gram news
TIKIVAH-NEWS &CRYPTO channel avatar

TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

@tkvah_news123

My Trust Always In My Creator

21,553subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    31 Aug, 13:21

    እስኪ እናስገባትና እናዋርደው 😂😂https://vt.tiktok.com/ZSV3xXovH/
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    27 Aug, 17:18

    Zahara win❤️❤️❤️
    7,760124211Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    15 Aug, 20:45

    https://t.me/Hikma_Wisdom_Tibeb
    13,000135Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    15 Aug, 20:45

    https://t.me/Hikma_Wisdom_Tibeb
    TelegramAhmed Al-Harariየተለያዩ ኢስላማዊ ፈዋዒዶችን (ጠቃሚ ሀሳቦች) እና ትምህርቶችን የሚያገኙበት ገፅ ነው ።
    12,80071Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    11 Aug, 20:08

    https://youtu.be/tzu9R22C6BA?si=UQF16VID8S5EKfz6
    YouTubeድንግልናዬ እያለ አረገዝኩ ማይታመን ጉድ /ድንቅ ታሪኮችEthiokings shares powerful insights on psychology, motivation, and life lessons. We highlight real stories and wisdom from people with deep life experience. This is a space to grow, reflect, and elevate your mindset. Subscribe and join the journey toward…
    13,70012Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    15 Jul, 18:02

    የሚሰሩ እጆችን እናበረታታለን አበረታቱዋት ወዳላችሁበት ቦታ ትለካለች ክፍለሀገርም ቢሆንእኛ diarcraft እንባላለን ማንኛውም ከኢፖክሲ የሚሰሩ ረከቦቶች,የግድግዳ ጌጦች,የቤትውስጥ መገልገያዎች እንዲሁም የአበባ ባዞችን በትእዛዝ እንሰራለን እኛን ለማግኜት @diarcrafts በ Tiktok @diarcrafts ወይም 0930674595 በመደወል የፈለጉትን ማዘዝ ይችላሉ ወዳጂ ዘመድዎትን ወደ group ለመጋበዝ https://t.me/diarcrafts1 👈ይሄን ይጠቀሙ
    17,2002841Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    6 Jul, 15:31edited

    የስራ ፖስት ለይኩ💃💃💃🤝📢 ብዙ ሰዎች ቢዝነስዎን ያውቁታል? ወይስ ገና እየፈለጉት ነው?ትክክለኛ የዲጂታል ማርኬቲንግ ስትራቴጂ ቢዝነስዎን ለብዙ ሰዎች ማድረስ እና እውነተኛ ደንበኞችን ማስገኘት ይችላል።በ Alpha Digitals እኛ የምንሰጣቸው፦✅ Content Creation ✅ Paid Advertising (Facebook, Instagram, TikTok & YouTube Ads) ✅ Social Media Management ✅ Video Editing ✅ Full Social Media Marketing Service ✅ Lead Generation ✅ Strong Social Media Presence🎯 ግባችን ፖስት ማድረግ ብቻ ሳይሆን የቢዝነስዎን እድገት ማፋጠን ነው።📞 ለበለጠ መረጃ ☎️ Phone: _+251922265145 አልፋ ዲጂታልስ ብለው ይደውሉ
    15,600113Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    1 Jul, 18:06

    በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ከ50 በላይ የአርሶ አደር መኖሪያ ቤቶች ትናንት በእሳት መቃጠላቸውን አንድ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎችን በተመለከተ የሚሰሩ የአካባቢው ተወላጅ እና ሁለት ተጎጂዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።የዞኑ አደጋ ስጋት ኮሚሽን ጽሕፈት ቤት በበኩሉ የቃጠሎ አደጋው መድረሱን፣ " ከ50 በላይ ቤቶች ተቃጥለዋል " የሚል መረጃ መሰማቱንና ወደ ቦታው ጉዳዩን የሚያጣራ ቡድን ተዋቅሮ መሄዱን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።ወንድሙ ከቀናት በፊት የሞተበት ሀዘን ላይ የተቀመጠና አሁን ቤት የተቃጠለበት ነዋሪ፣ " እሳቱ ከየት እንደመጣ አላወቅንም። ከፍተኛ ነፋስ ነበር፤ ቤቶቹም አንድ አካባቢ ላይ ነበሩ። ከእንስሳት በቀር እህል፣ ልብስ በሙሉ ተቃጥሏል። የተረፈ ነገር የለም " በማለት ተናግሯል።" ወደ 54 ቤቶች ናቸው የተቃጠሉት። ይህ የቆጠርነው ትክክከኛ ቁጥር ነው " ያለው ነዋሪው፣ " ትናንት ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ ነው ቃጠሎው የደረሰው፤ እሳቱ አንድ ቤት ላይ ተነሳ ለማጥፋት ስንሄድ ነፋሱም አግዞት ሰውን አላስጠጋ አለ፤ በወዲያም በወዲህም ያሉ ቤቶችን አወደማቸው " ነው ያለው።ሌላኛው ቤት የተቃጠለባቸው ነዋሪ በሰጡን ቃል፣ ቃጠሎው የተነሳው ትናንት ከቀኑ 10 ሰዓት ከ20 መሆኑን ገልጸው፣ " እንዴት እንደተነሳ አላወቅንም። አንደኛው ቤት ሲነድ ነፋሱ 6 ቤቶችን አሳልፍ እሳቱን 7ኛው ቤት ላይ አሳረፈው፤ ሌሎቹ ላይም ተስፋፋ። 54 ቤቶችን አወደመ። ቦታው ገጠር ነው የእሳት አደጋ መኪና አይገባበትም " ብለዋል።የሚከሰቱ አደጋዎችን በንቃት የሚከታተሉ አንድ የቦታው
    14,100344Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    1 Jul, 18:05

    " ከ50 በላይ ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ተቃጥለዋል። እህል፣ ልብስ ማውጣት አልተቻለም " - መረጃውን ያጣሩ አካልና ተጎጂዎች👉 " ሁለት ህፃናት ከአገዳ ክምር አጠገብ እሳት በማያያዝ ሲጫወቱ በተፈጠረ አደጋ ከ53 ቤቶች በላይ እና አንድ መስጅድ የቃጠሎ አደጋ ደርሶባቸዋል " - ሀብሩ ወረዳ
    9,970112Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    1 Jul, 12:13edited

    ጤናና ጣዕሙ ለሚያሳስብዎት የቤትዎ እመቤት 🌾 ለቤተሰብ የሚሆን እውነተኛ እና ንፁህ ቂቤ ማግኘት አስቸጋሪ ሆኖብዎታል? እንግዲያውስ መልካም ዜና! እውነተኛውን መዓዛው ልዩ የሆነውን እና በንፅህና የተዘጋጀውን የወለጋ ጮማ ቂቤ በቅርብ ቀናት ውስጥ እቤትዎ ድረስ እናደርሳለን። ቀድመው ይዘዙን!!ዋጋ፦ በኪሎ 1,500 ብር ብቻ! እቤትዎ ሆነው ይዘዙን፣ ጥራቱን አይተው ይመስክሩ! ማዘዝ የምትፈልጉ በ 0947168515 ወይም 0905286490 ላይ በመደወል ያገኙናልአድራሻ:-ጥቁር አንበሳ ዮርዳኖስ ሆስፒታል አጠገብ እንዲሁም አንፎ 105 ከዘቢደር ሆቴል ከፍ ብሎ
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    23 Jun, 06:13

    የማርያም( መርየም) እና እየሱስ(ዒሳ) ታሪክእያዳመጣችሁት ስራችሁን ቀጥሉስለወደድኩት አጋራኋችሁላይክ ኮሜንት እና ሰብስክራይብ አድርጉምርጥ ከሆነ በአስተያት አበረታቱትhttps://youtu.be/g_7g3xcrMFw?si=_m9mwsPR7Irh3fvU
    YouTubeከታምራዊ ልደት እስከ ሰማይ መያዝ—ያልተሰማው የነቢዩ ኢሳ (ዐ.ሰ) ታሪክ! | የነቢያት ታሪክFree HD Videos - No Copyright Video Source: ​ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ! ​በዛሬው ቪዲዮችን በቁርአን ውስጥ እጅግ ከተከበሩትና ታላላቅ ተአምራትን ካደረጉት የነቢዩ ኢሳ (ዐ.ሰ) - የኢየሱስ - ሙሉ እና እጅግ አስተማሪ የሕይወት ታሪክን በዝርዝር ይዘንላችሁ ቀርበናል። ታሪኩ በውስጡ የያዛቸውን ተአምራት፣ ፈተናዎች እና መለኮታዊ…
    13,40010Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    22 Jun, 12:39

    #ምርጫ2018የክልል ምክር ቤቶች ውጤት1. አዲስ አበባ (ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት - 158)ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት - 10- ብልፅግና 👉 134 መቀመጫዎች - ኢዜማ 👉 8 መቀመጫዎች - አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 4 መቀመጫዎች - ህዳሴ ፓርቲ 👉 2 መቀመጫዎች - ኦነግ ፓርቲ 👉 2 መቀመጫዎች - ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 👉 2 መቀመጫዎች - ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 👉 2 መቀመጫዎች - የወላይታ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ 👉 1 መቀመጫ - የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) 👉 1 መቀመጫ - የወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ - የግል እጩ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል።
    10,9003453211Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    21 Jun, 19:01

    ቅርብ ሰአት እዚሁ አይቼው እየደበረኝ ሞክሬው ሰርቶልኛል ሞክሩት😎👌ከመቋረጡ በፊት👥 Refer & Earn Program🚀 Invite your friends and earn limitless crypto! 🎁 You will receive $1.00 USDT for every valid user who joins through your link.🔗 Your Exclusive Referral Link: https://t.me/usdtxtrustwallte_tbbot?start=6961483067📢 Share this link with your network and start earning!
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    21 Jun, 07:40edited

    ቅርብ ሰአት እዚሁ አይቼው እየደበረኝ ሞክሬው ሰርቶልኛል ሞክሩት😎👌ከመቋረጡ በፊት👥 Refer & Earn Program🚀 Invite your friends and earn limitless crypto! 🎁 You will receive $1.00 USDT for every valid user who joins through your link.🔗 Your Exclusive Referral Link: https://t.me/usdtxtrustwallte_tbbot?start=6961483067📢 Share this link with your network and start earning!
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    16 Jun, 14:24

    ሰሜ ባላገሩ 🌟አንጋፋው የባህል ሙዚቃ ተጫዋች ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በህክምና ሲረዳ ቢቆይም ህይወቱ ሊተርፍ አልቻለም።ከባህል ድምጻዊነቱ በተጨማሪ የዜማና ግጥም ደራሲ የሆነው የሰማኸኝ ስርዓተ ቀብር ነገ ይፈጸማል።ሰሜ ከመደበኛ በላይ የሆነ ውፍረቱ ይህ ነው የተባለ የጤና ችግር እንዳልፈጠረበት (ስኳር፣ ግፊት ... የመሳሰሉ) ከአንድ አመት በፊት ተናግሮ ነበር። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ውፍረቱን ለመቀነስ የተለያዩ የህክምና ዘዴዎችን ሲከታተል የቆየ ሲሆን ጥሩ ለውጥ እያመጣ መሆኑን ከሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እራሱ ሲገልጽ ነበር።ሰኞ ሰኔ 8 ጥዋት ላይ በርካቶችን ባስደነገጠና ባልተጠበቀ ሁኔታ በህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።የመጨረሻ ሰዓታቱን በተመለከተ ልጆቹን ዋቢ አድርጎ የገለጸው አቻሬ ሚዲያ ፤ ሰኞ ሰኔ 8 ጥዋት የድካም ስሜት ተሰምቶት በልጆቹ አማካኝነት ወደ ሆስፒታል እየተወሰደ ነበር። ወደ ሆስፒታል በሚወሰድበት ወቅት ግን ወንበር ላይ ዘንበል ያለ ሲሆን ሆስፒታል ደርሶ ከገባ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ህይወቱ አልፏል።በአማራ መዲና፣ ባህር ዳር ተወልዶ ያደገው ድምጻዊ ሰሜ፣ ገና በ14 ዓመት ታዳጊነቱ በባህር ዳር ሕጻናት ክፍል ፣ በመቀጠል በአዮማ እና በግሽ አባይ ኪነጥበብ ቡድኖች ውስጥ በመሳተፍ የጥበብ ጅማሮውን አድርጓል፤ በዚህም ረጅም ዓመታትን ለዘለቀው ስኬታማ የጥበብ ጉዞው ጠንካራ መሠረት ጥሏል።ሰሜ ባላገሩ በረጅም ዓመታት የጥበብ ስራዎቹ በተለይ የሀገር ባህል
    10,000302Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    15 Jun, 13:13

    መወሰን ለከበዳችሁ ሰነፎችችhttps://youtu.be/DXb-F_Dov7g?si=JjztCR-0boaVzgBW
    YouTubeስንፍናን በ3 ደቂቃ ውስጥ ማሸነፍ ይቻላል? (የስኬት ሚስጥር)በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡ ብዙዎቻችን ነገ እንሰራዋለን የምንለው ስራ፣ እድሜያችንን በሙሉ ሲጎትተን ይኖራል። ታዲያ ይህንን "ስንፍና" እንዴት በ3 ደቂቃ ውስጥ ማሸነፍ ይቻላል? በዛሬው ቪዲዮ የስኬትን ትክክለኛ ሚስጥር እና የአስተሳሰብ ለውጥ እናያለን። ​በዚህ ቪዲዮ የምንማረው፦ ​ስንፍና ለምን የውድቀት መጀመሪያ እንደሆነ። ​በአጭር ጊዜ ውስጥ አእምሮን ለስኬት እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል (Mindset shift)።…
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    15 Jun, 11:41

    አለም አቀፋዊ የእለት ተዕለት ዜናዎችን በፍጥነት ለማግኘትይቀላቀሉhttps://t.me/TikivahworldNews
    TelegramTikivah World NewsTikvah" (ቲክቫ) በኢትዮጵያና በውጭ ሀገራት በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆነ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃዎችን በማቅረብ የሚታወቅ የሚዲያ አውታር ነው።
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    15 Jun, 05:56

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁለቱም ወገኖች አሁኑኑ በሁሉም ግንባሮች፣ ሊባኖስን ጨምሮ ቋሚ የሆነ ወታደራዊ ዘመቻዎችን ለማቋረጥ መስማማታቸውን ገልጸዋል።" የፊርማ ሥነ ስርዓቱ አርብ ሰኔ 12 በስዊዘርላንድ ይካሄዳል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሻሪፍ ሁለቱ አገራት ጦርነቱን ለማቆም ዲፕሎማሲያዊ መንገድን ለመፈለግ ላሳዩት ቁርጠኝነት እናመሰግናለን " ብለዋል።ለድርድሩ አስተዋጽኦ ያደረጉ ያሏቸውን ፦ - ኳታርን፣ - ሳዑዲ አረቢያን፣ - ቱርክን ጨምረው አመስግነዋል።" ከስምምነት ላይ በመደረሱ በዚህ ሳምንት ተከታታይ የሆኑ ስብሰባዎችን እናዘጋጃለን። ይህ የቅድመ ትግበራ ውይይት ዝርዝር ነገሮችን ለመነጋገር እና ለይፋዊ የፊርማ ሥነ ስርዓቱ መሠረት የሚጥል ይሆናል " ብለዋል።ኢራን በበኩሏ በምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ካዘም ጋሪባባዲ በኩል ሁለቱ አገራት ከስምምነት መድረሳቸውን አረጋግጠው አርብ እንደሚፈረም ተናግረዋል።" ከአሁን ጀምሮ በሁሉም ግንባሮች የሚደረጉ ወታደራዊ ዘመቻዎች፣ ሊባኖስን ጨምሮ እንደሚቆሙ " ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ተናግረው፣ አሜሪካ ወደ ኢራን ወደቦች የሚደረግ እንቅስቃሴን ላይ የጣለችውን እገዳም እንደምታነሳ አስታውቀዋል።መረጃው የቢቢሲ አማርኛ ነው።ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ/ምhttps://t.me/TKVAH_NEWS123
    TelegramTIKIVAH-NEWS &CRYPTOMy Trust Always In My Creator
    8,930221Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    15 Jun, 05:55

    አሜሪካ እና ኢራን" የዓለም መርከቦች አሁን ሞተራችሁን አንቀሳቅሱ። ነዳጅ መፍሰሱን ይቀጥል " - ትራምፕየአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ከሦስት ወር በላይ የቆየውን ጦርነት ለማስቆም የሚያስችል ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተናገሩ።ፕሬዚዳንቱ " ከእስላማዊ ሪፐብሊክ ጋር እያደረግን የነበረው ስምምነት አሁን ተሟልቷል " ሲሉ በትሩዝ ሶሻል ማኅበራዊ ድረ ገጻቸወ ላይ አስታውቀዋል።ትራምፕ ስምምነቱን ተከትሎ የአሜሪካ ባሕር ኃይል ዘግቶት የነበረውን የኢራን ወደብ እንዲከፍት ያዘዙ ሲሆን መርከቦችም ያለምንም ክፍያ በወሽመጡ መጓዝ እንዲጀምሩ ተናግረዋል።" የዓለም መርከቦች አሁን ሞተራችሁን አንቀሳቅሱ። ነዳጅ መፍሰሱን ይቀጥል " ብለዋል።ሁለቱን አገር ስታደራድር የነበረቸው ፓኪስታን በጠቅላይ ሚኒስትሯ ሼህባዝ ሻሪፍ በኩል ባወጣችው መግለጫ " በተከታታይ ከተደረገ ንግግር በኋላ በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ እና የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መካከል ስምምነት ላይ መደረሱን ስናሳውቅ በደስታ ነው " ብለዋል።https://t.me/TKVAH_NEWS123
    7,810121Open in Telegram
  • TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

    13 Jun, 08:56edited

    ደቡብ ሱዳን በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የሚገኘውን የግብፅ ወታደራዊ ጣቢያ ዘጋችደቡብ ሱዳን በላይኛው ናይል ግዛት፣ በፓጋክ አካባቢ ሲንቀሳቀስ የቆየውን የግብፅ ወታደራዊ ጣቢያ እንዲዘጋ ትዕዛዝ አስተላለፈች። የኢትዮጵያ ድንበርን አዋሳኝ በሆነው በዚህ አካባቢ የነበረው ጣቢያ፣ ግብፅ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ያላትን ጥቅም ለማስጠበቅ ትጠቀምበት የነበረ ስትራቴጂያዊ የክትትል ማዕከል እንደነበር ተገልጿል።ይህ የደቡብ ሱዳን ውሳኔ በአካባቢው የኃይል ሚዛን ላይ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ እንደሆነ የፓለቲካ ተንታኞች የገለፁ ሲሆን፣ ሀገሪቱ በሱዳን የእርስ በርስ ግጭት ሳቢያ የተስተጓጎለውን የነዳጅ ንግድ ለማካካስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚና የመሠረተ ልማት ትስስር ለማጠናከር ያላት ፍላጎት መገለጫ እንደሆነ ይስማሙበታል።በፓጋክ የነበረው የግብፅ ወታደራዊ ጣቢያ የቴክኒክና የሎጀስቲክስ ባለሙያዎችን ጨምሮ ወደ 260 የሚጠጉ ግብጻውያን ይገኙበት እንደነበር ተጠቅሷል። የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ባለፉት ሳምንታት ውጥረት ውስጥ እንደነበር የሚነገር ሲሆን፣ የደቡብ ሱዳን ወቅታዊ ውሳኔ በቀጠናው የፖለቲካ አሰላለፍ ላይ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል።https://t.me/TKVAH_NEWS123
Download the series as CSV
A feedback bot for your channel — free

Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.

How it works →
Create the bot