Latest posts

Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
13 Nov, 12:00
ድል ለዋልያዎቹ!የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ ከሞዛምቢክ ጋር ያደርጋል። ብሔራዊ ቡድናችን የሀገር ኩራት፣ የአንድነታችን ምልክት እና የሚሊዮኖች ተስፋ ነው።መልካም እድል ለዋልያዎቹ !!!
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
13 Nov, 08:14
ገደቡ ለማይበግራቸው ለታላላቅ ቡድኖች ትክክለኛው ምርጫ 🚚ከዴሊቨሪ ጋር 👏 የምርት ጥራቱን የኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ብሄራዊ ቡድን የመሰከሩለት📞ለማዘዝ 8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣ +251901138283 +251901836858 +251901835855 🛒ወይም በቀጥታ👇ይህን በመጫን https://t.me/m/I3tmfKJ0ZDJk⭐️ #ከዋናው_ማዘዝ_ቀላል_ነው!
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
12 Nov, 07:19
ከግሩፕ ቻት በቀጥታ ወደ ሜዳ! እያንዳንዱ ታላቅ ቡድን የሚጀምረው ለመሳተፍ በሚደረግ ቁርጠኛ ውሳኔ ነው።መጀመሪያ ሀሳቡ ይመጣል። ከዚያ መልዕክቶች፣ የሜዳ ቅያሬ ጥያቄዎች፣ የዲዛይን ምርጫ እና በመጨረሻም የቡድኑ ኩራት እና ፣መለያ የሆነው ማሊያ ይመጣል! አሁን ይህ ከሳምንታዊ ጨዋታ በላይ ሆኗል፤ ይህ ታሪክን ስለማኖር ነው!የእርስዎም ቡድን ታሪክ ዛሬ ሊጀምር ይችላል ይደውሉልን 8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣ +251901138283 +251901836858 +251901835855🛒ወይም በቀጥታ👇ይህን በመጫን https://t.me/m/I3tmfKJ0ZDJk
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
11 Nov, 07:38
ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ታላቅ የምስራች ዋናው ስፖርት ለቡድን ማሊያ ለሚያዙ ተማሪዎች ጥቅል አዘጋጅቷል!የዋናው ዩኒቨርሲቲ ፓኬጅ የቡድንዎን ማሊያ እና ቁምጣ ሲያዘዙ የሚከተሉትን ስጦታዎች ያገኛሉ፦ 🔥 ነፃ ፖሎ ቲሸርት 🏁 ነፃ የቡድን ሰንደቅ ዓላማ ⚽️ ነፃ የልምምድ ቢብሶችይህንን ውድድር የማይረሳ እናደርገው!📞ይደውሉልን 8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣ (አጭር መስመር) +251901138283 +251901836858 +251901835855🛒ወይም በቀጥታ👇ይህን በመጫን https://t.me/m/I3tmfKJ0ZDJk
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
10 Nov, 08:10
አንጋፋ የኢትዮጵያ ሚድያዎች የሚሳተፉበት ሚዲያ ካፕ ተመልሷል ለሚወዱት ሚዲያ ድምጽዎትን በመስጠት የ100ሺህ ብር አሸናፊ ያድርጓቸውድምጽዎትን ለመስጠት 1ኛ. በሊንክ መግባት👉 https://wanawsport.com/vote/ 2ኛ. ሳይበርኛ የሚለውን መንካት 3ኛ. ቅድመ ማሟያዎቹን ከተከተሉ በኋላ ቮት ናው የሚለውን በመንካት#አዝናኙ ሲዝናና! #ዋናውስፖርት #16ኛው ሚዲያ ካፕ!
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
9 Nov, 12:36edited
🏆 በምርጫህ ተማመን! 🎁 የውድድር ትጥቆችዎን ለቡድንዎ ሲያዘዙ ዋናውስፖርት ያዘጋጃቸውን ልዩ ስጦታዎችን እና ድጋፎችን ያገኛሉ።📞ይደውሉልን 8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣ (አጭር መስመር) +251901138283 +251901836858 +251901835855🛒ወይም በቀጥታ👇ይህን በመጫን ይዘዙ 👉 https://t.me/m/li-JH815NmU0⭐️| ለቸኮለ ከዋናው መላ አለ!
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
8 Nov, 08:45
መልካም የእረፍት ቀን🙂ለበለጠ መረጃ🔽 8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️ዋናው ወደፊት⏩⏩⏩
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
7 Nov, 12:17edited
ሄሎ ሄሎ እየጠበቅንዎት ነው! ከዋናው ስፖርት አዲስ የስፖርት ትጥቅ ማዘዝ ከፈልጉ ወይም ያዘዙትን ለመከታተል ብዙ አማራጮችን አቅርበንልዎታል!📞 8289 📞 +251901138283 📞 +251901835855 📞 +251901836858 📞 +251971902245🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️ | #WanawSportwear |🇪🇹በኢትዩጵያ የተመረተ
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
22 Sept, 09:08edited
3ኛው_ዙር_ዋናው_የዶክተር_ብሩክ አማረ መታሰቢያ የእግር ኳስ ውድድር በአርባምንጭ ከተማ ዝግጅቱን በደማቅ ሁኔታ ተዘጋጅቷል።ከሶስት ዓመት በፊት መስከረም 10 ቀን በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ዶክተር ብሩክ አማረን ለማስታውስና መልካም ስራዎቹን ለመዘከር ቤተሰቡ ከዋናው ስፖርት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት "ዋናው የዶ/ር ብሩክ አማረ ሦስተኛ ዓመት መታሰቢያ የእግርኳስ ውድድር" ከመስከረም 8 እስከ 10 በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ።✍️ ለአሸናፊዎች አጓጊ ሽልማቶች የሚበረከቱ ሲሆን፤ በየአንዳንዱ ጨዋታም የላቀ ብቃት ላሳዩ ተጫዋቾች የ Man of the Match ስጦታ ተዘጋጅቷል! 📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። ⭐️ዋናው ወደፊት🔣🔣🔣
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
21 Sept, 12:59
ከሰፈር እስከ ሰፈር፤ እግር ኳስ አንድ ያደርገናል። ⚽🤝የቀበና ካፕ ዝግጅት በይፋ ተጀምሯል ይህ ከጤና ቡድኖች ውድድር በላይ የሆነው በአዲስ አበባ የሚገኙ ማህበረሰቦችን የሚያስተሳስረው፣ ለወጣቶች አዳዲስ ዕድሎችን የሚፈጥር እና በስፖርት አማካኝነት ጠንካራ ቁርኝትን የሚገነባ ትልቅ ዝግጅት አጋር የሆነው ዋናው ስፖርት ኩራት ይሰማዋል!ማልያስ ዋናው ይስራ! #ዋናውስፖርት
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
20 Sept, 09:08
በዋናው ስፖርት ትጥቅን ብቻ አደለም የምናመርተው የጤና ባህልን፣የቡድን መንፈስን፣ጉልህነትን ነው። ልዩ ሁን በራስህ ቀለም፣በራስህ አርማ ፣ በራስህ ቋንቋ የስፖርት ትጥቅህን ከዋናው ሸምት‼️‼️📞 ለማዘዝ 8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣ +251901138283 +251901836858 +251901835855📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። ⭐️ዋናው ወደፊት🔣🔣🔣
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
19 Sept, 06:16
ዋናው ይሁኑ! በዓላማ ይጫወቱ። በስሜት ይመሩ። የራስዎን አሻራ ያስቀምጡ።🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
18 Sept, 11:00
በየቀኑ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ማልያዎች ከማምረቻ ፍብሪካችን ይወጣሉ። ነገር ግን ከእነዚህ ውስጥ አንዳንዶቹ የተለየ ትርጉም እና ክብደት አላቸው።🇧🇮እነዚህ ቀለማት የቡሩንዲ ናቸው 🏆በፊፋ እውቅና ያገኘ ብሔራዊ ቡድን 🌍የብሔራዊ ኩራት ምልክት እናም እነዚህ ውብ ታሪኮችን እና አርማዎችን የያዙት የእግር ኳስ ማልያ የሚመረቱት የአፍሪካ ኩራት በሆነው ዋናው ነው።🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
16 Sept, 16:25
በስፖርቱ ውስጥ ድርሻዎ ምንም ይሁን፣ ወደፊት ሂድ! በዓላማ ተለማመድ። በኩራት ተጫወት። በወኔ ምራ። ምክንያቱም ጨዋታውን የሚቀርጹት ዋናውን መድረክ ለመረከብ የደፈሩት ናቸውና!ከኢትዮጵያ እስከ አፍሪካ ዋናው ስፖርት ለመምራት ከሚደፍሩ ጋር አብሮ ይቆማል፤ በከፍተኛ ደረጃ ለሚወዳደሩ ብሔራዊ ቡድኖች እና አትሌቶች የተመሰከረለትን ትጥቅ ያቀርባል።የእርስዎ ቅፅበት። የእርስዎ ጨዋታ። የእርስዎ ታሪክ። 🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
15 Sept, 16:45
እንኳን ደስ አለዎት! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት ለመመረጥዎ ከልብ እንኳን ደስ አለዎት!ይህ ከፍተኛ ኃላፊነት ከፍተኛ ትጋትን፣ አመራርን እና ራዕይን የሚጠይቅ ሲሆን፣ ለመጪው የሥራ ዘመን ያስቀመጡት እቅድ እና ራዕይ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ የተሻለ ዘመን እንደሚያመጣ እናምናለን።ዋናው የእግር ኳሱን እድገት እና የስፖርት ኢንዱስትሪውን ማጠናከር በሚመለከት በእርስዎ የሥራ ዘመን ያስቀመጡት እቅድ እንዲሳካ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማድረግ ዝግጁ ነው። በአዲሱ ኃላፊነትዎ ስኬት፣ ጥበብ እና ጽናት እንዲቸሩ እየተመኘን፣ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ታላቅ ስኬት እንዲመዘግቡ እንመኛለን።ዋናው – BE THE MAIN
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
15 Sept, 15:08
በዓላማ ወደ ሜዳ ውጣ። በሙሉ ልብ ተጫወት። በተማመነ ስሜት ምራ። ቅፅበትህን ዋጋ ያለው አድርገው።ጨዋታህ ምንም ይሁን፣ ሚናህ ምንም ይሁን፣ ወደፊት የሚያንቀሳቅሰው አንተ ሁን። ይሄ ነው ዋናው።🏆#BeTheMain
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
14 Sept, 15:05
ዋናው ለቸኮለ መላ አለው! ለጨዋታ ተዘጋጅተው የተቀመጡ ማሊያዎችን በ24 ሰዓት ውስጥ የቡድንዎትን ስም፣የተጫዋቾች ስም፣ቁጥሮች፣ የስፖንሰር አርማዎች አትመንልዎት እናስረክብዎታለን።📞8289 | +251901138283 | +251901836858 |+251901835855 🛒ወይም በቀጥታ👇 ይህን በመጫን ይዘዙ https://t.me/m/-gdt2kggMjQ0
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
13 Sept, 10:27
BE THE MAIN.Leadership begins when you stop waiting for the right moment and decide to create one. Take responsibility. Lead with purpose. Leave your mark. BE THE MAIN.🔗Social Media🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSportwear
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
11 Sept, 06:57edited
🌻🙏እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🌻🌻🌻🌼አዲሱ አመት ለሁላችንም የደስታ እና የበረከት እንዲሁም አካዳሚዎች የለፋችሁበት ታዳጊ ፍሬያማ የሚሆንበት፣ የፕሪምየር ሊግ ቡድኖቻችን ደማቅ የውድድር ዘመን፣የጤና ቡድኖቻችን ደግሞ አንድነታችሁ እና ውድድራቹ የደመቀ የሚሆንበት፣ ስፖርተኛው ከውድድሩ በላይ ራሱን የሚያሸንፍበት አመት እንዲሆንላችሁ ዋናው ስፖርት መልካም ምኞቱን ያቀርባል!🌻መልካም በዓል!🌻 😎😎😎😎
Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት
10 Sept, 17:49
🌼እንኳን ለ2019 የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🌼ዋናው ስፖርት በዓሉ የሰላም ፥ የጤና እና የብልጽግና እንዲሆንልዎ ከልብ ይመኛል!መልካም በዓል
Followers write to the bot, you answer by reply, your account stays hidden. Created in one tap.
How it works →Related Channels
Other channels in the same section of the catalogue.
