gram news
umu_meryem_bint_ahmed channel avatar

umu_meryem_bint_ahmed

@umu_meryem_bint_ahmed

ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ProjectsENReligion

7,220subscribers

Open the Channel

Latest posts

  • umu_meryem_bint_ahmed

    20 Sept, 12:06

    ዐቂደቱል ዋሲጥያ ደርስበኡስታዝ አቡ ሉቅማንክፍል ሁለት ደርስ ተጀመረ ግቡ ሸር አድርጉ👍👍👍☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️ https://t.me/+72vN90SwDR9jMTY0
    Telegram[[أم عـــــبـــد الله بـــــنــــت أحــــمـد invites you to join this group on Telegram.
  • umu_meryem_bint_ahmed

    19 Sept, 19:35

    https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group?livestream
    Telegramየቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናልhttps://t.me/butajira_Qirat_daewa_group የዚህ ግሩፕ ዓላማ ቂርኣትና ዳዕዋ እንዲሁም አንዳንድ መልዕቶች ለማስተላለፍ ነው
  • umu_meryem_bint_ahmed

    17 Sept, 04:47

  • umu_meryem_bint_ahmed

    17 Sept, 01:46

    forwarded from @ibnumunewor

    ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
  • umu_meryem_bint_ahmed

    13 Sept, 03:21

    የማለዳ መልእክት (48) ~ መጅሊስ በታሪኩ ከመንግስት ተፅእኖ ነፃ ሆኖ አያውቅም። ለዚህ ዋናው ምክንያት መጅሊሱ ላይ የሚቀመጡ አካላት ባህሪ ሳይሆን የፖለቲከኞቹ ፍላጎትና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ባህሪ ነው። ከዚያ የሚቀመጡ ሰዎች ድባቡን ያዩና ከ "አየር ንብረቱ" ጋር ራሳቸውን ያስማማሉ። የ1987ቱ የአንዋር መስጂድ ብጥብጥ ምክንያት ከጥቅም ግጭት ባለፈ የመንግስት አካላት ፍላጎት ከጀርባ ነበር። በሁለቱም ጎራ የተሰለፉ አካላት የተሻለ የመንግስት ድጋፍ እንዳላቸው ያስቡ ነበር። ኋላ ላይ አሕ^ባሽ ከሊባኖስ ተጋብዞ የገባውም ከመጅሊስ ሰዎች ፍላጎት ባለፈ የመንግስት ፍላጎት ስለነበር ነው።ዛሬ ላይ ያለው የፖለቲካውን ነፋስ ተከትሎ የመጣው የመጅሊስ ለውጥም ያለቀለትና የማይነካ አይነት አይደለም። ነገ ሊቀየር ይችላል። እንዲያውም በአንዳንድ አካባቢዎች ከወዲሁ አንዳንድ ደስ የማይሉ ሽታዎች ያሉ ይመስላል። መጅሊስ ላይ በየመዋቅሩ ያሉ አካላት ይህንን ተገንዝበው ለህዝባችን ዐቂዳውን ማስተማር ላይ ወይም ለማስተማር ምቹ ድባብ እንዲኖር ማድረግ ላይ መሬት የረገጠ ስራ ሊሰሩ ይገባ ነበር። ነበር የምለው በተግባር እየሆነ ስላልሆነ ነው። በተለይ አማራ ክልል ላይ ከ'ኮስሞቲክ' ስራዎች በመውጣት ዛሬ ላይ ቆፍጠን ብሎ መስራት ይሻል ነበር። ነገሮች ቢቀያየሩ ተፅእኖው ከሌሎች አካባቢዎች ይለያል።ሌላው ቢቀር ለተሻለ መስለሓ ብላችሁ የገባችሁ ወገኖች ራሱ ከልብ በመመካከር ህዝብ ላይ ብትሰሩ መልካም ነው። ጊዜው አሁንም አልረፈደም። ብዙ መራመድ የሚያስችላችሁ አቅም ባይኖራችሁ እንኳ በአቅማችሁ ልክ የምትችሉትን ሳትሰሩ ጊዜው
  • umu_meryem_bint_ahmed

    13 Sept, 00:19edited

    https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed
  • umu_meryem_bint_ahmed

    12 Sept, 14:39

    🛩اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ🎯ውድድ የአረህማን ባሮች ውድ አህለል ኸይሮች እዴትናቹ በያላቹበት አሏህ ይጠብቃቹ📢 ( እንሆ )🔊💦 በነገው እሁድ ማታ ልዩ የሆነ የዳእዋ ፕሮግራም እና አዲስ የቻሌንጅ ጉዞ በውዱ ዳሩ ተውሂድ ( Online ) እንዳለ ስናበስራቹህ በታሏቅ ደስታ ነው🎺🎯 وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ,💎በዚህፕሮግራምተጋባዥኡሥታዝች🔮 🎤ኡስታዝ ሙሀመድ ኸይሩ ከቡታጀራ ሀፊዘሁሏህ🎤ኡስታዝ አቡ ማሂ ከአዲስ አባባ ሀፊዘሁሏህ🎤ኡስታዝ አቡ መርየም ከኢንሴኖ ሀፊዘሁሏህ 📢↪️የፕሮግራሙ መሪና አስተባባሪ⤵️🛩🎤ኡሥታዝ አቡ አብደሏህ ከኢንሴኖ ሀፊዘሁሏህ
    Image from a post by umu_meryem_bint_ahmedImage from a post by umu_meryem_bint_ahmed
  • umu_meryem_bint_ahmed

    7 Sept, 22:09

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናቹ ያጀመኣቱል ሀይር እዚ ጉሩፕ ላይ የምትገኙ ሁላቹም ወደ ዳሩተውሂድ ጉሩፕ ቀን በቀን በትመቻቹ አጋጣሚ ጎራ ለማለት ሞክሩ በኣላህ ፈቃድ ወደፍፃሜ ስለደረሰ ያለን ገቢ በማረግ የሌላን በዱኣ https://t.me/DaTewhid
  • umu_meryem_bint_ahmed

    7 Sept, 19:36

    forwarded from @abusufiyan_albenan

    ​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
    Image from a post by umu_meryem_bint_ahmedImage from a post by umu_meryem_bint_ahmed
  • umu_meryem_bint_ahmed

    7 Sept, 18:50

    https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group?livestream
    Telegramየቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናልhttps://t.me/butajira_Qirat_daewa_group የዚህ ግሩፕ ዓላማ ቂርኣትና ዳዕዋ እንዲሁም አንዳንድ መልዕቶች ለማስተላለፍ ነው
  • umu_meryem_bint_ahmed

    3 Sept, 16:01

    https://t.me/IbnuMunewor?livestream
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
  • umu_meryem_bint_ahmed

    31 Aug, 11:07

    forwarded from @achachir_mkroch

    የቦክስ ዉድድርን በተመለከተ ምክር። የምያመጣው ችግርና ሸሪኣዊ ሁክሙ ምንድነው?"ሙስሊም የቆሻሻ አጀንዳ ማራገፊያ መሆን የለበትም"🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር🔗 t.me/Achachir_mkroch
  • umu_meryem_bint_ahmed

    31 Aug, 03:45

    forwarded from @nuredinal_arebi

    የአካል ጉዳት ሊደርስ የሚችልበት፣ ከዚህም አልፎ ህይወት የመጥፋት አደጋ ያለበት ስፖርት በኢስላም የተከለከለ ለመሆኑ የቁርኣንና የሐዲሥ ማስረጃዎች እና አጠቃላይ የሸሪዐ መርሆዎች አጉልተው ያሳያሉ። እንዲህ አይነት ስፖርታዊ ውድድር እንደማይፈቅድ የሚገልፁ የዑለማእ ፈትዋዎችንም ማየት እንችላለን። ይሄ እውነታ በተለያዩ አካላት ሲገለፅ ስለነበር ከሞላ ጎደል ግልፅ ይመስለኛል። ስፖርቱ የሚታወቅባቸው አላስፈላጊ ስድድቦች፣ ጉራዎች፣ ውሸቶች ሲጨመሩ ደግሞ ጥፋቱ ከፍ ይላል። ተወዳዳሪዎቹ ሴቶች ሲሆኑ ደግሞ የበለጠ ይብሳል።እዚህ ድረስ ያለው ሐቅ ለአብዛኛው ሙስሊም የሚሰወር ባይሆንም እጅግ ብዙ ወገን በተለያዩ መንገዶች ለግርግሩ ድምቀት እየሰጠ ነው። ቀላል የማይባል አካል ደግሞ ተሳታፊዎቹ ባልተፈቀደ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሳይሆን ትልቅ ገድል የፈፀሙ ያክል ሃይማኖታዊ ውግንና እያሳየ ነው። አንድ ነገር በኢስላም የማይፈቀድ ከሆነ በሃይማኖትም፣ በሃገርም፣ በብሄርም፣ በአካባቢም ፣ በፆታም መነፀር እየተመለከትን ልንወግን አይገባም። የማይፈቀድ ከሆነ በቃ አይፈቀድም።ያልተፈቀደን ነገር ለመመልከት ገንዘብ ማውጣት፣ ያልተፈቀደን ነገር በሚያበረታታ መልኩ ድርጅቶችን ማስተዋወቅ አብሮ የማይፈቀድ ተግባር ነው። ሌላው ጊዜያችንን፣ ገንዘባችንን፣ ትኩረታችንን የምንሰጠው ምሳሌ ለሚሆነንና ከኛ የሚሻል ጉዳይ ላይ ለሚሰማራ አካል ነው።በተረፈ ጤናን ለመጠበቅ እና ከራስ ላይ ለመከላከል አካልን ብቁ የሚያደርጉ የ"ስፖርት" አይነቶችን መሰልጠን ጥሩ ነው። ይሄኛው ቀደም ብዬ ከገለፅኩት የሚለይ ነው።በመጨረሻም በቦክስና መሰል
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
  • umu_meryem_bint_ahmed

    25 Aug, 15:48

    Image from a post by umu_meryem_bint_ahmedImage from a post by umu_meryem_bint_ahmed
  • umu_meryem_bint_ahmed

    25 Aug, 05:32

    forwarded from @sadatkemalabumeryem

    Image from a post by umu_meryem_bint_ahmedImage from a post by umu_meryem_bint_ahmed
  • umu_meryem_bint_ahmed

    24 Aug, 04:43

    forwarded from @ibnumunewor

    አሰላሙ አለይኩምእህታችን ረህመት ጌትነት ሀምሌ 14 ከቤት በወጣችበት ጠፍታብናለች እህታችን ከእናታችን ሞት በኃላ አእምሮዋ በህመም የተጠቃችብን ሲሆን በማፋለግ እንድትተባበረን በአላህ ስም እንጠይቅሃለን ?በእለቱ ጥቁር ጅልባብ እርሳስ ከለር የክር ሹራብ ጥቁር ጫማ እና ጥቁር ቦርሳ ይዛለችስልክ 0903953513 0918998011
    Image from a post by umu_meryem_bint_ahmedImage from a post by umu_meryem_bint_ahmed
  • umu_meryem_bint_ahmed

    24 Aug, 02:33

    Image from a post by umu_meryem_bint_ahmedImage from a post by umu_meryem_bint_ahmed
  • umu_meryem_bint_ahmed

    21 Aug, 15:07

    ✺ የጁሙዓህ ~ ኹጥባ ──────⊱◈◈◈⊰───❑ርእስ፦ « መውሊድ ቢድዓ ነው »«በረቢዓል አወል 8/1448 ھ የተደረገ »🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሠይሚን⬍⬍⬍⬍⬍⬍⬍⬍⬍⬍⬍ t.me/MuhaderahChannel/1374
  • umu_meryem_bint_ahmed

    20 Aug, 03:08

    forwarded from @sobrarabic

    🏖 የስራ እድል ማስታወቂያሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት (ተቋማችን) አረብኛ ቋንቋ ትምህርት በኦንላይን የሚያስተምሩ ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።📌 የብቃት መስፈርቶች፡✅በአረበኛ ቋንቋ ዲፕሎም ወይም ዲግሪ ያለው/ያላት✅በአረብኛ ሰዋስውና ህግጋት (النحو والصرف) በቂ እውቀትና ክህሎት ያለው/ላት።✅የኦንላይን ክፍሎችን የማስተዳደርና የማስተማር ፍላጎት ያለው/ላት።✅የትምህርት አሰጣጥ በኩል ጥሩ የስነ-ምግባር አቀራረብ ያለው/ላት።📝 ማመልከቻ ለማስገባት ፦ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የተጠየቁትን መረጃዎችን ይሙሉ፡👇 የማመልከቻ ሊንክ፡ 🔗
    Telegramሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርትمرحباً بكم في قناة "صبر"! وجهتكم لتعلم اللغة العربية بسهولة وإتقان من الصفر እንኳን ወደ ሶብር አረብኛ ቋንቋ ት/ቤት በሰላም መጡ! የአረብኛ ቋንቋን ከመሠረቱ በቀላሉ እና በጥራት የሚማሩበት ትክክለኛ ቦታ ነው ። ለመመዝገብ ➥ @Sobrarabic_bot ይጠቀሙ ።
  • umu_meryem_bint_ahmed

    18 Aug, 05:32

    forwarded from @seada_islamic_psychology

    ውደቅ እና ብቀል.......!የመከራ ሰደድ፤ የስቃይ እሳት ስታወዛውዝህ ስታንገዳግድህ አክስማ ልቀብርህ፤ ከአፈር ከመሬትይህን ግዜ.... በትንሹ ሳብ ፎቀቅ፤ ከዚያ ትንሽ ወልገድ ሚዘንን ያዝ ጠበቅ፤ ጥቂት ደግሞ ገድገድጉልበትህን ሸብረክ፤ መሬቱንም ደለቅ ጥቀርሻህን እርግፍ፤ ጌታህንም ጠበቅመውደቅህ ካልቀረ ስሜት ህሊናህን፤ ሚዛንህን ረቀቅ እንደምንም ብለህ፣ ወደ ጌታህ ውደቅልብህንም ያዛት፤ ንገራት አትርሳ ወደ አላህ ወድቆ፤ የለም ያልተነሳ
    Image from a post by umu_meryem_bint_ahmedImage from a post by umu_meryem_bint_ahmed