቁ. 10 በመቅረብ ወይም በ https://forms.gle/j6owxvQw36rjMTG9A በመጠቀም መመዝገብ የምትቸሉ መሆኑ ተገልጿል።
    29,6007291Open in Telegram
  • Tikvah-University

    22 Sept, 14:19

    📣 𝐑𝐄𝐆𝐈𝐒𝐓𝐑𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐍𝐎𝐖 𝐎𝐏𝐄𝐍!!!Jimma University has brought selected master’s programs right to the capital city, which are tailored to the demands of today's dynamic job market, and is now accepting applications! 🎓𝙒𝙝𝙞𝙘𝙝 𝙥𝙧𝙤𝙜𝙧𝙖𝙢 𝙖𝙧𝙚 𝙮𝙤𝙪 𝙞𝙣𝙩𝙚𝙧𝙚𝙨𝙩𝙚𝙙 𝙞𝙣?1. MSc in Data Science 2. MSc in Software Engineering 3. MA in Project Mamagement and Finance 4. MBA in Business Administration 5. MA in Logistics and Supply Chain Management 6. MPH in General Public Health 7. MPH in Epidemiology 8. MSc in Health Monitoring and Evaluation 9. MSc in Health Economics𝐑𝐞𝐚𝐝𝐲 𝐭𝐨 𝐉𝐨𝐢𝐧? Register via https://portal.ju.edu.et/announce/show/6𝐅𝐨𝐫 𝐌𝐨𝐫𝐞 𝐈𝐧𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧
    24,600251Open in Telegram
  • Tikvah-University

    22 Sept, 13:09

    "ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም።ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል።የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት
    34,200151151083Open in Telegram
  • Tikvah-University

    22 Sept, 09:01

    #ጥቆማ‎የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2026/2027 የትምህርት ዘመን የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች መቀበል ጀምሯል፡፡አመልካቾች ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትነው ያለፋ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ አመልካቾቹን የሚቀበለው የትምህርት ክፍል የፅሑፍ እና የቃል ፈተናዎች ይሰጣል፡፡የሕክምና ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በአራት የMSc ትምህርት መስኮችየኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት (በመደበኛ እና በዕረፍት ቀናት መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስድስት የMPH ትምህርት መስኮችየነርሲንግ ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስምንት የMSc ትምህርት መስኮችየምዝገባ ጊዜ 👇 ከመስከረም 11-27/2019 ዓ.ም
    35,40051411Open in Telegram
  • Tikvah-University

    22 Sept, 09:01

    #Internship_Opportunityበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ Peace and Security Studies ኢንስቲትዩት (IPSS) ለጣና ፎረም 2026 ድጋፍ የሚሰጡ ተማሪዎች ወይም በቅርቡ የተመረቁ ተለማማጆችን (Interns) ይፈልጋል፡፡በዚህ ክፍያ በሌለው ኢንተርንሺፕ ሲሳተፉ፤ በሰላም ግንባታ፣ በደኅንነት ለውጦች፣ እና በውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ላይ በዘርፉ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች የተግባር ልምድ ያገኛሉ፡፡የማመልከቻ ጊዜው መስከረም 13/2019 ዓ.ም ያበቃል፡፡ CV እና Motivation Letter ወደ application@ipss-addis.org በመላክ በቀሩት ሰዓታት ይመዝገቡ!ለተጨማሪ መረጃ፦ https://ipss-addis.org/call-for-internship-tana-high-level-forum-2026-support/@tikvahuniversity
    29,5001731Open in Telegram
  • Tikvah-University

    22 Sept, 09:01

    47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የዳግም ምዝገባ ዝቅተኛውን መስፈርት አላሟሉም፡፡ - የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣንራስ ገዝ የሆነውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ 47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች፣ በከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሙያ ዕድሳት አሰጣጥ መመርያ 888/2016 የተቀመጠውን ዝቅተኛ የዳግም ምዝገባ መስፈርት እንዳላሟሉ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ገልጿል፡፡የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማትን የትምህርት ስልጠና ጥራትን ለማሻሻል በመመሪያው መሰረት ዳግም ምዝገባ እየተደረገ መሆኑን በባለሥልጣኑ የከፍተኛ ትምህርት ፈቃድ አሰጣጥ ሥራ አስፈጻሚ ጀንበሩ ዓለማየሁ ለሪፖርተር ተናግረዋል።በክልል መንግሥታት የሚተዳደሩ 13 የጤና ኮሌጆችን ጨምሮ በፌዴራል መንግሥት የሚተዳደሩ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም ድረስ ለዳግም ምዝገባ ሰነድ ማስገባታቸውን የገለፁት ኃላፊው፤ ተቋማቱ ባስገቡት ሰነድ መሠረት በሰኔ 2018 ዓ.ም ምርመራና ግምገማ መደረጉን ገልፀዋል፡፡ በተገኘው ውጤትም ሁሉም ተቋማት መመሪያው ያስቀመጣቸውን ዝቅተኛ መስፈርቶች አለማሟላታቸው ታይቷል ብለዋል።ከመመሪያው መስፈርቶች መካከል አንዱ የአካዳሚክ ሠራተኞች መረጃ ሲሆን፣ መምህራንን ጨምሮ የሠራተኞች ቁጥርና ሰብጥር፣ የትምህርት ዝግጅትና የቅጥር ሁኔታን በተመለከተ ሁሉም ተቋማት የተሟላ መረጃ እንዳላቀረቡ አሰረድተዋል።ተቋማቱ የሚከተሉት ካሪኩለም፣ የተማሪዎች መረጃ፣ ዲጂታል መዋቅር፣ የሰነዶች አያያዝ ስርዓት የተገመገሙባቸው ሌሎች መስፈርቶች መሆናቸውን ጠቁመዋል።ተቋማቱ የቀሩ መስፈርቶችን አሟልተው
    26,40048921Open in Telegram
  • Tikvah-University

    22 Sept, 09:01

  • Tikvah-University

    22 Sept, 09:00

    #ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅየበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ላይ ነው❗️BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Science → NursingTVET Programs: → Dental Therapy → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy → Radiography⭐️ የ CPD ማዕከል አገልግሎት!☎️ 0913398780 / 0911596059
    23,80022Open in Telegram
  • Tikvah-University

    22 Sept, 09:00

    🌻 የአዲስ ዓመት 25% ቅናሽ እስከ መስከረም 21/2019 ዓ.ም🌻13ኛ ዙር Entrepreneurship & Business Management ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!👉 የሽያጭ መንገዶችን እና ቢዝነስ ፕሮፖዛል አዘገጃጀት ብቃትን የሚያገኙበት 👉 የቢዝነስ አመራር እና ሥራ ፈጠራ ስልጠናን በውስጡ አካቷል 👉 ለመክፈት የሚያስቡትን ቢዝነስ ከስልጠና እስከ ማማከር አካቶ የሚሰጥ 👉 የሰው ኃይል አስተዳደር ምልመላ፣ ቅጥር እና አስተዳደራዊ ጥበቦችን በተግባራዊ ሰነዶች ተደግፎ የሚሰጥበትየበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥☎️ 0906777799 / 0906777755አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.comTelegram: https://t.me/sagetraininginstitute Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
    27,500302221Open in Telegram
  • Tikvah-University

    21 Sept, 16:08

    #ጥቆማየቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2019 የትምህርት ዘመን በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስኮች በሪሚዲያል መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ተዘጋጅቷል፡፡ከላይ በምስሉ ላይ የተገለፀውን የመቁረጫ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ያሳወቀ በመሆኑ፤ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡በኢንስቲትዩቱ በሪሚዲያል መርሐግብር የሚታቀፉ ከአዲስ አበባ ውጪ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት የሚያገኙ ሲሆን፣ ከአዲስ አበባ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ አገልግት ብቻ ያገኛሉ፡፡የማመልከቻ ጊዜ 👇 እስከ መስከረም 15/2019 ዓ.ምየማመልከቻ ቦታ 👇 በአዲስ አበባ ዋና ካምፓስ፣ ከላምበረት መናኸሪያ 500 ሜትር አለፍ ብሎ ወደወሰን መስመርአስፈላጊ ሰነዶች፡- ➻ የ11ኛ እና 12ኛ ከፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው ➻ የ12ኛ ከፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት ➻ የፋይዳ መታወቂያ ዋናውና ኮፒው(የመቁረጫ ነጥብ እና የትምህርት መስኮች ዝርዝር ከላይ በምስሉ ተያይዟል፡፡)
    43,00013131Open in Telegram
  • Tikvah-University

    21 Sept, 16:08

    ዘጠኙ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምሩ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ/ር) ለራስ-ገዝነት መነሻ የሚሆኑ ሥራዎች ተሰናድተው መጠናቀቃቸውን ለሸገር ኤፍኤም ተናግረዋል።ላለፉት ጊዜያት አስፈላጊው የሰነድ ማደራጀትና ሌሎች ሥራዎች ሲከናወኑ እንደነበር የገለፁት ፕሬዝዳንቱ፣ ለትምህርት ሚኒስቴር ጥያቄ ቀርቧል፣ አሁን የሚጠበቀው የተቋሙ ምላሽ ነው ብለዋል።የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ፍስሐ ጌታቸው (ዶ/ር) በበኩላቸው አስፈላጊው ሰነድ የማዘጋጀት ሥራ መጠናቀቁን አስረድተዋል።ትምህርት ሚኒስቴር በይፋ ጥያቄውን ተቀብሎ "የራስ-ገዝነት ሥራ ጀምሩ" ሲል እንጀምራለን ብለዋል።የራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ሒደቱን እንዲጀምሩ የሚፈቀድላቸው ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን መንግሥት መግለፁ ይታወቃል፡፡ዩኒቨርሲቲዎቹ ለሁለት ዓመት የሽግግር ሥራ በመሥራት ራሳቸውን ወደ ማስተዳደር ይገባሉ ተብሏል።@tikvahuniversity
    35,50048104Open in Telegram
  • Tikvah-University

    21 Sept, 16:08

    ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ🔔 ምዝገባ ላይ ነን!በዲግሪ የጤና መርሐግብሮች ● ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ● ፋርማሲ ● ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ ● ነርሲንግ ● ሚድዋይፈሪ ● ፐብሊክ ሄልዝበዲግሪ የቢዝነስ መርሐግብሮች (በቀን እና በማታ) ● አካውንቲንግና ፋይናንስ ● ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ● ቢዝነስ ማኔጅመንት ● ሰው ሃብት አስተዳደርበቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ
    36,00039211Open in Telegram
  • Tikvah-University

    21 Sept, 09:18

    #MoEበ2019 ዓ.ም በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ተጠባባቂ ለሆናችሁ ተማሪዎች፣ በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት ስማችሁንና ሪፈረንስ ቁጥራችሁን በማስገባት እስከ መስከረም 13/2019 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ያሉት ቦታዎች ውስን በመሆናቸው በተጠባባቂነት ከተያዙ መካከል የተሻለ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቅድሚያ የሚሰጣቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ምደባ የሚካሔደው ክፍት ቦታዎች ባሏቸው ትምህርት ቤቶች እንደሚሆን ተገልጿል።@tikvahuniversity
    44,40010041Open in Telegram
  • Tikvah-University

    21 Sept, 09:18

    #AASTUበ2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦➻ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፣ ➻ የ8ኛ ክፍል የውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ አራት 3×4 ፎቶግራፍ።@tikvahuniversity
    39,100391Open in Telegram
  • Tikvah-University

    21 Sept, 09:18

    #ASTUበ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ እና ነባር ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ገለፃ (Orientation) መስከረም 22/2019 ዓ.ም ይሰጣል የተባለ ሲሆን፣ በቅጣት የመመዝገቢያ ቀን መስከረም 22/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡ ትምህርት መስከረም 25/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡አዲስ ገቢ ተማሪዎች ልትይዟቸው የሚገቡ፦➻ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣ ➻ የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ አራት ፖስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ ➻ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡@tikvahuniversity
    34,700431Open in Telegram
  • Tikvah-University

    21 Sept, 09:17

    🌻 የአዲስ ዓመት 25% ቅናሽ እስከ መስከረም 21/2019 ዓ.ም🌻9ኛ ዙር የኮምፒውተር ጥገና፣ የቢሮ ዕቃዎች ጥገና እና የኮምፒውተር ኔትዎርኪንግ (Computer Maintenance, Office Machine Maintenance and Computer Networking) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ጋር በማዛመድ የሚሰጥ ስልጠና 👉 የሶፍትዌር ላይ ጥገናን አካቶ የሚሰጥየበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥☎️ 0906777799 / 0906777755አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.comTelegram: https://t.me/sagetraininginstitute Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
    29,0001022211Open in Telegram
  • Tikvah-University

    21 Sept, 09:17

    #Pioneer_College🔥 አስደሳች ዜና ከፓዩኒዬር ኮሌጅየዕውቅና ፈቃድ ያለው ፓዩኒዬር ኮሌጅ፤ ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎች ብቻ የሚያገለግል የትምህርት ክፍያ ዋጋ ቅናሽ አድርገናል❗️ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዕውቅና ባገኘንባቸው የዲግሪ ፕሮግራሞች፦► የሕክምና ዶክትሬት ► የጥርስ ሕክምና ዶክትሬት ► ፋርማሲ ► ሜዴካል ላብራቶሪ ሳይንስ🔔 ምዝገባ ጀምረናል!በጤናው መስክ ተወዳደሪ ሆኖ ለመገኘት ካሰቡ አሁኑኑ ፓዩኒዬር ኮሌጅ ይመዝገቡ!አድራሻ ከጀርመን አደባባይ ወደ ለቡ መብራት በሚሰደው መንገድ
    34,00023Open in Telegram
  • Tikvah-University

    20 Sept, 20:43

    ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሦስት እና በስድስት ወራት በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች አስመርቋል።በመርሐግብሩ ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)፣ ባለሀብትና ሥራ ፈጣሪ ቢጂአይ ናይከር እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።ተመራቂዎቹ በድረ-ገፅ ግንባታ፣ በሶፍትዌር ማበልፀግ፣ በኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ፣ በመሰረታዊ ኮምፒውተር፣ በአካውንቲንግ፣ በፒስቺሪ እና IFRS፣ በግራፊክ ዲዛይን፣ በጋዜጠኝነት፣ በኢንቴሪየር ዲዛይን፣ በዓለም አቀፍ ንግድ ኢምፓርት ኤክስፓርት፣ በሥራ ፈጠራ እና አመራር፣ በቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ በዲጂታል ማርኬቲንግ፣ በሲኒማቶግራፊ፣ በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ፣ በኮምፒውተር እና ሞባይል ጥገና፣ እና በቋንቋ የስልጠና ዘርፎች ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዘርፈ ብዙ የስልጠና ዘርፎቹ ላለፉት ዓመታት በማሰልጠን በሙያ ምዘና ብቃት አስመዝኖ ብቁ ባለሙያዎች በማበርከት ላይ የሚገኝ ተቋም መሆኑ በመድረኩ ተገልጿል።በመርሐግብሩ ላይ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ከፍተኛ አበርክቶ ላደረጉት አቶ ብርሃኑ ዘርጋው የተቋሙ የክብር ካባ፣ ሜዳልያ፣ የምስክር ወረቀት እና ዋንጫ ተበርክቶላቸዋል።@tikvahuniversity
    47,60013465333Open in Telegram
  • Tikvah-University

    20 Sept, 11:50

    ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ 849 በመጀመሪያ ዲግሪ እና በቴክኒክና ሙያ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።ከተመራቂዎቹ 560 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች የተመረቁ ሲሆን፣ 447 በጤና ፕሮግራሞች እና 113 በቢዝነስ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።ቀሪዎቹ 289 ተማሪዎች በደረጃ አራት በቴክኒክና ሙያ ፕሮግራሞች የሰለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል።ከአጠቃላይ ተመራቂዎቹ መካከል 2/3ኛ የሚሆኑት የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉ ናቸው።በቴክኒክ እና ሙያ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ሦስት ተማሪዎች ነፃ የዲግሪ ፕሮግራማቸውን በኮሌጁ እንዲቀጥሉ ዕድል የተሰጠ ሲሆን፣ በተመሳሳን በዲግሪ ፕሮግራም ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ሦስት ተመራቂዎች በኮሌጁ የሥራ ዕድል እንደተመቻቸላቸው በምረቃ መርሐግብሩ ወቅት ተገልጿል።@tikvahuniversity
    52,80016388Open in Telegram
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot